ስኬት Freshman 2019
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
📈 تحلیل کانال تلگرام ስኬት Freshman 2019
کانال ስኬት Freshman 2019 (@siket_freshman_2019) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 20 415 مشترک است و جایگاه 9 691 را در دسته آموزش و رتبه 1 688 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 20 415 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 31 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 487 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 36 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.48% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.95% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 4 944 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 413 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 20 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
توضیحی برای کانال ارائه نشده است.
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
20 415
مشترکین
+3624 ساعت
+6427 روز
+48730 روز
آرشیو پست ها
20 415
🙇♂️ሁሉም የጭንቅ ጊዜወች አልፈው አሁን ሁላችሁም መደበኛ የFreshman ተማሪወች ሆናችኋል👨🏫
🤲ፀሎታችሁ ተሰምቶ አሁን የምትፈልጉት ሆኗል ፈጣሪ ይመስገን🙏📚ከዚህ በኋላ ስለ Freshman ትምህርቶች የተለያዩ ጠቃሚ መረጃወችን መስጠት እንጀምራለን🙌 🌐JOIN & SHEAR 👇 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019
20 415
የ 2018 ዓ/ም የ Remedial ውጤት ይፋ ሆኗል
🌐በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ውጤት ስለተለቀቀ ከዚህ ሰአት ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ
መመልከቻ Link👇
👉 https://result.ethernet.edu.et
በሁለቱ ካልሰራላችሁና Network ካስቸገራቹ Group ላይ እናይላችኋለን
@Siket_Freshman_2019
@Siket_Freshman_2019
@Siket_Freshman_2019
20 415
🥰ውድ የስኬት Freshman ቤተሰቦች በ2019 ወደ ፍሬሽማን ስትገቡ የምትማሯቸው ኮርሶች አዲስ እንዳይሆንባችሁ ስለ ሁሉም ኮርሶች አጫጭር ገለፃ እንሰጣቹሀለን🙌
🏢መግባት ስለምትፈልጉባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የተለያዩ መረጃወችን እየሰጠናችሁ ጎን ለጎን ከ ፍሬሽማን ትምህርቶች ጋር ከወዲሁ እንድትላመዱ እናደርጋለን✍️
👨🏫በተጨማሪም ዩኒቨርስቲ ላይ እንዴት ውጤታማ እንደምትሆኑ እና እንዴት ከፍተኛ GPA መስራት እንደምትችሉ የተለያየ 💡ቲፖችን እንጠቁማቹሀለን✍️
🌐JOIN👇
@Siket_Freshman_2019
@Siket_Freshman_2019
20 415
📚 ውዶቼ በ Freshman የትምህርት ቆይታችሁ ሙሉውን አመት 20 ኮርሶችን ነው የምትወስዱት እነዚህን ማለት ነው 👇👇
📌 first semester
1. 📚 Communicative English 1
2. 📚 Geography
3. 📚 physcholgy
4. 📚 Logic And critical Thinking
5. 📚Physical Fitness
6. 📚general physics
7. 📚Economics
8.📚 Maths for natural.
9.📚 Maths for social
📌 second semester !
10.📚Inclusiveness
11.📚Introduction to Emerging Technology
12. 📚 Anthropology
13.📚 Global trend
14.📚 Civic and moral education
15.📚 General chemistry
16.📚 General biology
17.📚 Entrepreneurship
18.📚 Histroy of ethiopia and horn africa
19. 📚 applied maths one
20.📚 Communicative English 2
🎓 እነዚህ በየዮኒቨርስቲዎቹ ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶች ናቸው ፤ እንደየግቢዎቹ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡት ይለያያሉ ፤ አንዳንድ ግቢዎች መጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጠው ሌሎች ጋር በሁለተኛ ሴሚስተር ይሰጣል ።
🙌 ቀጣይ ደግሞ እያንዳንዳቸው በውስጣቸው ስንት Chapter እንደያዙ እና Highlight ፣ Highlighታቸውን ቀንጨብ ቀንጨብ አድርገን እናያቸዋለን ግንዛቤ ፈጥራችሁ ወደ ግቢያችሁ እንድትገቡ☺️
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
20 415
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
20 415
ምክር ቢጤ 💡
📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️
📚 የትኛው ዩኒቨርሲቲ 🏛️ እና ምን አይነት Department 🎓 መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ 🤔። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው💡፤
✅ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ 🎯
በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ 💼 ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ 🔍።
ለምሳሌ Website, Mobile apps 📱💻 የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, Computer Science, IT department ያላቸውን 🖥️⚡።
✅ 2. ዩኒቨርሲቲው በብዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ 🌟
ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው 👍። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ 🧐።
👨🏫 መምህራኖቹ: ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው 💪።
📚 መሠረተ ልማት: ቤተ መጽሐፍት 📖፣ Computer class 🖥️፣ Wi-Fi 📶፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎች 🔬 እና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው ✨።
✅ 3. አቅማችሁን እወቁ ⚖️
እንደ አዲስ አበባ 🏢፣ ባህርዳር 🌊፣ ጎንደር 🏰 ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departmentዎች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ ⚔️። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች 🧠 ከነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ (GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት 📈።
ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ 🎯።
📌 ለምሳሌ: Addis Ababa ላይ Software ለመግባት GPA ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል 🏆፤ እንደ Debre Berhan, Dire Dawa 🏙️ የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5 - 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ ✅።
ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው ⚠️፤ በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ 🧠💯!
