fa
Feedback
Esm halal post ⚡️

Esm halal post ⚡️

رفتن به کانال در Telegram

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? :ስህተቶች ስታገኙ አስታካክሉን ባረከሏሁ ፊኩም Owner👇 @Esm5291 @Esm5291

نمایش بیشتر
8 367
مشترکین
-224 ساعت
-527 روز
-29930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+11
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+36
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+12
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+23
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+14
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+2
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+343
در 5 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+4 969
در 9 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+52
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+91
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+57
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+44
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+471
در 7 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+316
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+43
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+114
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+223
در 9 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+1 113
در 9 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+1 264
در 10 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+2 234
در 7 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 064
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+2 093
در 17 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+2 078
در 11 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+2 008
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+1 520
در 27 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1 032
در 39 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+1 084
در 41 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+577
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+318
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
15 سپتامبر0
14 سپتامبر+1
13 سپتامبر0
12 سپتامبر0
11 سپتامبر+1
10 سپتامبر0
09 سپتامبر+2
08 سپتامبر0
07 سپتامبر+1
06 سپتامبر0
05 سپتامبر+2
04 سپتامبر+1
03 سپتامبر+1
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر+1
پست‌های کانال
አረ ኡስታዝ😁 ይመቾት ወንዶች ጅንጀና ላይ አፈቅርሻለው እሞትልሻለው እዘለዘልልሻለው....ican't .

