fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ስኬት Freshman 2019

ስኬት Freshman 2019

رفتن به کانال در Telegram

🙌እንኳን ወደ ስኬት Freshman Tutorial በደህና መጡ🥰 ወደ Private Class ለመመዝገብ 👉 @SiketFreshmanTutorialBot 👥እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ👉 @SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ስኬት Freshman 2019

کانال ስኬት Freshman 2019 (@siket_freshman_2019) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 22 235 مشترک است و جایگاه 9 050 را در دسته آموزش و رتبه 1 627 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 22 235 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 460 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 25 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 29.13% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 15.49% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 6 470 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 440 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 58 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“🙌እንኳን ወደ ስኬት Freshman Tutorial በደህና መጡ🥰 ወደ Private Class ለመመዝገብ 👉 @SiketFreshmanTutorialBot 👥እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ👉 @SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

22 235
مشترکین
+2524 ساعت
+377 روز
+46030 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+624
در 13 کانال‌ها
سپتامبر '26
+1 698
در 48 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+944
در 59 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+2
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+291
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+318
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+529
در 48 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+144
در 46 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+334
در 45 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+1 102
در 52 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+448
در 45 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+738
در 47 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+716
در 78 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+646
در 82 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+363
در 91 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+268
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+1 233
در 11 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+2 785
در 18 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+1 949
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+2 680
در 12 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+2 267
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+3 336
در 11 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+1 010
در 15 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+188
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+176
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+228
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+267
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+506