🕊️ ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድርጉ!
🎯ሁላችሁም በመረጋጋት አስቡ በየትኛውም ሁኔታ Freshmanንም ሆነ Remedial እኛ ከጓናችሁ ሆነን እናግዛቹሀለን🙌📥ስለ Freshman ማንኛውም መረጃ ለማግኘት 👇 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 📥ስለ Remedial ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት👇 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019
20 415
#ሰበር🔥
የአፕትቲዩድ እና ባይሎጂ ፈተና ላይ የእርማት ችግር መኖሩ የትምህርት ቤት አመራሮች እገለጹ ነው በተለይ 00 የሚል ውጤቶች መብራከታቸውን ለሚመለከተው አካል ማመልከታቸውን ገልጸዋል
ሚሳጣቸውን ምላሽ በቀጣይ እናቀርባለን
⬅️ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊
20 415
📚 ውዶቼ በ Freshman የትምህርት ቆይታችሁ ሙሉውን አመት 20 ኮርሶችን ነው የምትወስዱት እነዚህን ማለት ነው 👇👇
📌 first semester
1. 📚 Communicative English 1
2. 📚 Geography
3. 📚 physcholgy
4. 📚 Logic And critical Thinking
5. 📚Physical Fitness
6. 📚general physics
7. 📚Economics
8.📚 Maths for natural.
9.📚 Maths for social
📌 second semester !
10.📚Inclusiveness
11.📚Introduction to Emerging Technology
12. 📚 Anthropology
13.📚 Global trend
14.📚 Civic and moral education
15.📚 General chemistry
16.📚 General biology
17.📚 Entrepreneurship
18.📚 Histroy of ethiopia and horn africa
19. 📚 applied maths one
20.📚 Communicative English 2
🎓 እነዚህ በየዮኒቨርስቲዎቹ ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶች ናቸው ፤ እንደየግቢዎቹ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡት ይለያያሉ ፤ አንዳንድ ግቢዎች መጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጠው ሌሎች ጋር በሁለተኛ ሴሚስተር ይሰጣል ።
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
20 415
🙌 ጉዞ ወደ ፍሬሽ ተያይዞ!!!
ፈጣሪ አግዞን እዚህ ደርሰናል ከ እንግዲህ በሷችሁን እና ቆሏችሁን አዘጋጁ 😂
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
20 415
🏢የትኛው University መግባት ትፈልጋላችሁ❓
✅የምትገቡበት University የወደፊት እጣ ፈንታችሁ ስለሚወስነው ተጠንቃችሁን መሙላት ይኖርባቹሀል🙌ስለዚህ መግባት ስለምትፈልጉበት University ትክክለኛ መረጃ ከወዲሁ ማጣራት አለባችሁ🔎
👨🏫መግባት ስለምትፈልጉበት ዩኒቨርስቲ ማንኛውንም መረጃ🗞፤የሚሰጡት Department፤ 🙌እንዲሁም ስለ ግቢወች አጠቃላይ መረጃ ማወቅ ከፈለጋችሁ⬇️
🌐ከታች የሁሉንም ግቢወችን ትክክለኛ መረጃ የምታገኙበት Link አስቀምጠንላቹሀል የሁሉም ግቢወችን መገኛ Link ይዘንላችሁ መጠናል👇
►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►►◄
◾️1. Addis Ababa University
👉https://t.me/+kjbUC9mv2nYxODg8
◾️2. Adigrat University
👉https://t.me/+4GFV8NRH4JAzMWJk
◾️3. Ambo University
👉https://t.me/+jEcK2xgQQ8FhNzE0
◾️4. Arba Minch University
👉https://t.me/+mNAOFz5Vz5oxYTc0
◾️5. Bahir Dar University
👉https://t.me/+-_fMGYvWHOc3YWE0
◾️6. Debre Berhan University
👉https://t.me/+E6Tqa0WFtO0zZTU8
