cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ETHIO-AMERICAN MEDICAL TRAININGS( CPD ) & HEALTH CONSULTANCY CENTER

Ethio-American CPD Center & Health consultancy is Accredited organization in All regions in Ethiopia by MOH . Service Offers *Local & International Trainings , Researches,Consultancy & Health Tourism *Teams of 30 specialists & 20PHS

نمایش بیشتر
أثيوبيا1 781زبان مشخص نشده استپزشکی1 865
پست‌های تبلیغاتی
12 017
مشترکین
+324 ساعت
+237 روز
+22630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የሚሸጥ ክሊኒክ -የክሊኒክ ደረጃ-መካከለኛ ክሊኒክ, ነገር ግን 'ለGyne Obs center ' መሆን የሚችል -አድራሻ ፦ አድስ አበባ,ጉለሌ አካባቢ -የሚሸጠዉ :- እስከ ሙሉ እቃዉ መግዛት የሚፈልግ ብቻ :- በ 0944070361 በመደወል ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላል። @healthinovation
نمایش همه...
👍 1
#የግርዛት_ስልጠና_Addis_Ababa #Circumcision_Skill_Training_@Addis Ababa(Adult & Neonates with Ring )  በቀለበትና ያለቀለበት ➥  ግንቦት 11 /2016  ይሰጣል።(15CEU CPD & Skill) 🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶 👉የግርዛት ክህሎት ስልጠና (በቀለበትና ያለቀለበት - Ring /Without Ring-cut ) ስልጠና 👉አዘጋጅ-Ethio-American  Health Consultancy & CPD Center. 👉ሰልጣኞች-GP,HO,Nurse,Midwif    📳Ekram 0965410000    📳0941404444  Daye    📳  office       0965412222    📳  Efrata       0942404444    📳  office       0941038774    📳  office       0462124400  👉ማስታወሻ :-የሰልጣኞች ቁጥር 12 ብቻ መሆኑን እየገለፅን ቀድመው  የተመዘገቡ ብቻ የሚስተናገዱ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉Circumcision is our Patented & Accredited Course ! :-t.me/eahci
نمایش همه...
👍 2
“ 20 እናቶች በደም እጦት ሕይወታቸው አልፏል ” - ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ከ60 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ሕዝቦች የሚገለገሉበት የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ ሆስፒታል ባጋጠመው ከፍተኛ የደም እጥረት ሳቢያ በተለይ እናቶች ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑን ሆስፒታሉ ገልጿል። ላጋጠመው የደም እጥረት ምክንያቱ የደም ባንክ አለመኖር መሆኑን የገለጸው ሆስፒታሉ በዚህም ደም የሚሹ ታካሚዎች ለሕልፈተ ሕይወት እየተዳረጉ መሆኑን አስረድቷል። የዩኒቨርሲቲው የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ አቶ ኢያሱ ታደሰ ለቲክቫህ ኢትዮጵያና ለሌላ አንድ ሚዲያ በሰጡት ቃል ፣ “ በ6 ወራት ውስጥ በተከሰተው የደም እጦት ሳቢያ 20 እናቶች ሕይወታቸው አልፏል ” ብለዋል። የደም ባንክ እንዲቋቋም ሆስፒታሉ ለጤና ሚኒስቴር ተደጋጋሚ ጥያቄ ቢያቀርብም ደም ባንኩን ማቋቋም እንዳልተቻለ ገልጸዋል። በሌላ በኩል ከደም እጥረቱ ባሻገር በሆስፒታሉ በርካታ የወባ ታካሚዎች በመኖራቸው መጨናነቅ እንደፈጠረ፣ ሆስፒታሉ የምርመራ ግብአቶችን ጨምሮ የኦክስጂን እጥረት እንደፈተነው ተመላክቷል። ለጉዳዩ ምላሽ እንዲሰጡ አንድ የጤና ሚኒስቴር ፒአር ባለሙያ ጉዳዩን ከሰሙ በኋላ፣ “ እኔ የፒአር ባለሙያ ነኝ የሚመለከተውን ነው እንጂ የማገናኝህ መልስ አልሰጥህም ” ያሉ ሲሆን፣ ሌሎች የተቋሙ አካላት ለጊዜው ስልክ ለማንሳት ፈቃደኛ አልሆኑም።
نمایش همه...
👍 5
እንኳን ለዓለም አቀፍ የነርሶች ቀን አደረሳችሁ:: ለማይተካው አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን።
نمایش همه...
4