در 5 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+281
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+236
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+309
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+1 162
در 4 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
28 اکتبر+23
27 اکتبر+25
26 اکتبر+53
25 اکتبر+15
24 اکتبر+8
23 اکتبر0
22 اکتبر0
21 اکتبر+7
20 اکتبر+37
19 اکتبر+23
18 اکتبر+22
17 اکتبر+40
16 اکتبر+27
15 اکتبر+22
14 اکتبر+54
13 اکتبر+35
12 اکتبر+29
11 اکتبر+26
10 اکتبر+12
09 اکتبر+41
08 اکتبر+23
07 اکتبر+33
06 اکتبر+1
05 اکتبر+31
04 اکتبر+11
03 اکتبر+4
02 اکتبر+22
01 اکتبر0
پست‌های کانال
+9
📚 Communicative English Skill-1 📚 Chapter one 📌 Part-1

2
👨‍🏫ለ 2019 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች✅በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣 ✅ስኬት Freshman+9
👨‍🏫ለ 2019 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች✅በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣 ✅ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም ኮርሶች ለመረዳት እጅግ ቀላል እና ግልፅ ተደርገው  👇 📚ለመረዳት ግልፅ የሆኑ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የተዘጋጁ ኖቶች፤ 🎞ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ የ Animation Video ትምህርቶች፤ 🗒የሁሉም ዩኒቨርስቲወች ያለፉ አመት Mid & Final ፈተናወች ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው 📖በእያንዳንዱ ኮርስ በየ ምእራፉ መጨረሻ ላይ የተዘጋጁ ጥያቄወች 📖ተጨማሪ ለማገዝ የተዘጋጁ የተለያዩ Worksheet &Diagrams በአንድ ቦታ ታገኛላችሁ📥 🏆ለመሆኑ ስኬት Freshman Tutorialን ምን የተለየ ያደርገዋል፦👇 ➡️አንድም ሳያስቀር ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች በአንድ ቦታ እና ጊዜ የሚሰጥ መሆኑ። ➡️የሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉ አመት ከ2013-2018 ድረስ ያሉ Mid & Final ፈተናወች ተደራጅተው እናንተ እየጠበቁ ነው። ➡️ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰአት  እየተመለሳችሁ እንደፈለጋችሁ ማግኘተ መቻላችሁ። ➡️አንዴ ተመዝግባችሁ እስከ መጨረሻው ከእኛ ጋር ማሳለፍ መቻላችሁ። ➡️የሁሉንም ተማሪን የመክፈል አቅም ያማከለ እጅግ በተመጣጣኝ  ክፍያ ትምህርቱን መስጠታችን። 🎯በተጨማሪም የ ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ከ 2013-2018 ዓ.ም ድረስ ያሉ ያለፉ አመት የ ፍሬሽማን Mid & Final Exam በረጅም ጊዜ ሂደት ተጠራቅመው በተደራጀ መንገድ ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው ታገኛላችሁ። ⬆️እነዚህን ሁሉ ፓኬጅዎች በአንድ ቦታ የምታገኙ ሲሆን 🗂ከምንሰጠው አገልግሎት አንፃር እጅግ ተመጣጣኝ እና  ሁሉንም ተማሪ ያማከለ ለአንዴ በሚከፈል ክፍያ💵 ከእኛ ጋር ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ታገኛላችሁ🙌 📲ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 ✈️Join Our channel⤵ @Siket_Freshman_2019✅
1
3
👨‍🏫ለ 2019 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች✅በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣 ✅ስኬት Freshman+9
👨‍🏫ለ 2019 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች✅በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣 ✅ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም ኮርሶች ለመረዳት እጅግ ቀላል እና ግልፅ ተደርገው  👇 📚ለመረዳት ግልፅ የሆኑ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የተዘጋጁ ኖቶች፤ 🎞ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ የ Animation Video ትምህርቶች፤ 🗒የሁሉም ዩኒቨርስቲወች ያለፉ አመት Mid & Final ፈተናወች ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው 📖በእያንዳንዱ ኮርስ በየ ምእራፉ መጨረሻ ላይ የተዘጋጁ ጥያቄወች 📖ተጨማሪ ለማገዝ የተዘጋጁ የተለያዩ Worksheet &Diagrams በአንድ ቦታ ታገኛላችሁ📥 🏆ለመሆኑ ስኬት Freshman Tutorialን ምን የተለየ ያደርገዋል፦👇 ➡️አንድም ሳያስቀር ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች በአንድ ቦታ እና ጊዜ የሚሰጥ መሆኑ። ➡️የሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉ አመት ከ2013-2018 ድረስ ያሉ Mid & Final ፈተናወች ተደራጅተው እናንተ እየጠበቁ ነው። ➡️ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰአት  እየተመለሳችሁ እንደፈለጋችሁ ማግኘተ መቻላችሁ። ➡️አንዴ ተመዝግባችሁ እስከ መጨረሻው ከእኛ ጋር ማሳለፍ መቻላችሁ። ➡️የሁሉንም ተማሪን የመክፈል አቅም ያማከለ እጅግ በተመጣጣኝ  ክፍያ ትምህርቱን መስጠታችን። 🎯በተጨማሪም የ አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ከ 2013-2018 ዓ.ም ድረስ ያሉ ያለፉ አመት የ ፍሬሽማን Mid & Final Exam በረጅም ጊዜ ሂደት ተጠራቅመው በተደራጀ መንገድ ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው ታገኛላችሁ። ⬆️እነዚህን ሁሉ ፓኬጅዎች በአንድ ቦታ የምታገኙ ሲሆን 🗂ከምንሰጠው አገልግሎት አንፃር እጅግ ተመጣጣኝ እና  ሁሉንም ተማሪ ያማከለ ለአንዴ በሚከፈል ክፍያ💵 ከእኛ ጋር ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ታገኛላችሁ🙌 📲ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 ✈️Join Our channel⤵ @Siket_Freshman_2019✅
1
4
#GambellaUniversity ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ያጠናቀቃችሁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪ
#GambellaUniversity ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ያጠናቀቃችሁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች፤ የ2019 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ✈️Join Our Channel @Siket_Freshman_2019✅️
1 416
5
🥰 ውዶችየ እንዴት ናችሁ ግቢያችሁን እንዴት አያችሁት? እንደጠበቃችሁት ነው ያገኛችሁት ወይስ ከጠበቃችሁት በላይ ነው ውይስ  ከጠበቃችሁት በታች ሆነ ?🤔 ስትገቡስ ሲኒየሮች ጦጣ ጦጣ እያሉ ጮሁባቹህ አይደል😁 የቀጣዮችን ፍሬሾች እናንተም እንዳትፋቷቸው😂 ሲኒየር መሆናችሁ ስለማይቀር አትጨነቁ። 🚌ወደ ግቢ ስትገቡስ በመንገድ ምን ምን ገጠመኝ አጋጠማችሁ? ትንሽ ያደክማል አደል? ግን ደግሞ ደስ ይላል ሀገር ታያላችሁ የተለያዬ ቋንቋዎችን ትሰማላችሁ ብቻ ቫይቡ ደስ ይላል አይደል ምዝገባስ እንዴት አለቀላችሁ?  መቼም ሁላችሁም ለመመዝገብ የሚያስፈልጋችሁን Material ሳትረሱ እንደሄዳችሁ እና ሙሉ Registration እንደጨረሳችሁ አልጠራጠረም ። 🕳የግቢያችሁን ምግብስ እንዴት አያችሁት አፖስቶ ነዋ😂መጀመርያ አካባቢ ትንሽ ቻሌንጅ ያደርጋል ግን ይለመዳል እስከዚያው ያመጣችኋትን ቆሎ እና በሶ መጠቃቀም ነው ፤ ደግሞ ሳይጀመር ቤተሰብ ይናፍቋችሁ አሏችሁ 🤨  እሽ ክላስስ ጀምራችኋል? ወይስ ገና ናችሁ? ውዶቼ ብዙዎቹ  የ Universty አስተማሪዎች ቶሎ ቶሎ ክላስ አይመጡም ይቀጣሉ😂 ግን ሲመጡ አንድ እና ሁለት Chapter ጨርሰው ነው የሚወጡ ከፈለጉ ሶስትም ሊያደርጉት ይችላሉ።  ብቻ High School ላይ ከተማራችሁት ቆንጠጥ ስለሚል የተለየ ዝግጅት ያስፈልጋችኋል! አይዟችሁ ጠንክሩ እኛ ሁሌም ከጎናችሁ ነን ከ Class አስተማሪዎቻችሁ ቀድመን ለሚድ ካዘጋጀናችሁ በኋላ ወደ Final ዝግጅቻችን እንቀጥላለን ። እኛ እያለን አንድም ተማሪ ወደማይፈልገው Dipartment መግባት የለበትም ለነገው ስኬታችሁ ጥረታችሁ ዛሬ ላይ ይሁን!! ➡️ ምዝገባው አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው! 📲ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ @SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 ✈️Join Our Channel @Siket_Freshman_2019✅️
5 249
6
📚በመጀመርያ አመት የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ሊፈትኗችሁ የሚችሉ Freshman Common Courses👇 🙌የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ከመጀመራችሁ በፊት የትኞቹ ኮርሶች ከበድ እንደሚሉና ልዩ ትኩረት እንደሚያስፈልጋቸው ማወቃችሁ ዝግጅታችሁን ውጤታማ ያደርገዋል። በብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የበርካታ ተማሪዎችን GPA ዝቅ የሚያደርጉት 3ቱ ዋና ዋና ኮርሶች እነዚህ ናቸው፦ 3️⃣. Mathematics for Natural / Social Science (Math 1011 / 1012) ይህ ኮርስ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Math ጋር ሲነጻጸር Pace (ፍጥነቱ) እና የትምህርቱ Depth (ጥልቀት) ከፍተኛ ነው። 🎯ትኩረት የሚሹ ነጥቦች👇 Propositional Logic, Set Theory, Complex Numbers, Matrices እና Calculus (Limits, Derivatives & Integration) በአንድ Semester ይሸፈናሉ። Midterm እና Final Exam ጥያቄዎች ቀጥታ Computation (ስሌት) ላይ ብቻ ሳይሆን Theoretical Proofs እና Deep Conceptual Understanding ላይ ያተኩራሉ። 2️⃣. Logic and Critical Thinking (LoCT 1011) የLogic ትምህርት በHigh School ፈጽሞ አግኝታችሁት የማታውቁት አዲስ የFormal Reasoning እና Philosophical Analysis ዘርፍ ነው። 🎯ትኩረት የሚሹ ነጥቦች👇 Ordinary language መግለጫዎችን ወደ Symbolic Logic መቀየር እና Inference Rules መተግበር። በፈተና ወቅት በጣም የሚያደናግሩትን Informal Fallacies መለየትና Formal Deductive Techniques መረዳት ያስፈልጋል ስኬት Freshman Private Class ላይ በደምብ እየፈተፈትን ስለምናየው አንድም ተማሪ ከ A ውጪ የሚያመጣ ተማሪ አይኖርም። 3️⃣. General Physics (Phys 1011) / Introduction to Economics (Econn 1011) (ለNatural Science ተማሪዎች Physics፤ ለSocial Science ተማሪዎች ደግሞ Economics) ✅General Physics (Natural Science): Calculus-based Physics ስለሆነ Vector Analysis እና Differential Formulations ከPhysics ጽንሰ-ሀሳቦች ጋር አዋህዶ መተግበርን ይጠይቃል። ✅Introduction to Economics (Social Science): Graphical Analysis, Mathematical Formulas (Elasticity, Equilibrium) እና Theoretical Models ሚዛናዊ በሆነ መንገድ መያዝ ይኖርባችኋል። 💡 የእኛ ምክር፡ 📌Freshman ላይ እነዚህ ኮርሶች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎች ኮርሶችም አስቸጋሪ እንዲሁም በዛው ልክ ደግሞ በጣም ቀላል ኮርሶች ታገኛላችሁ፤እንደ አጠቃላይ ስንመለከተው ፍሬሽማንን ንቆ መመልከት በህይወታችሁ ትልቁን ዋጋ የሚያስከፍል ነገር ነው🙌 የምትፈልጉት Department ለመግባት ፍሬሽማን የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል ለዚህም ነው ፍሬሽማን የሂወት አቅጣጫ ይወስናል የሚባለው 👀ስንቶቻችሁስ ጥናት ጀምራችኋል? ከአሁኑ ስለምትማሩት ትምህርት ትንሽ እንኳን ፍንጭ ከሌላችሁ መቼ ልትረዱት ነው🤔የሚኖራችሁ አጭር ጊዜ⌚️ የሚያስፈልጋችሁ ደግሞ ትልቅ ውጤት ነው🙌 ❤️ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም 20 ፍሬሽማን ኮርሶች እንዲሁም ተጨማሪ የሁሉንም ግቢወች ያለፉ አመት ፈተናወችንም ጨምሮ በአንድ ቦታ እየሰጠን እንገኛለን✅ ✍️ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው ከወዲሁ ተመዝግባችሁ ትምህርቶችን በፈለጋችሁን ጊዜ እና ሰዓት እየተመላለሳችሁ ከእኛ ጋር መከታተል ትችላላችሁ📱 📲ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
7 006
7
የጥሪ ማስታወቅያ #MekelleUniversity በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ-ግብር ለተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ግዜ ጥቅምት
የጥሪ ማስታወቅያ #MekelleUniversity በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ-ግብር ለተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ግዜ ጥቅምት 20-21/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋና ግቢ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሓቂ ግቢ በኣካል እንድትገኙ እናሳስባለን። ተጨማሪ መረጃ ምስሉ ላይ ተያይዟል። 📱Join Our Channel⤵ @Siket_Freshman_2019✅
2 617
8
🙌ብዙወቻችሁ በተደጋጋሚ ስለምትጠይቁን ጥያቄዎች መልስ እንስጣችሁ 👇 1️⃣,ትምህርቱን እንዴት ነው የምትሰጡን ? ✅ መልስ፦ ትምህርቱን የምንሰጣችሁ ዋነውን Modulኣችሁን መሰረት ባደረገ መልኩ በሁለት መንገድ ነው እነሱም፦ 📌 በ Video 📹 እና 📌 በ አማርኛ እና እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ነው ስለዚህ የቲቶሪያላችን አባል ሲሆኑ ሙሉ የ Freshman ትምህርቶችን በዚህ መንገድ ነው የምናስተምራችሁ 🤷‍♀️። 2️⃣ ክፍያው አንዴ ነው ወይስ በየ ወሩ ነው? ✅መልስ፦ የምትከፍሉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው 💵  አንዴ በከፈላችሁት ክፍያ ነው ሙሉ (20) የ Freshman ትምህርታችሁን በተጨማሪም በሀገራችን የሚገኙ 39 የሚጠጉ ዩኒቨርስቲወች ያለፉ አመት Mid & Final ፈተናወችን በተደራጀ መንገድ አብራችሁ በማግኘት እስከመጨረሻው ከኛ ጋር የምታጠናቅቁት እንጂ አንዴ ከከፈላችሁ ምንም አይነት በየወሩ የምትከፍሉት ገንዘብ አይኖርም 🙅‍♀️ ። 