fa
Feedback
𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷

𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷

رفتن به کانال در Telegram

እዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በማምጣት በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ☪️ስለማንኛውም ሀሳብ አስቴት በዚ➢ @mustefa_1_2 ያካፍሉን

نمایش بیشتر
7 935
مشترکین
-1124 ساعت
-467 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
ቀለል ያለ ውድድር ነው ሽልማቱም የካርድ ነው ተወዳደሩ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/iqraknow1/758

የሁለኛው ጥያቄ መልስ ይለቀቅ

ዝም ብላቹ ተቀላቀሉ ሌላ ወሬ አልፈልግም ዝም ብላቹ ጎራ በሉ ይጠቅማቹሀል😡 https://t.me/iqraknow1

ከአላህ ርቃችሁ ደስታ አጣን አትበሉ።

so ሰላም ናቹ አንድ ቻናል አለ መግዛት የምፈልጉ አናግሩኝ ወደ 17k subscribers ያለው መግዛት የምፈልጉ በዚ➾@mustefa_1_2 አናግሩኝ

የአንደኛ ጥያቄ መልስ ነው አንብቡትና ስጨርሱ የሁለተኛው ጥያቄ መልስ እለቃለሁ አንብባቹ እደጨረሳቹ👍 አርጉ

መልሱ ✅በ3 ይከፈላሉ ✅«የቂያማ ምልክቶችና አይነቶች የቂያማ ምልክቶች ሲባል ቂያማ ከመምጣቱ በፊት መቃረቡን የሚጠቁሙ ክስተቶች ማለት ነው፡፡ ✅«አላህ እንዲህ ይላል‼️ { فَهَلْ يَنْظُرُونَ إِلَّا السَّاعَةَ أَنْ تَأْتِيَهُمْ بَغْتَةً فَقَدْ جَاءَ أَشْرَاطُهَا } (محمد : 18) ‹‹ሰዓቲቱንም ድንገት የምትመጣባቸው መኾንዋን እንጅ ይጠባበቃሉን? ምልክቶችዋም በእርግጥ መጥተወል፡፡›› ሙሐመድ 18 ✅«የቂያማ ምልክቶች በሶስት ይከፈላሉ‼️ ➊ .ራቅ ያሉ ምልክቶችና ተፈፅመው ያበቁ ናቸው፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ከሚካተሉ ምልክቶች አንዱ የነብዩﷺ መላክ ነው፡፡ አነስ ኢብን ማሊክ በአስተላለፉት ሀዲስ ነብዩﷺ የመሀልና የአመልካች ጣታቸውን በማያያዝ እኔና ቂያማ እንዲህ ተቀራርበን ተላኩ፡፡” ብለዋል ከዚህ ክፍል ውስጥ የጨረቃ መሰንጠቅ ይጠቀሳል፡፡ #አላህ እንዲህ ይላል { اقْتَرَبَتِ السَّاعَةُ وَانْشَقَّ الْقَمَرُ } (القمر : 1) «ሰዓቲቱ (የትንሣኤ ቀን) ተቃረበች፤ ጨረቃም ተገመሰ፡፡›› 📚አል ቀመር 1 ሂጃዝ ውስጥ የተቀሰቀሰ እሳት ነበልባል ቡስራ ድረስ መታየቱ፡፡ ቡኻሪና ሙስሊም ከአቡ ሑረይራ በአስተላለፉት ሀዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል « لا تقوم الساعة حتى تخرج نار من أرض الحجاز تضيء أعناق الإبل ببصرى » «ቂያማ ከመቆሙ በፊት ሂጃዝ ላይ እሳት ተነስቶ ቡስራ ያሉ ግመሎች አንገት ላይ የነበልባሉ ነፀብራቅ ይታያል፡፡”  📚ቡኻሪ 7118 ሙስሊም 29ዐ2 ነብዩﷺ ባሉት መሰረት ይህ እሳት  በጁማደል አኺር ወር በስድስት መቶ ሃምሳ አራተኛ የሒጅራ አመት በመዲና በስተምስራቅ አካባቢ ተነስቶ ከፍተኛ ንዳድ የተፈጠረ ሲሆን የሻም ህዝቦች የእሳቱን ብርሃን እንደተመለከተ እንዲሁም የቡስራ ህዝብ በእሳቱ ብርሃን የግመሎችን አንገት እንዳዩ ታሪክ ዘግቧል፡፡ ➋ . መካከለኛ የቂያማ ምልክቶች ሲሆን የተከሰተ ወደፊት የሚከተቱ ምልክቶች ናቸው፡፡ ከነዚህ ውስጥ ለምሳሌ፡- የሴት ባሪያ ጌታዋን መውለድና የታረዙ ድሆች በፈጣን ጊዜ ውስጥ ለግንባታ መፎካከር፡፡ 📚ሙስሊም በዘገቡት የጅብሪል ሀዲስ « قال فأخبرني عن الساعة ؟ قال : ما المسئول عنها بأعلم من السائل . قال : فأخبرني عن أماراتها ، قال : أن تلد الأمة ربتها ، وأن ترى الحفاة العراة العالة رعاء الشاء يتطاولون في البنيان »صحيح مسلم برقم (8) «ጅብሪል ለነብዩﷺ ቂያማ እለት መች እንደሚመ ንገርኝ ሲላቸው ተጠያቂ ከጠያቂ ይበልጥ ስለዚህ አያውቅም አሉት በማስከተል እንግዲያውስ ስለምልክቶቿ ንግሩኝ ሲላቸው እንዲህ ሲሉ ነገሩት ሴት ባሪያ ጌታዋን መውለድ፣ ጫማ ያልነበረው የታረዘ  ድሃ እረኛ የነበሩ ለግንባታ መሽቀዳደም፡፡” 📚(ሙስሊም 8) ነቢይ ነኝ የሚሉ ሰላሳ ውሸታሞች መምጣት፡፡ አቡሑረይራ በአስተላለፉት ሀዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል « لا تقوم الساعة حتى يبعث دجالون كذابون قريبا من ثلاثين كلهم يزعم أنه رسول الله » رواه البخاري برقم (3609) «ቂያማ ከመከሰቱ በፊት ወደሰላሳ የሚሆኑ ውሸታሞች ነቢይ ነኝ በማለት ብቅ ይላሉ፡፡” (ቡኻሪ 36ዐ9) ➌ .ታላላቅ ምልክቶች እነዚህ ምልክቶች መከሰታቸውን ተከትሎ ቂያማ ይቆማል። #ሀዛ ወላሁ አዕለም

