fa
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
228
مشترکین
-124 ساعت
+197 روز
+1430 روز
آرشیو پست ها
🐾በጣቶች መዘከር ያለው ትሩፋት! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿عليكُنَّ بالتَّسبيحِ والتَّهليلِ والتَّقديسِ، واعقَدْنَ بالأنامِلِ، فإنَّهنَّ مَسئ
🐾በጣቶች መዘከር ያለው ትሩፋት! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿عليكُنَّ بالتَّسبيحِ والتَّهليلِ والتَّقديسِ، واعقَدْنَ بالأنامِلِ، فإنَّهنَّ مَسئولاتٌ مُستَنطقاتٌ﴾ “ተስቢህ፣ ተህሊል፣ ተቅዲስ በእጃችሁ ጣቶች በመቁጠር ላይ አደራችሁን፤ ምክንያቱም እነሱ (በቂያማ እለት) ስለሰሩት ነገር ይጠየቃሉም ይናገራሉም (ይመሰክራሉም)።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 4087 🟧🟧🟧🟧🟧🟧 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook  📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok

" የምርመራው ቀን ማን ሂሳብ ይስራልህ ተብየ በአላህና በወላጆቼ መካካል ምርጫ ቢሰጠኝ አላህ እንደተሳሰበኝ እመርጣለሁ " ። ሐማድ ብን ሠለመህ በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ትልቅ አምልኮ ነው ። በሁለም ነገራችን በአላህ ውሳኔ ደስተኛ እንሁን የዛኔ ቀልብ ይረጋጋል ። አላህ ማለት ከነፍሳችን ፣ ከወላጅ እናታችን በላይ አዛኝ ነው ።

የአእምሮህ ሰላም ይቅደም አላስፈላጊውን ነገር እርሳው! እረፍትህን የሚነሱና ስሜትህን የሚረብሹ ገጠመኞችንም ሆነ የበደሉህን ሰዎች ለመርሳት ወይም እንዳልነበሩ አድርገህ አልፈህ ለመተው ጣር፤ መርሳት ትልቅ ፀጋ ነውና። ጤናህና የልብህ ሰላም ከምንም ነገር በላይ ቀዳሚና ትልቅ ዋጋ ያላቸው ናቸው። አላህ  በቂህና ያጣኸውን ነገር እንደሚሰጥህ፣ እንደሚበቃህና በተሻለ ነገር እንደሚተካህ ሁልጊዜም በሙሉ እምነት ላይ ሁን።

👑እውጭ ሀገር ሁነሺ አጥበቀሺ ይዘሻት ሀገር ስትገቢ ምነው አወለቅሻት? በይ እስኪ ንገሪኝ ጀነት ገባሺደ አውልቀሺ ለመጣል ዘደ አገኘሺደ ታይጅ ውዷየ አውልቀሺ አጣያት አጥብቀሺ ያዢጅ በይ ተሰተሪባት
👑እውጭ ሀገር ሁነሺ አጥበቀሺ ይዘሻት ሀገር ስትገቢ ምነው አወለቅሻት? በይ እስኪ ንገሪኝ ጀነት ገባሺደ አውልቀሺ ለመጣል ዘደ አገኘሺደ ታይጅ ውዷየ አውልቀሺ አጣያት አጥብቀሺ ያዢጅ በይ ተሰተሪባት ገና ስትለብሻት ቃል ገብተሺላታል መቸም ላታወልቂያት አጥብቀሽ ልትይዣት ስለዚህ አትርሺ ቃልሺን አክብሪ መቸም አታውልቂያት ቀብር እስክገቢ       ጅልባብ & ኒቃብ

ቆም ብለን እናስብ ከመስራት ፣ ከመናገር በፊት ... ዝምታም ሒሳብ ይኖርበታልና ዝምታም ይመር .... አሏህን እንፍራ! https://t.me/MerkezulimamiAhmed