💥ዛሬ ይጀምራል #Online_CPD #For_All_health_professionals (Ethio-American-CPD) #Title_Pain Management ግንቦት 5/2016 ይጀምራል ! ➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩    📳0965410000  Ekram    📳 0942404444    📳 0941404444    📳 0965412222    📳 0941038774    📳 0462124400  http://T.me/eahci
نمایش همه...
#እሁድ_ይጀምራል_Ultrasound_Training(#Addis_Ababa_Hawassa(#Discount_For_New_Graduates ) #ግንቦት_11/2016  ጀምሮ ለ 1 ሳምንት ይሰጣል ።(ከክህሎቱ ባሻገር የ15CEU CPD Certificate  እንሰጣለን።) ---------------------------------------- ⏩ሰልጣኞች-Medical Doctors , Medical Rad.Technologists , HO, Bsc ,& Msc Midwifery. ⏩አሰልጣኞች-Rad & OBGYN specialists . ✔አዘጋጅ-Ethio-American CPD center in collaboration  Ghandi  hospitals . #Call & Register 📞Ekram            0965410000 📞Daye            0941404444 📞Tinbit             0942404444 📞office             0965412222 📞 Office            0462124400 🏃For more info .follow us on telegram :- t.me/eahci
نمایش همه...
👍 1 1
#የግርዛት_ስልጠና_Addis Ababa #Circumcision_Skill_Training_@Addis Ababa(Adult & Neonates with Ring )  በቀለበትና ያለቀለበት ➥  ግንቦት 11 /2016  ይሰጣል።(15CEU CPD & Skill) 🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶 👉የግርዛት ክህሎት ስልጠና (በቀለበትና ያለቀለበት - Ring /Without Ring-cut ) ስልጠና 👉አዘጋጅ-Ethio-American  Health Consultancy & CPD Center. 👉ሰልጣኞች-GP,HO,Nurse,Midwif    📳Ekram 0965410000    📳0941404444  Daye    📳  office       0965412222    📳  Efrata       0942404444    📳  office       0941038774    📳  office       0462124400  👉ማስታወሻ :-የሰልጣኞች ቁጥር 12 ብቻ መሆኑን እየገለፅን ቀድመው  የተመዘገቡ ብቻ የሚስተናገዱ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉Circumcision is our Patented & Accredited Course ! :-t.me/eahci
نمایش همه...
👍 1
#💥Dessie_እንዳያመልጥዎ #Ultrasound_Training Dessie #ግንቦት 11 /2016 ጀምሮ ለ 1 ሳምንት ይሰጣል ።(ከክህሎቱ ባሻገር የ15CEU CPD Certificate  እንሰጣለን።) --------------------------------------------- ⏩ሰልጣኞች-Medical Doctors , Medical Rad.Technologists , HO, Bsc ,& Msc Midwifery. ⏩አሰልጣኞች-Rad & OBGYN specialists . 🚩የስልጠና ቦታ-1. በተመረጡ ሆስፒታሎች ✔አዘጋጅ-Ethio-American CPD center in collaboration with selected hospitals . Call & Register    📳Dessie. 0914711558    📳Ekram       0965410000   📳 Daye    0941404444    📳Biruk       0965412222    📳 Office        0941038774    📳 Office        0462124400 🏃For more info .follow us on telegram :- t.me/eahci
نمایش همه...
👍 3👏 1
#ቴሌግራም_ቻናል_ጥቆማ በደም ካንሰር ህክምና(Hematology & Onco) Sub specialist እና በውስጥ ደዌ ህክምና( IM ) ስፔሻሊስትን ዶክተሩን ዶ/ር ዳህላክ ተሾመ ( Asst. Professor ) በመቀላቀል መረጃና ምክርና ያግኙ https://t.me/+I10IF3g7Dw5hNzJk
نمایش همه...
ዶ/ር ዳህላክ ተሾመ (የደም ካንሰር እና ተዛማች የደም ህመሞች ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት)

የደም ማነስ እና ተዛማች ችግሮች የማማከርና ህክምና አገልግሎት የደም መድማት ችግር ህክምና እና ማማከር አገልግሎት የደም ካንሰር ህክምና እና የማማከር አገልግሎት የአጥንት መቅኔ ላይ ናሙና እና ምርመራ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ስለ ደምና ተዛማች ችግር ያለዎትን ማንኛዉንም ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ።