ar
Feedback
Esm halal post ⚡️

Esm halal post ⚡️

الذهاب إلى القناة على Telegram

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? :ስህተቶች ስታገኙ አስታካክሉን ባረከሏሁ ፊኩም Owner👇 @Esm5291 @Esm5291

إظهار المزيد
8 871
المشتركون
-724 ساعات
-647 أيام
-28730 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+25
في 0 قنوات
يونيو '26
+12
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+23
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+14
في 5 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 4 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+2
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+343
في 5 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+4 969
في 9 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+52
في 5 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+91
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+57
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+44
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '25
+471
في 7 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+316
في 6 قنوات
Get PRO
مارس '25
+43
في 4 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+114
في 9 قنوات
Get PRO
يناير '25
+223
في 9 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+1 113
في 9 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+1 264
في 10 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+2 234
في 7 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+1 064
في 5 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+2 093
في 17 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+2 078
في 11 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+2 008
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+1 520
في 27 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 032
في 39 قنوات
Get PRO
مارس '24
+1 084
في 41 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+577
في 6 قنوات
Get PRO
يناير '24
+318
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
23 يوليو+1
22 يوليو+1
21 يوليو0
20 يوليو+1
19 يوليو0
18 يوليو0
17 يوليو+1
16 يوليو+1
15 يوليو+2
14 يوليو+2
13 يوليو0
12 يوليو+4
11 يوليو+3
10 يوليو0
09 يوليو+1
08 يوليو+3
07 يوليو+2
06 يوليو+1
05 يوليو0
04 يوليو0
03 يوليو+2
02 يوليو0
01 يوليو0
منشورات القناة
. . اللهمـ فيـ يومـ الجمعه ‏لا تحرمنا منـ رزقك وتوفيقك ‏ورحمتك ومغفرتك وعفوك ورضاك   ‏
اللهمـ صّلـ وسَلّمْـ عَلىـ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ
✍#fozi

