𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷
Відкрити в Telegram
እዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በማምጣት በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ☪️
Показати більше8 086
Підписники
+124 години
-67 днів
-4330 день
Архів дописів
"አብ ይጣዳል" "ወልድ ይፈላል" መንፈስ ቅዱስ ይገነፍላል
[📚 መጽሐፈ ጫወታ ምዕራፍ 4 ክፍል 8 ]
✍ 𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒂𝒛𝒊𝒛 𝑹𝒆𝒔𝒑𝒐𝒏𝒅𝒔
https://t.me/IslamicResponds
ውድ ተከታዮቻችን
የቴሌግራም ቻናላችንን ለማሳደግ የእርስዎን እገዛ እንፈልጋለን።
ቻናሉን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት እና ።BOOST በማድረግ አሁኑኑ ያጋሩት።
https://t.me/boost/mustefa_Apologetics
በሌላ በኩል ደሞ የሆነ ኮሽታ በሰሙ ቁጥር የሙስሊም ወገኖ እቃ አሸጥም ይላሉ ሲቀጥል ከመች ጀምረው ነው አረቄና እና ቢራ እና ጠላ መሰል አልኮል ነገር ገዝተው የሚያቁትን😂
የሆነ የሀይማኖት ፀብ በተነሳ ቁጥር ከሙስሊሙ እቃ አንገዛም የሚሉ ወገኖች ግን መጀመሪያ የወሰዱብንን ዱቤ ይመልሱልን 😑 እኛ መች የሚገዛን አጣን
በፊየል ዘመን በግ መሆን የማይሰለቻቸው በጎች😁
ለወደፊቱ "ሻሂድ"ሳይሆን "ሸሂድ" በሚል አስተካክሉት ድራማው ለዛሬ አልተሳካም😭😁
ሶሞኑ በዚ እርእስ ብዙሀቹ ባላቹኝ በተናገራቹኝ ዙሪያ መልስ እሰጣለሁ ቢዬ ነበር አረሳሁትም ዛሬ እሰጥበታለሁ ወደ ብሀላ ኢሻአላሀሰ
Repost from 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷
በዚ እርዕስ ዙሪያ ይሰራ ወይ ባልኩት በጣም ብዙ ሀሳብ የሰጣቹኝ አላቹ አንድ ላይ ሰብስቤ መልሱ ብሀላ በቮይስ መልስ እሰጥበታለሁ ኢሻአላህ።
Repost from 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷
🔴➡️ኢሻአላህ ሶሞኑ በዚ ቻናላችን ስለ የጥመት አጃ የሆነው አህባሽ አመሰራረት እናያለን ኢሻአላህ
እ ምን ትላላቹ ይታይ ወይስ ይቅር እ?👍👎
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