◾️7. Debre Markos University
👉https://t.me/+UPOvCu6ALsozN2E0
◾️8. Debre Tabor University
👉https://t.me/+KdkRS47kRFhjZDRk
◾️9. Dire Dawa University
👉https://t.me/+sO1z547D1wswYWU0
◾️10. Gondar University
👉https://t.me/+NiHKfvA4UnthZjA8
◾️11. Haramaya University
👉https://t.me/+D-9FFizTuCBlMjI0
◾️12. Hawassa University
👉https://t.me/+HngezzJvYlFlMDE0
◾️13. Jigjiga University
👉https://t.me/+8FJE3_fpEREwN2U0
◾️14. Jimma University
👉https://t.me/+OIJG-AE7_mc3YTlk
◾️15. Madda Walabu University
👉https://t.me/+Yw-kvaZoOXBmZTY0
◾️16. Mekelle University
👉https://t.me/+3dyHYw0FEN5jOWI0
◾️17. Mizan-Tepi University
👉https://t.me/+sYA3RvoKA1EwMzhk
◾️18. Wollega University
👉https://t.me/+LCVOe_wOENBjZjI0
◾️19. Wolaita Sodo University
👉https://t.me/+zSWbfZAvYhFkYjRk
◾️20. Wollo University
👉https://t.me/+j41f_PH09G41YTRk
◾️21. Samara University
👉https://t.me/+JfuBF6Aily4zNTU0
◾️22. Bule Hora University
👉https://t.me/+IkjTSm0HfOUzODI8
◾️23. Dilla University
👉https://t.me/+fSpTg5TAh2Q2ZWI0
◾️24. Wolkite University
👉https://t.me/+Q3PD7b9y4us3YzNk
◾️25. Oda Bultum University
👉https://t.me/+xyN4q7vXNlA5MjA0
◾️26. Selale University
👉https://t.me/+UvkjbHOP6fM5ZGNk
◾️27. Jinka University
👉https://t.me/+pzA1_LFiT741Mzc0
◾️28. Raya University
👉https://t.me/+YxDuQHDl8xYwMDM0
◾️29. Gambella University
👉https://t.me/+9b_KR3P9I6plZWY0
◾️30. Debark University
👉https://t.me/+29V5cn1mAUwxYTA0
◾️31. Bonga University
👉https://t.me/+1ygI0A5qTfw3NWM0
◾️32. Dembi Dolo University
👉https://t.me/+J5UCyA7aXlFkNzU8
◾️33. Injibara University
👉https://t.me/+ImTY-K0wvt1iNmNk
◾️34. Mekdela Amba University
👉https://t.me/+p8duS44URg5mZjc0
◾️35. Wachama University
👉https://t.me/+BVp5dWldQhFjY2E0
◾️36. Kebridahar University
👉https://t.me/+BqR6S5p3_5syNDJk
◾️37.Woldiya University
👉https://t.me/+Scr5xZAP6wQ3M2E0
◾️38.Arsi University
👉https://t.me/+C61c4NrEDVc4MGQ0
◾️39.Asosa University
👉https://t.me/+3RA18JLZ-5BjYTM0
◾️40.Axum University
👉https://t.me/+ZybPdhAJDtA4YzU0
20 415
ቅሬታን በተመለከተ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
@Siket_Academy_Official
20 415
ቅሬታን በተመለከተ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
@Siket_Academy_Official
20 415
🌟የ 2018 Entrance ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪወች እንኳን ደስ አላችሁ🎉