3️⃣ ክፍያው በዛብን ይቀነስልን? ✅ መልስ፦ ክፍያችን እጅግ ተመጣጣኝ ነው እንደውም ከምንሰጠው አገልግሎት አንፃር ሲታይ አነስተኛ ክፍያ ነው🙌 ይህን ያልንበት ምክንያትም ስኬት Freahman ከሁሉም በተለየ መልኩ 20 የ ፍሬሽማን ኮርሶችን ማለትም ትምህርቶችን በአንድ አማራጭ ብቻ  በ Video ወይንም በ ኖት መርጠን በአንዱ  ብቻ ሳይሆን የምንሰጠው 🗣በሁለቱም አማራጭ ነው ይህም ማለት በ Video ማስተማር ያለብንን በ Video እና በኖት መማር ያለብንን ለመረዳት ግልፅ በሆነ Amharic & English Mixed ኖት በመስጠት እና  በተጨማሪም ለ Mid  and Final የሚያዘጋጃችሁን ጥያቄዎች ከየ ምእራፉ መጨረሻ በማውጣት ከነ መልስና ማብራሪያቸው እንዲሁም የ ተለያዩ Universtyዎች ያለፉ አመት Mid And Final ፈተናዎችንም ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው በ አንድላይ ስለምንሰጥ ክፈያው ተመጣጣኝ ነው🤷‍♂️ ። 4️⃣ ትምህርቱን በ Program ነው የምትሰጡት ? ✅ መልስ፦ አው በደንብ ከዚህ በፊት ስናደርግ እንደነበረው እራሱን የቻለ Program አውጥተን  ነው እየተመማርን የምንሄድ ከ አስተማሪዎቻችሁ እየቀደምን እና ያልገባችሁን እየተጠያየቅን ለ Mid Examኣችሁ ብቁ ከሆናችሁ በኋላ ደግሞ ወደ Final Examኣችሁ ዝግጅት እንጀምራለን ይሄም የሚሆነው ከ ሰኞ እስከ ቅዳሜ በምናወጣው Program መሰረት ነው። 5️⃣ ብመዘገብ በትምህርቱ ምን ያክል ተጠቃሚ እሆናለሁ? ✅  መልስ፦  ዩኒቨርሲቲ ላይ ለመረዳት ውስብስብ  የሆነውን  ሞጁል በቀላሉ ተረድታችሁ ለፈተና ብቁ ከማድረግ በተጨማሪ በፍሬሽማን ቆይታችሁ የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ወደየምትፈልጉት Department እንድትገቡ በማገዝ ትልቁን አስተዋፅኦ ያበረክትላቹሀል። 6️⃣ መቼ ብመዘገብ የተሻለ ነው? ✅ መልስ፦ ትምህርቱን መስጠት ስለጀመርን አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ከወዲሁ ዝግጅት መጀመር  ትችላላችሁ 🙌በማንኛውም ጊዜ ብትመዘገቡ ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰዓት እየተመላለሳችሁ ስለምታገኙት ምንም የሚያመልጣችሁ  ነገር አይኖርም🙅‍♂️ 📝ከወዲሁ ዝግጅት ብትጀምሩ መልካም ነው ነገር ግን አሁን ካልቻላችሁ በቻላችሁበት ጊዜ ተመዝግባችሁ ሁሉንም ትምህርቶች እንደፈለጋችሁ  ማግኘት ትችላላችሁ🤗 📲ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
7 876
9
🥰 ውዶቼ ዝግጅት ጀምሩ ዛሬያችሁን ለነገ አትስጡ !! ➡️ ልብ በሉ ትላንትና ነገ ያላችሁት ቀን ዛሬ ነው ታዲያ የዛሬውን ቀንስ ለነገ ታሳልፉት ይሆን🤔 ❓ ⚠️አስተውሉ ስኬት በምኞት ሳይሆን በየቀኑ በሚደረግ ጥረት ነው የሚገነባው። ትልቁ ውጤት የሚጀምረው አሁን ከምትከፍቱት አንዲት የደብተር ገጽ፣ ዛሬ ከምታጠኗት አንዲት አጭር ኖት ነው። ✅ ​ጊዜ ማንንም አይጠብቅም፤ ዛሬ የደከማችሁለት ድካም ነገ የፈተና አዳራሽ ውስጥ በፈገግታ እና በኩራት ይካሳችኋል አልፎ ተርፎም የምትፈልጉትን department በ አንደኝነት ያስገባችኋል ። ➡️ ​ስለዚህ ሰበብ ማብዛቱን አቁሙና አሁኑኑ ጀምሩ!! 📲ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
8 042
10
🔖ፍሬሽማን ላይ ከፍተኛ ውጤት ለመስራት  ያላችሁበትን ዩኒቨርስቲ ተኮር ጥናት ማድረግ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል። 👥የተለያዩ ባለፉት አመታት ፍሬሽማን ተምረው ያለፉ ተማሪወችን የመጠየቅ እድል አግኝታችሁ ከሆነ የሚመልሱላችሁ ምላሽ ተመሳሳይ ነው🗣እሱም ያላችሁበትን ግቢ ያለፉ አመት ፈተናወች ደጋግማችሁ ስሩ ፈተናወች ተደጋጋሚ ናቸው የሚል ይሆናል❗️ 👨‍🏫Freshman ላይ ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡት 24 ሰዓት ያለ እረፍት የቸከሉት ሳይሆኑ👨‍💻 የተወሰነ ሰዓት ተጠቅመው Smart በሆነ መንገድ የሚያጠኑት ናቸው ይህ የማይካድ መራራ እውነት ነው!! 💬እንዴት Smart በሆነ መንገድ ማጥናት እችላለሁ ካላችሁ ደግሞ አንድ ቀላል ህግ አለች👇 1️⃣,ከስር ከስሩ አንብቡ 2️⃣,በእለቱ ስላነበባችሁት ነገር ብቻ ጥያቄ ስሩ፤ 3️⃣,ከእናንተ ውጭ ያሉ አስተማሪዎች ስለ ፈተና አወጣጡ ምን አሉ የሚለውን መረጃ ሰብስቡ፤ 4️⃣,የግቢያችሁን ብቻ ያለፉ አመት ፈተናወችን ስሩ።