ቢድዐን ለማውገዝ፣ ወገንን ለማንቃት፣ ብዥታን ለመግፈፍ፣ ከሱና ለመከላከል ስንፍናም፣ መሰልቸትም፣ ይሉኝታም ሊይዘን አይገባም። ማን እንዳፈረ ነው የምናፍረው?! ማን እንደቆመ ነው የምንቆመው?! ወደፊ
ቢድዐን ለማውገዝ፣ ወገንን ለማንቃት፣ ብዥታን ለመግፈፍ፣ ከሱና ለመከላከል ስንፍናም፣ መሰልቸትም፣ ይሉኝታም ሊይዘን አይገባም። ማን እንዳፈረ ነው የምናፍረው?! ማን እንደቆመ ነው የምንቆመው?! ወደፊት ብቻ! ሰው በምርቃና በሚዋጋበት ዘመን የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃ ታጥቆ ለመዋጋት ማመንታት አይገባም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

⚙️መውሊድን ማክበር💸 🔊 በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ رحمه الله 👉መውሊድ ቢድዓ/ፈጠራ ነው ! 👉መውሊድን ለማክበር ከቁርኣን፣ ከሐዲሥ ወይም ከሶሓቦች ማስረጃ አለ ? 👉 የነብዩ ውዴታ በምንድን ነው የሚገለጸው?

⚠️ወንጀልን አብዝቶ ተውበትን የሚያስከትል ሰው አላህ ይወደዋል .....ይላሉ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ኢላሒዬ...! ያዘኑ ልቦችን ጠግንናቸው የታመሙ አካሎችን አሽራቸው የደረቁ ልቦችን በዕዝነትህ አርሳቸው የተነፋፈቁ ልቦችን ሁሉ በእዝነትህ አገናኛቸው።ኢላሂዬ ከአንተ እርቀን በተጓዝን ጊዜ መልካምና ቅርብ የሆነን መመለስን ወደ አንተ መልሰን ! t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ፊርዐውን ሙሳ ይመጣና ንግስናዬን ያፈርሳል ብሎ በመፍራት በሺ የሚቆጠሩ ወንዶችን አርዶ ነበር ሙሳ ሲመጣ ግን እቤቱ ውስጥ ተንከባክቦ አሳደገው። !! አብሽሩ ተረጋጉ‼ የአላህ ውሳኔ እንደሆን ምንም ቅሮት የለውም ተፈፃሚ ነው ."

አግቢ ተብለሻል አግቢ ወስነሽ በትዳር ካባ ካልተሰተርሽ በስተቀር፡ እመኝኝ በጓደኞችሽ ስምሽ ነው አንች ቁሞቀር፡ ጊዜ ቁሞ አይጠብቅም ይሔ አያጠያይቅም በራያ ሰለፍዮች ቻናል የቀረበ t.me/+yxwTU-Sx-7szZGVk 🎙በኑረዲን አል-ዓረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

• አትጨነቅ፤ መከራዎች ምንም ያህል ቢከብዱና ቢበዙ ዘላለም አይቆዩም። የአላህ እዝነት ከሁሉም የላቀ ነው፣ እፎይታውም ቅርብ ነው። ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ፣አትጨነቅ፤ እንዲህም በል፦
" وقل ﻳﺎ ﺣﻲ ﻳﺎ قيوم ﺑﺮﺣﻤﺘﻚ أستغيث !
|•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

አዳምጡ ልብን የሚያረጋጋ ማን እንደ ቁርአን ደግሞ ሸር አድርጉ

4_5969666875406162332.m4a6.19 KB

"አላህ ነው ሀኪሜ » ​አልሻም ደጋፊ" አልሻም ጠበቃ፣» ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉ እሚበቃ፣» የወደቀን ባሪያ አቅፎ የሚያነሳ፣» የልብን አዋቂ ህመም የሚያስረሳ፣» ዶክተርና ሀኪም አያስፈልገኝም፥» ከአላህ በስተቀር ሌላ አያድነኝም፣» ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፣» ሕመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ!» https://t.me/httpYelbochMeriQuran