የጥያቄዎቹ መልስ ይለቀቅ?👍👎

So ደና እደሩ የገባው ይገባዋል😂

ተሳተፉፉ የሁለቱም ጥያቄ መልስ ነገ ይጠብቁኝ በተብራራ ሁኔታ ከቁርአን ከሀዲስ የተብራራ መልስ ይኖረዋል ኢሻአላህ ተሳተፉ

ዲን ስንት ደረጃዎች ኣሉት⁉️
Anonymous voting

የቂያማ ምልክቶች በስንት ይከፈላሉ⁉️

የቂያማ ምልክቶች በስንት ይከፈላሉ⁉️ 1👍 ❤2 3👌

ጥያቄና መልስ መሳተፉ የምፍልጉ ጎራ በሉhttps://t.me/iqraknow1

አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምንም
አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምንም አንሆንም።ከሰው ሳይሆን ከአላህ ብዙ ጠብቁ፡፡ ከፈጠራችሁ እንጂ ከሰው ብዙ ተስፋ አታድርጉ፡፡ አላህ ከሰውም ከሀብትም ብዙ ብዙ አለው፡፡

በተከታታይ ስናየው የነበረው እርእስ ዛሬም ስንቀጥል ዛሬ የምንመለከተው➾የመጨረሻው ነብይ መሆናቸው ኢሻአላህ ወደ ብሀላ ይለቀቃል ኢሻአላህ

ጥያቄና መልስ መሳተፉ የምፍልጉ ጎራ በሉhttps://t.me/iqraknow1

አረቦች እንዲህ ይላሉ።
                " الصمت أبلغ من الكلام " «አንዳንዴ ዝምታ ከንግግር ይበልጣል»
" الصمت زينة للعالم وستر للجاهل" ዝምታ የጥበበኛ ሰው ጌጥ፣ የሰነፍ ሰው ደግሞ መከለያ (መሸሸጊያ) ነው።
ስለዚህ በነገሮች ላይ ፊትናን ላለመጫር እስከ ግዜው ዝምታን መርጠናል።