🙌አለቀ   🙋‍♂የሁላችሁም ጥያቄ የሚሆነው አንዴት እኔ አዲስ ፍሬሽ ተማሪ ይሄን ሁሉ ነገር ከየትስ አመጣለሁ❓እንዴትስ ማድረግ እችላለሁ ❓የሚለው ነው🤔 🙌ይሄን ሁሉ በአንድ ቦታ የምታገኙበት ማለትም👇 ➡️ሁሉንም 20 የ Freshmen ኮርሶችን በ Video፤ለመረዳት ግልፅ ተደርገው በአማረኛ እና እንግሊዝኛ ኖት ትምህርቶች፤ ➡️ግቢ ተኮር መረጃ መድረክ ማለትም አንድ ግቢ የምትማሩ ነገር ግን በተለያየ Section  ያላችሁ የፍሬሽማን ተማሪወች መረጃ የምትለዋወጡበት ልዩ መድረክ አለ 👥 አገልግሎቱም በየ ሴክሽኑ ያሉ አስተማሪወች ስለ ፈተና አወጣጡ ምን አሉ የሚለውን መረጃ የምትለዋወጡበት ነው (አስተውሉ የፍሬሽማን  Mid &Final የሚወጣው በ የዲፓርትመንት ስለሆነ የሁሉም ተመሳሳይ ነው)🙌 ልብ በሉ ይሄን መረጃ በአንድ ቦታ እና በተደራጀ መልኩ የምታገኙበት ብቸኛው ቦታ ስኬት Freshman ላይ ብቻ ነው📥 ➡️38 የሚጠጉ የሀገራችን ዩኒቨርስቲውች  በየ ግቢያቸው  እንደየ አመተምህረታቸው እና የትምህርት አይነታቸው ተሰድረው የተቀመጡ ከ2013-2018 ድረስ ያሉ ያለፉ አመት Mid & Final ፈተናወች በስኬት Freshman ከ Tutorial በተጨማሪ ተሰድረው ታገኛላልሁ 🙌 🏢የሚከተሉት ግቢ ተማሪወች ከሆናችሁ ሁሉም ከ2013-2018 ድረስ ያሉ ያለፉ አመት Mid & Final ፈተናወች ማግኘት ትችላላችሁ👇 AAU  AASTU  ASTU  DBTU AGU   AMU     GU       BDU AU      ASU      HRU    JU DBU   DMU     DDU    JGU BHU   HWU     WOU   MTU DU      MWU      MU    WCU HU     KMU       NU     JJU SU     JKU        WU     SLU ARU  WRU    WRU     WSU      📚ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም በአንድ ቦታ የምታገኙበት  በተጨማሪም ያላችሁበትን ዩኒቨርስቲ ተኮር ትምህርት የሚሰጥ የትምህርት ማእከል ነው📝 ✍️ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። 📲ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
9 851
11
ማስታወቂያ! በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ
ማስታወቂያ! በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ! በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ! 👉ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት፤ ከ9-12ኛ ትራንስክሪፕት፤ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 3×4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን። 👉በ2018 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓስ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ የምታመለክቱት በቡሬ ካምፓስ ይሆናል። 👉በ2019 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደ ፊት የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን። 🏢Debremarkos Freshman Group👇@DebremarkosFreshman2019 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
5 192
12
✅Department የወደፊት ህይወታችሁን አቅጣጫ የሚወስን ቁልፍ ነገር ነው። 🕴የመረጣችሁት ዲፓርትመንት ለመግባት ደግሞ ትልቁን ከ90% በላይ ድርሻውን የሚወስደው የ Freshman ውጤት ነው🙌 �
✅Department የወደፊት ህይወታችሁን አቅጣጫ የሚወስን ቁልፍ ነገር ነው። 🕴የመረጣችሁት ዲፓርትመንት ለመግባት ደግሞ ትልቁን  ከ90% በላይ ድርሻውን የሚወስደው የ Freshman ውጤት ነው🙌 👤እናንስ ምን እያሰባችሁ ነው 1 ወይንም 2 አመት በ ዩኒቨርስቲ እድሜያችሁን አቃጥላችሁ🙇‍♂️ የማትፈልጉትና የማይሆን Department ብንገባስ ብላችሁ አስባችሁ ታቃላችሁ🤔 🚨አስተውሉ መመለስ በማትችሉት እድሜ አትቀልዱ ፤ ትምህርትን መርጣችሁ ወደ ትምህርት አለም እስከገባችሁ ድረስ ዋና ስራችሁ ትምህርታችሁ ሊሆን ይገባል🤷‍♂️። 📚ስንቶቻችሁስ ጥናት ጀምራችኋል❓ ከአሁኑ ስለምትማሩት ትምህርት ትንሽ እንኳን ፍንጭ ከሌላችሁ መቼ ልትረዱት ነው🙄የሚኖራችሁ አጭር ጊዜ🕰 የሚያስፈልጋችሁ ደግሞ ትልቅ ውጤት ነው🙌 ✅ለረጅም አመታት ልምድ ያለው እና በሚሰጠው የትምህርት ጥራት የሚታወቀው ስኬት Freshman Tutorial  የ 2019 የትምህርት ዘመንም ትምህርት ምዝገባ ጀምሮ በማስተማር ላይ ይገኛል📚 🌐ትምህርቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል ሁሉም ተማሪወቻችን ከስር ከስሩ እያነበቡ ፤በየምእራፉ ጥያቄወችን እየሰሩ ይገኛሉ። 🧐እናንተስ ማንን ትጠብቃላችሁ የትኛውን ጊዜስ እየጠበቃሁ ነው። ✍️ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። 🚨ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
10 775
13
👨‍🏫ለ 2019 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች✅በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣 ✅ስኬት Freshman+9
