هداية القلوب (የልቦች መሪ)
Открыть в Telegram
228
Подписчики
-124 часа
+197 дней
+1430 дней
Архив постов
Repost from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
🐾በጣቶች መዘከር ያለው ትሩፋት!
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿عليكُنَّ بالتَّسبيحِ والتَّهليلِ والتَّقديسِ، واعقَدْنَ بالأنامِلِ، فإنَّهنَّ مَسئولاتٌ مُستَنطقاتٌ﴾
“ተስቢህ፣ ተህሊል፣ ተቅዲስ በእጃችሁ ጣቶች በመቁጠር ላይ አደራችሁን፤ ምክንያቱም እነሱ (በቂያማ እለት) ስለሰሩት ነገር ይጠየቃሉም ይናገራሉም (ይመሰክራሉም)።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 4087
🟧🟧🟧🟧🟧🟧
✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱 Telegeram 📱 Whatsup
📱 Facebook 📱 Instagram
📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
" የምርመራው ቀን ማን ሂሳብ ይስራልህ ተብየ በአላህና በወላጆቼ መካካል ምርጫ ቢሰጠኝ አላህ እንደተሳሰበኝ እመርጣለሁ " ።
ሐማድ ብን ሠለመህ
በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ትልቅ አምልኮ ነው ። በሁለም ነገራችን በአላህ ውሳኔ ደስተኛ እንሁን የዛኔ ቀልብ ይረጋጋል ። አላህ ማለት ከነፍሳችን ፣ ከወላጅ እናታችን በላይ አዛኝ ነው ።
የአእምሮህ ሰላም ይቅደም አላስፈላጊውን ነገር እርሳው!
እረፍትህን የሚነሱና ስሜትህን የሚረብሹ ገጠመኞችንም ሆነ የበደሉህን ሰዎች ለመርሳት ወይም እንዳልነበሩ አድርገህ አልፈህ ለመተው ጣር፤ መርሳት ትልቅ ፀጋ ነውና።
ጤናህና የልብህ ሰላም ከምንም ነገር በላይ ቀዳሚና ትልቅ ዋጋ ያላቸው ናቸው።
አላህ በቂህና ያጣኸውን ነገር እንደሚሰጥህ፣ እንደሚበቃህና በተሻለ ነገር እንደሚተካህ ሁልጊዜም በሙሉ እምነት ላይ ሁን።
👑እውጭ ሀገር ሁነሺ አጥበቀሺ ይዘሻት
ሀገር ስትገቢ ምነው አወለቅሻት?
በይ እስኪ ንገሪኝ ጀነት ገባሺደ
አውልቀሺ ለመጣል ዘደ አገኘሺደ
ታይጅ ውዷየ አውልቀሺ አጣያት
አጥብቀሺ ያዢጅ በይ ተሰተሪባት
ገና ስትለብሻት ቃል ገብተሺላታል
መቸም ላታወልቂያት አጥብቀሽ ልትይዣት
ስለዚህ አትርሺ ቃልሺን አክብሪ
መቸም አታውልቂያት ቀብር እስክገቢ
ጅልባብ & ኒቃብ
Repost from مركز الإمام أحمد الإسلامي
ቆም ብለን እናስብ
ከመስራት ፣ ከመናገር በፊት ...
ዝምታም ሒሳብ ይኖርበታልና ዝምታም ይመር .... አሏህን እንፍራ!
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ቢድዐን ለማውገዝ፣ ወገንን ለማንቃት፣ ብዥታን ለመግፈፍ፣ ከሱና ለመከላከል ስንፍናም፣ መሰልቸትም፣ ይሉኝታም ሊይዘን አይገባም። ማን እንዳፈረ ነው የምናፍረው?! ማን እንደቆመ ነው የምንቆመው?! ወደፊት ብቻ! ሰው በምርቃና በሚዋጋበት ዘመን የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃ ታጥቆ ለመዋጋት ማመንታት አይገባም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
⚙️መውሊድን ማክበር💸
🔊 በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ رحمه الله
👉መውሊድ ቢድዓ/ፈጠራ ነው !
👉መውሊድን ለማክበር ከቁርኣን፣ ከሐዲሥ ወይም ከሶሓቦች ማስረጃ አለ ?
👉 የነብዩ ውዴታ በምንድን ነው የሚገለጸው?
⚠️ወንጀልን አብዝቶ ተውበትን የሚያስከትል ሰው አላህ ይወደዋል .....ይላሉ
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiyኢላሒዬ...! ያዘኑ ልቦችን ጠግንናቸው የታመሙ አካሎችን አሽራቸው የደረቁ ልቦችን በዕዝነትህ አርሳቸው የተነፋፈቁ ልቦችን ሁሉ በእዝነትህ አገናኛቸው።ኢላሂዬ ከአንተ እርቀን በተጓዝን ጊዜ መልካምና ቅርብ የሆነን መመለስን ወደ አንተ መልሰን !
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiyፊርዐውን ሙሳ ይመጣና ንግስናዬን ያፈርሳል ብሎ በመፍራት በሺ የሚቆጠሩ ወንዶችን አርዶ ነበር
ሙሳ ሲመጣ ግን እቤቱ ውስጥ ተንከባክቦ አሳደገው። !!
አብሽሩ ተረጋጉ‼
የአላህ ውሳኔ እንደሆን ምንም ቅሮት የለውም ተፈፃሚ ነው ."
አግቢ ተብለሻል አግቢ
ወስነሽ በትዳር ካባ ካልተሰተርሽ በስተቀር፡
እመኝኝ በጓደኞችሽ ስምሽ ነው አንች ቁሞቀር፡
ጊዜ ቁሞ አይጠብቅም
ይሔ አያጠያይቅም
በራያ ሰለፍዮች ቻናል የቀረበ
t.me/+yxwTU-Sx-7szZGVk
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
• አትጨነቅ፤
መከራዎች ምንም ያህል ቢከብዱና ቢበዙ ዘላለም አይቆዩም።
የአላህ እዝነት ከሁሉም የላቀ ነው፣
እፎይታውም ቅርብ ነው። ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ፣አትጨነቅ፤ እንዲህም በል፦
" وقل ﻳﺎ ﺣﻲ ﻳﺎ قيوم ﺑﺮﺣﻤﺘﻚ أستغيث !|•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
"አላህ ነው ሀኪሜ »
አልሻም ደጋፊ" አልሻም ጠበቃ፣»
ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉ እሚበቃ፣»
የወደቀን ባሪያ አቅፎ የሚያነሳ፣»
የልብን አዋቂ ህመም የሚያስረሳ፣»
ዶክተርና ሀኪም አያስፈልገኝም፥»
ከአላህ በስተቀር ሌላ አያድነኝም፣»
ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፣»
ሕመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ!»
https://t.me/httpYelbochMeriQuran