2
መከራው እንደ ቅኔ ውስጥ ውስጡን ኸይር አለው እያንዳንዱ ደመና ቡራማ ቀለበት አለው❤️‍🩹 አብሽሩልኝማ @esm_halal .
265
3
. . አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ያለበት ሁኔታ እስቲ ዛሬ ይድማችሁ ስልክ ቁጥሬ ከላይ አለላችሁ 🙈 ✍#fozi
. .     አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ያለበት ሁኔታ እስቲ ዛሬ ይድማችሁ ስልክ ቁጥሬ ከላይ አለላችሁ 🙈 ✍#fozi
266
4
. . ሰውነቴ ማረፍ ይፈልጋል ጭንቅላቴ ገንዘብ ይፈልጋል ልቤ ግን አንተን ነው የሚፈልገው...🫵😉 ✍#fozi
. . ሰውነቴ ማረፍ ይፈልጋል ጭንቅላቴ ገንዘብ ይፈልጋል ልቤ ግን አንተን ነው የሚፈልገው...🫵😉 ✍#fozi
324
5
. . ከዛ ከዚ ብለሽ ፤ ትንሽ ልቆይ ብለህ ዱንያ ልያዝ ብለሽ ፤ጊዜው አይደለም ብለህ ልደዋውል ብለሽ ፤ ጊዜው አይደለም ብለህ ልጠናና ብለሽ ፤ ቆንጆ ልምረጥ ብለህ ወሬ አታብዙ ሰዎች ወቅቱን አታባክኑት በወቅቱ ሲሆን ነው ትዳርም የሚያምረው #ፀዴ_የላጤ_እሁድ 😉 ✍#fozi
324
6
. . ወገን እየተኛን 2019 ላይ እንኳን ተለወጡ ምድረ ላጤ......😉 ✍#fozi
341
7
. . ባይኔ ሳላየው ባካል ሳላውቀው ጅስሜን ጠፍሮ ሩሄ ዘለቀው የናፍቆት ሃሉ መላው ጠፍቶኛል በነጋ ጠባ እሱን ይለኛል.....🥀 ✍#fozi
419
8
. . ያሰብነው ቀርቶ የተመኘነው ሄዶ አለም ብትጨልምም ሳንበላ ውለን ሳንቀምስ ብናድርም በሃሳብ ተውጠን በሃዘን ብንሞትም እኛም ሰው ሆነን ሰው ብናጣም ባይሳካም ብንከፋ አለን እስካሁን መጨረሻችንን እንይ ብለን በሞተ ተስፋ... 1/1/2019 17፡49🕚 ✍#fozi
450
9
. . 2019 ገባ አላከብረውም ግን ካላንደር ቀይሮታል አመት ተጨምሮልናል ከእድሚያችን አልሀምዱሊላህ  ትናንት ሀሙስ  2018 ዛሬ ጁመአ 2019 በዚህ አመት አሏህየ ከገንዘብ ላጤነት ያውጣን اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ✍#fozi
467
10
  صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ 💞    اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد
430
11
2018 አገባለው ብላቹ ያቀዳቹ የነበራቹ ሰዎች 2019 አድቡና አግቡ አታጓጉን ሰርግ እንብላ .
514
12
. . ጀማው ነገ ከአዲስ አመት በላይ ትልቅ ቀን ነው #ጁሙዓ እዚ ድረስ ከመጣቹ አይቀር በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ....💚 አላሁመሰሊ ወሰሊም ወባሪከ አለይክ ✍#fozi
525
13
. . መጣ 👉 ሄደ 2018👉 2019 6 ወሩን የታክሲ ሰልፍ ላይ ነበርኩኝ✌️ 3 ወሩን በማሰብ 3 ወሩን በእንቅልፍ 3+3+6=12 🥴 አይ ጊዜ ዋናው አለመሞታችን ነው ጳጉሜ/5/2018 19:19🕜 ✍#fozi
491
14
🎙ወንድም አቡበከር '🤎' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት🌼. .
516
15
አላህ በጠበቃቹትና ባለማቹት ብቻ ሳይሆን ባልተገመተ መንገድ ያስደስታቹ 🫶 @esm_halal .
513
16
. . የሆነ ጊዜ አለ ስሜት አልባ የምትሆኑበት ከማንም ምንም አትጠብቁም.... ለምንም ነገር አትደነግጡም... ሲወዷችሁም ሲጠሏቹም ለምን አትሉም.. አወሯቹ አላወሯቹ ግድ አይሰጧችሁም. ተረዷቹ አልተረዷቹ ምንም ለውጥ አያመጣባቹም. ለምትሰጡት ፍቅር ምላሹ ምንም ይሁን አያስደነግጣችሁም. አይበርዳችሁ አይሞቃቹም....🥀 ✍#fozi
523
17
. . የሰሞኑ ዝናብ ግን አላህ ለሰላም ያድርገው 🤲 በተለይ ካራ አካባቢ በርዶው ኢትዮጵያ አይመስለም አላህ ወንጀላችንን ይማርልን....🥺 ✍#fozi
522
18
. . #ጳጉሜ-4 አምና በዛሬው ቀን የት ነበራቹ.¿? እኔ አምና የነበርኩበት ቦታ ላይ ነኝ ግን አንድ ደረጃ ከፍ ብያለው.........🥀 ሞት ሳይቀድመን አመት ለጨመረልን አላህ ክብርና ምስጋና ለሱ የተገባ ይሁን الحمد الله رب العالمين....... 🌸 ✍#fozi
524
19
Being different beautiful because it makes you "YOU" የተለየሽ መሆን በጣም ቆንጆ ነው ምክንያቱም እራስሽንና"እራስሽን እንድቶኚ ያደርግሻል @esm_halal
Being different beautiful because it makes you "YOU" የተለየሽ መሆን በጣም ቆንጆ ነው ምክንያቱም እራስሽንና"እራስሽን እንድቶኚ ያደርግሻል @esm_halal
550
20
. . 🌸 ማን ስለሆናችሁ የናንተ ሁለተኛ ምርጫ ምሆነው? 🤷‍♀️ ለቤተሰቦቼ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ። ለወንድሞቼና ለእህቶቼ የመጀመሪያ እህት ነኝ። ሕይወት ላይ ራሱ አንደኛ ነኝ ስለዚህ… ማን ስለሆና
. . 🌸 ማን ስለሆናችሁ የናንተ ሁለተኛ ምርጫ ምሆነው? 🤷‍♀️ ለቤተሰቦቼ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ። ለወንድሞቼና ለእህቶቼ የመጀመሪያ እህት ነኝ። ሕይወት ላይ ራሱ አንደኛ ነኝ ስለዚህ… ማን ስለሆናችሁ ነው የናንተ ሁለተኛ ምርጫ የምሆነው? ሁለተኛ ምርጫ ኢሄ ነው👊 ራሴን ለማንም ሁለተኛ አላደርግም...✋🙂‍↔️ ✍#fozi
512