👨‍🏫ለ 2019 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች✅በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣 ✅ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም ኮርሶች ለመረዳት እጅግ ቀላል እና ግልፅ ተደርገው  👇 📚ለመረዳት ግልፅ የሆኑ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የተዘጋጁ ኖቶች፤ 🎞ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ የ Animation Video ትምህርቶች፤ 🗒የሁሉም ዩኒቨርስቲወች ያለፉ አመት Mid & Final ፈተናወች ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው 📖በእያንዳንዱ ኮርስ በየ ምእራፉ መጨረሻ ላይ የተዘጋጁ ጥያቄወች 📖ተጨማሪ ለማገዝ የተዘጋጁ የተለያዩ Worksheet &Diagrams በአንድ ቦታ ታገኛላችሁ📥 🏆ለመሆኑ ስኬት Freshman Tutorialን ምን የተለየ ያደርገዋል፦👇 ➡️አንድም ሳያስቀር ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች በአንድ ቦታ እና ጊዜ የሚሰጥ መሆኑ። ➡️የሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉ አመት ከ2013-2018 ድረስ ያሉ Mid & Final ፈተናወች ተደራጅተው እናንተ እየጠበቁ ነው። ➡️ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰአት  እየተመለሳችሁ እንደፈለጋችሁ ማግኘተ መቻላችሁ። ➡️አንዴ ተመዝግባችሁ እስከ መጨረሻው ከእኛ ጋር ማሳለፍ መቻላችሁ። ➡️የሁሉንም ተማሪን የመክፈል አቅም ያማከለ እጅግ በተመጣጣኝ  ክፍያ ትምህርቱን መስጠታችን። ⬆️እነዚህን ሁሉ ፓኬጅዎች በአንድ ቦታ የምታገኙ ሲሆን 🗂ከምንሰጠው አገልግሎት አንፃር እጅግ ተመጣጣኝ እና  ሁሉንም ተማሪ ያማከለ ለአንዴ በሚከፈል ክፍያ💵 ከእኛ ጋር ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ታገኛላችሁ🙌 🚨ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇@SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
12 126
14
📢 ምክር ከ ስርቆት ጋር በተያያዘ 📚 ግቢ ውስጥ አሁን ባላችሁበት Condition dorm ውስጥ እስከ ምትላመዱ ድረስ ማንንም ማመን አትችሉም ማንንም። ስለዚህ እንዝላል አትሁኑ... ልብሳችሁን ፣ጓዛችሁን ሎከራችሁ ውስጥ ቆልፉ፤ በፍጹም ስልክ Charger አድርጋችሁ እንዳትወጡ ትበላላችሁ even ጓደኛየ Fresh እያለን ቻርጅ አድርጓ ተኝቶ ጥዋት ሲነሳ ስልኩ የለም ...ዶርም ውስጥ ያሉ ጓደኞቹን በሙሉ ቢጠይቃቸው አላየንም ነው ያሉት ቢከሳቸውም ምንም መፍትሄ አላገኘም ። ብቻ አንዴ አትበሉ እንጅ ከተሰረቃችሁ ምንም መፍትሄ የለም። ሌላው ከዚህ ላይ ማንሳት የምፈልገው የDorm ቁልፍ ቀድሞ ከ dormu አባል ለመጣው ልጅ አንድ ብቻ ስለሚሰጣችሁ እንደፈለጋችሁ Dorm ውስጥ መግባት መውጣት ላትችሉ ትችላላችሁ ፤ ልጁ ሳይኖር ሲቀር ሁሌ እየደወላችሁ ና ክፈትልኝ ማለት ያሰጠላችኅል ። ይሄን ለማስቀረት ስትሉም ቁልፏን በሩ ታች ስር እያስቀመጣችሁ ትሄዳላችሁ ይህ ትልቅ ስህተት ነው ❌ almost all በሚባል መልኩ ይችን ሙድ ሁሉ ያውቃታል እናንተን መስረቅ የሚፈልግ አካል መጀመሪያ በደንብ ነው የሚያጠናችሁ ከዛ መውጣታችሁን ጠብቆ ታች ቁልፏን አግኝቶ ቢገባስ?......እሽ ማድረግ ስላለባችሁ ወደ መፍትሄው እንሂድ 📌1 ህጋዊው መፍትሄ ቁልፍ የያዘውን ልጅ ቁልፍ በመቀበል እየተቀባበላችሁ መጠቀም። ግን ይሄ በጣም አዝግ ነው አስባችሁታል ሁሌ እሱን እየጠበቃችሁ ....🤔 📌2 ህጋዊ ያልሆነው መፍትሄ🙈 ቁልፍ ማስቀረጽ🤷🏾‍♂ ...ይሄን ሁሉ ተማሪ የሚያደርገው ነገር ነው። ከ University አቅራቢያ ስራየ ብለው የሚጠብቋችሁ ቁልፍ ቀራጮች አሉ ከነሱ Original ቁልፍን በማስቀረጽ የራሳችሁን መያዝ ትችላላችሁ ሁነኛ መፍትሄ ነው። ግን ፕሮክተር ከያዛችሁ🤦🏾‍♂ .... ልትፈርሙ ትችላላችሁ ከባድ Risk አለው። 📚 ከግቢ ውጭ fresh አደላችሁ ከተማውን ለማየት ከ ግቢ መውጣታችሁ አይቀርም ...ግን አደራ ብቻችሁን ላለመውጣት ሞክሩ በስርቆት PHD ያላቸው localሎች እናንተን እየጠበቁ ነው 😋 ፣ ድንቅ ቴክኒኮችን ተጠቅመው እንዴት እንደሚሸውዷችሁ አታውቁትም .... ስልካችሁን ፣ብራችሁን በ ፍቃደኝነት አስረክባችሁ ነው ምትመጡት። የምሬን ነው ምላችሁ ጓደኛየን እንዴት እንደበሉት ብነግራችሁ አንድ ሙሉ ድርሰት ይወጣዋል በ group ሁነው Drama ሰርተው እንዴት እንዳሳመኑት እነሱ እና ፈጣሪ ብቻ ነው ሚያውቀው ስልኩ የለ ብሩ የ እጅ ስሀቱ ሳይቀር አስረክቧቸው የመጣ። እና ለግዜው ከ localoch ብትርቁ መልካም ነው።ዘው ብለው እራሳቸው መጠው ካወሯችሁ ጠርጥሩ..... 👉 ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው! 🚨ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇 @SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
12 489
15
#ጥቆማ 📢 ስኬት Freshman Tutorial ዘንድሮ ፍሬሽማን ለምትገቡ ተማሪዎች የቲቶርያል ፕሮግራም በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ✅ አጭር፣ ግልጽና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትምህርቶችን በማቅረብ ፍሬሽ+8
