8 082
订阅者
-1624 小时
-647 天
-23130 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+6
在0个频道中
九月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+36
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+32
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+12
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+23
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+14
在5个频道中
Get PRO
三月 '260
在5个频道中
Get PRO
二月 '26
+2
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+343
在5个频道中
Get PRO
十一月 '250
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+4 969
在9个频道中
Get PRO
九月 '25
+52
在5个频道中
Get PRO
八月 '25
+91
在4个频道中
Get PRO
七月 '25
+57
在3个频道中
Get PRO
六月 '25
+44
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+471
在7个频道中
Get PRO
四月 '25
+316
在6个频道中
Get PRO
三月 '25
+43
在4个频道中
Get PRO
二月 '25
+114
在9个频道中
Get PRO
一月 '25
+223
在9个频道中
Get PRO
十二月 '24
+1 113
在9个频道中
Get PRO
十一月 '24
+1 264
在10个频道中
Get PRO
十月 '24
+2 234
在7个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 064
在5个频道中
Get PRO
八月 '24
+2 093
在17个频道中
Get PRO
七月 '24
+2 078
在11个频道中
Get PRO
六月 '24
+2 008
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 520
在27个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 032
在39个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 084
在41个频道中
Get PRO
二月 '24
+577
在6个频道中
Get PRO
一月 '24
+318
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 22 十月 | 0 | |||
| 21 十月 | 0 | |||
| 20 十月 | 0 | |||
| 19 十月 | +1 | |||
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | +1 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | +1 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | +1 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | +1 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | +1 |
频道帖子
.
.
ማሜን አስታወሳቹት አይደል.....🥺🪦
እስካሁን እንደሞተ ማመን ከብዶኛል ወላህ💔
አላህ ወንጀሎቹን ምሮት
ጀነትል ፊርደውስን ይወፍቀው.........🤲💔
✍#fozi
| 2 | አንተ ጋር) ✨" معك كل لحظة أمل وحب
(እያንዳንዱ ቅጽበት ተስፋና ፍቅር ነው"
🤍(የእኔ ሁለተኛ አጋማሽ) " نصفي الثاني"
☺️ https://t.me/ESM5291❤ | 259 |
| 3 | ቲላወቱል ቁርአን🫀
لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
. | 272 |
| 4 | ፈገግታ ....
እኔ: አውቃለው ችግር ላይ እንደሆንሽ ከመህር የሚቀነስ ልላክልሽ...ስላት
እሷ: አንተ ዱዝ መህሬ እኮ መፋቂያ ነው እኮ😡...
እኔ: እኮ ሰብሬ ግማሹን ልላክልሻ😁 ...አልኳት
እሷ:block ...
ከህይወቷ ሰረዘችኝ ሰረዘችኝ ላገባት ነበር እኮ😭አይ ሚስቴ
. | 290 |
| 5 | በታሪክ ትልቁ ሰላተል ጀናዛ🥹
አንብቤ የወደድኩት ነው ተጋበዙልኝ | 301 |
| 6 | ጥያቄ..? ከ አላህ ﷻ
وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ
"አላህም ታጋሾችን ይወዳል።"
(ሱረቱ አሊ-ዒምራን : 146)
ተፈኩር፦
ችግሮች ሲደራረቡብን፣ "ለምን እኔ ብቻ ተፈተንኩ?" ብለን በቁጭት ስናማርር... እና ያጋጠመንን መከራ ለመቀበል አቅቶን ስንታገል...
..ጌታችን ይህንን እጅግ የሚያጽናና የምስራች ይነግረናል። አላህ አንድን ባሪያውን ከወደደው በፈተና መልክ ያጠራዋል፤ ከሁሉም በላይ ደግሞ "ታጋሾችን ይወዳል" የሚለውን ታላቅ ማዕረግ ይሰጠዋል። ታዲያ የጌታህ ውደታ ከዚህ ከምናልፈው የዱንያ ጣጣ አይበልጥልህም ወይ? ፈተናህን በሰብር ተቀበለው፤ ከችግርህ በስተጀርባ የአላህ ፍቅርና ትልቅ ድል አለና።
❤️🩹 ከ አያዎቻችን.. | 347 |
| 7 | .
. . እና መከበር እና መፈራት ይለያያል ኣ!
አዎ ይለያያል
አባቱ ተረጋጋ ጥቁር ለበስኩ እንጂ አልባላም እኮ ሆ!
አንደዉም እንዲለይለት ቲንሽ ላስሩጠዉ እንዴ?😁
ይድረስ ጥቁር በጥቁር ለብሰን ሲያዩን መንፈስ ለምንመስላቸው😂
. | 393 |
| 8 | #ሰለዋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلّى عليَّ صلاةً صلّى اللهُ عليهِ عَشرًا.﴾
“በጁምዓ ቀንና ሌሊት በኔ ላይ #ሰለዋት ማውረድን አብዙ። በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል።”
. | 497 |
| 9 | .
.
አንዳንድ ሰው እንደዚ ነዉ
ሲገባ አታይዉም ሲወጣ ግን
አፈራርሶሽ ነዉ የሚወጣዉ.... ❤️🩹
✍#fozi | 457 |
| 10 | chat gpt ተጠቃሚዎች በሙሉ ከታች ያለውን ፅሁፍ copy አድርጋቹ chat gpt ላይ past አድርጉና ምን እንደሚላቹ ተመልከቱ
👇👇👇
Based on everything you know about me, roast me and do not hold back, use Amharic language.
😭 | 487 |
| 11 | .
አላህን ይዘው . . .
ቀናቸውን ለጀመሩት
ሁሉ ሰባሀል ኸይር
. | 476 |
| 12 | .
.
የደስታ ግማሹ ብር ነው
ቀሪው ግማሹም ብር ነው.....🤏😜
አላህዬ ርዛቃችንን አስፋው
ነፍሳችንንም ከወንጀል አጥራው....🤲🥹
✍#fozi | 568 |
| 13 | .
.
እንደዚ እንድሆን ካደረጋቹኝ በኋላ
ፎዚ ተቀይረሻል አትበሉኝ
እኔ ማለት ያኔ ስታሳዩኝ የነበረው ተግባር ውጤት ነኝ............
✍#fozi | 522 |
| 14 | .
.
የአላህ ሰላም በነዚያ
ቡናን☕️ ለአለም ባስተዋወቁት
በቆሉ፤ ባፈሉት፤ በቀዱት ላይ ይሁን.....☕️❤️
✍#fozi | 674 |
| 15 | .
.
መክረሙ ይቅርና አብሮ መሰንበቱ
ያበረታኝ ነበር አይንህን ማየቱ......❤️🔥
✍#fozi | 639 |
| 16 | .
.
ዛሬ ከባድ ነው.....
ነገ ደግሞ የበለጠ ይከብዳል.....
ከነገ ወዲያ ግን ያማረ ነው....🖤
አብዛኛው ሰው ግን ነገ ማታ ይሞታል.....🥀
#አላህዬ_መጨረሻችንን_አሳምረው🤲
✍#fozi | 634 |
| 17 | የሰለዋት ምስጥር
በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማውረድ የቃላት ድግግሞሽ ብቻ አይደለም፤ የልብ እፎይታ፣ የነፍስ ህይወት እና ከጌታችን ጋር የምንገናኝበት ታላቅ የመንፈስ ድልድይ ነው!
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ነቢዪና ሙሐመድ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّد
5ደቂቃ ሰጥተን አንደበታችንን በሰለዋት እናርጥብ፤ ልባችንም በኑሩ ይብራ!
. | 740 |
| 18 | .
.
ኮሮና ከያዛቹ ቀላል መፍትሄ አለ.
ኮሮ....ና አትበሉ የባሰ እየጠራቹት ነው
ኮቪድ በሉ ምክንያቱም ኮቭ.....ሂድ እያላቹ ነው
✍#fozi | 671 |
| 19 | .
.
ያኔ ሳይንትስቶች በነበሩ ጊዜ
አንቺም ብትኖሪ ኑሮ
አለም ዘጠኝ ሳይሆን
አስር ነው ብለው በነገሩን ነበር
#እናትዬ....🌏🥀
✍#fozi | 714 |
| 20 | .
.
እኔም መጀመሪያ ሳየው
ዳይኖሰር መስሎኝ ነበር.....😭
✍#fozi | 711 |