🙏ክብር ለፈጣሪ በስተመጨረሻም ያሰባችሁት ተሳክቷል 🤲🌐በ 2019 ዓ.ም University Freshman ከመቀላቀላችሁ በፊት አስቀድማችሁ👇 1️⃣ ሀገር ድጋሚ ከማስተካከላችሁ በፊት ስለሁሉም ዩኒቨርስቲወች ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት፤ 2️⃣በሁሉም ግቢወች ስለሚሰጡ እያንዳንዱ ኮርሶችን መረጃ ለማግኘት፤ 3️⃣ባጠቃላይ ስለ Freshman ትምህርት የተለያዩ መረጃወችን እናደርሳቹሀለን🙌 📥Join Our Channel👇 @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official
20 415
#ትኩረት
⭕️እንደዚህ Disqualified or 0 የሆነባችሁ ልጆች ልክ እንደባለፈው አመት ቅሬታ ስታቀርቡ ይስተካከል ፤ ምንም አትጨናነቁ።
@Siket_Academy_Official
20 415
20 415
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
20 415
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም።
የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ።
እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም።
ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ትጠነቀቁ ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልዕክት ያስተላልፋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል።
ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል። እኛም ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamily
@tikvahethiopia
20 415
🙌ባለፉት አመታት ውጤት ከመለቀቁ ከሰአታት በፊት ትምህርት ሚንስቴር ያሳውቅ ነበር
🌐የሚታዩባቸው አማራጮችንም ቀድሞ ያሳውቅ ነበር በዚህ አመት ግን እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም 🙌ስለዚህ አሁንም ቀድመው ሳያሳውቁ ምንም ነገር አይለቀቅም 🙅♂️ማለት ነው።
🛌አሁን ደግሞ ለሊት ነው መቼም አሁን ተነስተው ቀድመው አያሳውቁንም🤷♀️ ይህ ማለት ዛሬ ለሊት አይለቀቅም ብለን እናስባለን🙌
📣ደግሞ ቀድሞ ባየ አይደለም እኮ የሚታለፈው🙌 ነገ ረጂም ቀን ነው የሚሆነው አሁን ተረጋግታችሁ ተኙ🙏
📥ለትክክለኛ እና ፈጣን መረጃ Join👇
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
@Siket_Academy_Official
20 415
🥰ውድ ቤተሰቦች እስካሁን ውጤት አልተለቀቀም😣
🕰ዛሬ ከምሽቱ 6 ሰአት በኋላ ይለቀቃል ብለን እናስባለን፤
🙌ዛሬ መተኛት የለም 😳 ወዲያውኑ እንደተለቀቀ እኛ ተከታትለን እናሳውቃቹሀለን
🤲ፈጣሪ ካለ ለሁላችሁም ያለምንም ችግር መልካም ውጤት ይሆንላቹሀል🙏
✅ነገር ግን ምናልባት እንደባለፈው አመት የ ውጤት ስህተት መኖሩ ስለማይቀር ቅድሚያ እንዲታይ በፍጥነት ቅሬታ ማስገባት ቢኖርባችሁ እና እናንተ ማስገባትም ሆነ መሄድ ካልቻላችሁ አታስቡ እኛ ከነገ ጠዋትዐጀምረን ትምህርት ሚንስቴር ድረስ በመሄድ ቅሬታችሁን በ Onlineንም ሆነ በአካል እናስገባላቹሀለን፤
🚨ወዲያውኑ እንደተለቀቀ ቅሬታችሁን በአካል የሚያስገቡላችሁን ስልክ እና የ ቴሌግራም Users Name እናስቀምጥላቹሀለን ያለምንም ሀሳብያለምንም ክፍያ በነፃ ያደርሱላቹሀል
20 415
🥰ውድ ቤተሰቦች እስካሁን ውጤት አልተለቀቀም😣
🕰ዛሬ ከምሽቱ 6 ሰአት በኋላ ይለቀቃል ብለን እናስባለን፤
🙌ዛሬ መተኛት የለም 😳 ወዲያውኑ እንደተለቀቀ እኛ ተከታትለን እናሳውቃቹሀለን
🤲ፈጣሪ ካለ ለሁላችሁም ያለምንም ችግር መልካም ውጤት ይሆንላቹሀል🙏
✅ነገር ግን ምናልባት እንደባለፈው አመት የ ውጤት ስህተት መኖሩ ስለማይቀር ቅድሚያ እንዲታይ በፍጥነት ቅሬታ ማስገባት ቢኖርባችሁ እና እናንተ ማስገባትም ሆነ መሄድ ካልቻላችሁ አታስቡ እኛ ከነገ ጠዋትዐጀምረን ትምህርት ሚንስቴር ድረስ በመሄድ ቅሬታችሁን በ Onlineንም ሆነ በአካል እናስገባላቹሀለን፤
🚨ወዲያውኑ እንደተለቀቀ ቅሬታችሁን በአካል የሚያስገቡላችሁን ስልክ እና የ ቴሌግራም Users Name እናስቀምጥላቹሀለን ያለምንም ሀሳብያለምንም ክፍያ በነፃ ያደርሱላቹሀል