#ጥቆማ 📢 ስኬት Freshman Tutorial  ዘንድሮ ፍሬሽማን ለምትገቡ ተማሪዎች የቲቶርያል ፕሮግራም በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ✅ አጭር፣ ግልጽና ለመረዳት ቀላል የሆኑ  ትምህርቶችን በማቅረብ ፍሬሽማን ኮርሶችን ያስተምራል። 👨‍🏫👩‍🏫 ለሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እንዲሁም በ አዲስ አበባ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ለሚመደቡ ተማሪዎች ቲቶሪያሉ ይሰጣል፡፡ 📖 በተጨማሪም ከ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ፥ በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 400 በላይ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያቸው ና መልሳቸው ያገኛሉ። 🚨ለመመዝገብ👇 @SiketFreshmanTutorialBot 💬እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇 @SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
10 653
16
የጥሪ ማስታወቂያ #AdigratUniversity ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣንደኛ ዓመትና ሬሜዲያል ላለፋችሁ ተማሪዎች 📅 የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 23 እና 24/2019 🚀Join Our Channel👇
የጥሪ ማስታወቂያ #AdigratUniversity ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣንደኛ ዓመትና ሬሜዲያል ላለፋችሁ ተማሪዎች 📅 የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 23 እና 24/2019 🚀Join Our Channel👇
4 161
17
የጥሪ ማስታወቂያ #AdigratUniversity ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣንደኛ ዓመትና ሬሜዲያል ላለፋችሁ ተማሪዎች 📅 የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 23 እና 24/2019 🚀Join Our Channel👇
የጥሪ ማስታወቂያ #AdigratUniversity ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣንደኛ ዓመትና ሬሜዲያል ላለፋችሁ ተማሪዎች 📅 የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 23 እና 24/2019 🚀Join Our Channel👇
8
18
#የጥሪ_ማስታወቂያ #Raya_University በራያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በ
#የጥሪ_ማስታወቂያ #Raya_University በራያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ1ኛ ወሰነ ትምህርት የምዝገባ ቀን ጥቅምት 18-19/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ፅህፈት ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ያሳውቃል፡፡ ማሳሰቢያ፡ 1. ከላይ ከተጠቀሱት የመመዝገቢያ ቀናት በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ 2. ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ሌሎች ለመማር የሚያገለግሉ የትምህርት ቁሳቁስ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡ 🏢Raya University Freshman Group👇 @RayaUniversitfreshman2019 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
4 517
19
#የጥሪ_ማስታወቅያ #AksumUniversity ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ 📅 የዩኒቨርሲቲ መግብያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይ
#የጥሪ_ማስታወቅያ #AksumUniversity ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ 📅 የዩኒቨርሲቲ መግብያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። 🏢Axum University Freshman Group👇 @AxumUniversityFreshman2019 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
4 121
20
#የጥሪ_ማስታወቂያ #AmboUniversity የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 16 እና 17/2019 ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል። 🏢Ambo University Freshman Group👇 @AmboUniv
#የጥሪ_ማስታወቂያ #AmboUniversity የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 16 እና 17/2019 ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል። 🏢Ambo University Freshman Group👇 @AmboUniversityFreshman2019 📱Join Our Channel👇 @Siket_Freshman_2019✅
3 953