2
. . ስርዓትሽን ይዘሽ ብታገቢኝ ይሻላል ካልሆነ ግን አግብቼ ነው ሰርፕራይዝ የማደርግሽ ይለኛል እንዴ....😢 ኧረ በአላህ ምነው ዘገየህ እንኳን አንተ ቃለ ሻኢርም አግብቶ የለ....😩 ✍#fozi
256
3
. . እነሱም አይሙቱ እኛም ተለዉጠን ለመገናኘት ያብቃን......🥀 ✍#fozi
293
4
. . ሩሲያዊው ደራሲ በአንድ ወቅት "የከዱህን ይቅር ማለት ትችላለህን?" ተብሎ በተጠየቀ ጊዜ :- " አሳልፎ የሰጡ እጆች ክንድህን እንደቆረጡ ናቸው፤ ይቅር ልትላቸው ትችላለህ ነገር ግን ልታቅፋቸው አትችልም! " ብሎ መለሰ......🥀 ይሄ ንግግር ከተመቻቹ 💯 ግጩኝ ✍#fozi
363
5
. ከአላህ የበለጠ ያማረ ረዳት ማን አለ? ( ማንም)❤️‍🩹 @esm_halal
402
6
. . ዊ...... ረገፍኮ የዚ ቤት ሰዎች የት ነው የሚሄዱት? ለምንድነው የምትወጡት ያልተመቻቹ ነገር ካለ ይስተካከላልስ የምን መውጣት ነው......🥺 ✍#fozi
382
7
 🍃"ምንሯሯጥላት ዱኒያ አንድ ቀን ትልቅ ምትለግሰን ነገር  ቢኖር ከፈን ብቻ ነዉ ።💔
400
8
. . ባሏን ትጠይቃለች ጓደኞችህ ጋር ለምን አትወጣም...? ባልም ለምን እወጣለሁ ከነሱ ጋር ምንም ጥቅም የላቸዉም..! አንቺ በህይወቴ ዉስጥ አለሽ በሜካፕ እና በሁማኒየር ሚስቴ ያለ ሜካፕ እና በመ
. . ባሏን ትጠይቃለች ጓደኞችህ ጋር ለምን አትወጣም...? ባልም ለምን እወጣለሁ ከነሱ ጋር ምንም ጥቅም የላቸዉም..! አንቺ በህይወቴ ዉስጥ አለሽ በሜካፕ እና በሁማኒየር ሚስቴ ያለ ሜካፕ እና በመላጣ ጓደኛየ ነህ😶 😳😭😂 ✍#fozi
404
9
. . ብዙ ጊዜያቶች ነበሩ ያለቀስንባቸው...🥺 ተስፋ የቆረጥንባቸው....❤️‍🩹 የማይታለፍ የመሰሉን ጊዜያቶች ዛሬ ግን الله አስረስቶ አሳለፈን....🥀 الحمد لله رب العالمين.....✨🤍 ✍#fozi
373
10
አላህ በሰበረሽ ቦታ ላይ በኩራት ያቆምሻል ❤️‍🩹 ከ ኖርኩት ✍F❤️‍🩹ida
413
11
. . Imagine የሚጠላችሁ ሰው በጠዋቱ አይቷቹ ቀኑ ሲበላሽ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚል....🫠 ✍#fozi
406
12
. . React ke fozi new ende.....? 🥺 ✍#fozi
414
13
. . እባካቹ ያንቺ ታሪክ ነው ወይ ብላቹ በውስጥ የምትጠይቁኝ ሰዎች አድቡ መፃፍ የሚገራልኝ እንደዚ ነው እና ደግሞ ኢስዪብያ ነው ያለሁትኝ .........🥀 አስተያየት እንድትሰጡኝ እፈልጋለሁ ✍#fozi
385
14
. . ፍቅር❤️‍🩹 እውነተኛ ታሪክ . . ፊቴን ሲያየው ደነገጠ ለነገር እንደመጣሁኝ ገብቶታል ወደ ውስጥ ይዞኝ ገባ ለምን ዋሸከኝ? ለምን ስላመንኩህ ነው? ወይስ...... እንባዬ እንደ ጅረት ይፈሳል ከመቅፅፈት ከን** ሳመኝ ዝም አልኩኝ መረጋጋቴን ሲያውቅ እንዳላጣሽ ብዬ ነው አለኝ ድንጋጤ ላብ በላብ አድርጎታል ከዛ በላይ ቃል መተንፈስ አልቻልኩም ትቼው ወጣሁኝ . እናንተዬ ፍቅር ይዞኛል እንዴ አንዴ እየሳኩኝ ደግሞ እንባዬ እየመጣ ሱቄ ገብቼ ፊቴን ፈታሁት እንደምንም እራሴን አደፋፍሬ ሲከፍኝም ይሁን ስደሰት ወደ ምሄድበት ቦታ 11 ሰዓት ላይ እንድንገናኝ መልዕክት ላኩለት መስማማቱን ነገረኝ ሰዓቱ ሲደርስ ማስታገሻ ልግዛ በሚል ሰበብ ከስራ ቦታ ወጣሁኝ ሳየው የቆመው እንባዬ እንዳዲስ መፍሰስ ጀመረ እቅፉ ውስጥ አስገባኝ እስኪበቃኝ አለቀስኩኝ ከዛ በእርጋታ ማውራት ጀመረ የምር ከልቡ ወዶኝ እንደሆነ እና ሊያጣኝ እንደማይፈልግ ነገረኝ ሲጀመር ባለ ትዳር መሆኔን ብታውቂ አትቀርቢኝ ነበር አለኝ እኔ ግን ምንም ከባለትዳርነቱ መዋሸቱ ነበር ያስከፋኝ ታረቀን በሰላም ተለያየን ጠዋት ስነጫነጭ ያዩኝ ጓደኞቼን ሄጄ በፍቅር አወራኋቸው ከብዙ ቆይታ በኋላ ወደ ሱቄ ሳይ ሱቁ ተዘግቷል ከዶ ላይ አፈጠጥኩባት ቶሎ ነይ ብሎሻል አለችኝ . ተነስቼ ወደ ቤት ሄድኩኝ እንደ ፈራሁት ቤቱም ጊቢውም በሰው ተሞልቷል ገና እግሬ ጊቢውን ከመርገጡ ሁለቱ አክስቶቼ በሰላምታ ፋንታ ቁጣ ጀመሩ ቀን ሙሉ የት ሄደሽ ነበር ፕሮግራሙ ያንቺም ጭምር አይደል እንዴ ወይስ ንቀት ነው የምትፈራዋ አክስቴ ተናገረች አክስቴ ቤተሰቡ በሙሉ የሚፈራት ናት ማንም ከቃሏ አይወጣም ልስማት ስጠጋት ዞር በይልኝ ብላ አመናጨቀችኝ እማማ ካልደበራት ምን አገባቹ ብያቸው ትቻቸው ገባሁኝ ቆመው እያዩኝ እንደሆነ አውቂያለው እንደዚ ተናግሬም ሆነ ተቆጥቼ አላውቅም እማማ ስትመጣ እግሯ ላይ ወድቄ ይቅርታ ጠየኳት ደብሮኝ እንደነበር ብቻ ሁሉንም ነገርኳት ይቅርታዬን ተቀብላኝ ወደ እንግዶቿ ተመለሰች . ጊዜያቶች ሄዱ ፍቅራችን ጨመረ ሰማይ ምድሩ የሚቀናብን ፍቅረኛሞች ሆንን ግን ፍቅር ብቻ ሳይሆን መጥፎ ነገሮችን መሞከር ጀመርን ዝሙት ላይ ወደቅን ያው ሴትና ወንድ መጨረሻቸው ያ ነው የሚሆነው በመሃል ልጅ ተፈጠረ አውጥቼ አውርጄ መፍትሄ ሳጣ ነገርኩት አላውቅሽም ብሎ ሸመጠኝ ከዛ በኋላ ያለውን መናገር ባልፈልግም መናገሬ ግድ ነው ልጁን ገደልኩት እኔም ስለምነው እሱም ሲሸሸኝ ወራቶች ነጎዱ ወንድ ለአይኔ ጠላሁኝ ለኔ ወንድ ማለት ሂላል ነው ውሸታም ብባል ሂላልን ነው የምጠቅሰው ፍቅር ብባል ሂላል ነው የምለው አለምሽ ምንድነው ብባል ሂላል ነው የምለው ሂላል ሂላል ሂላል እውነትም ሂላል . ከለታት በአንዱ ቀን ከስራ ስገባ ቤተሰቡ በደስታ ተቀበለኝ ከተከበረ ቤተሰብ ሽማግሌ ለኔ እንደመጣ ነገሩኝ አቤት የአያቴ ፊት መፍካቱ አቤት ማማሯ ደስታዋ ከፊቷ ላይ በግልፅ ይነበባል ሽማግሌዎቹ ከ15 ቀን በኋላ ድጋሚ እንደሚመጡ ነገሩኝ ጨነቀኝ ከሁሉም በላይ ቢክራ አለመሆኔ አንገበገበኝ ድጋሚ እንቅልፍ ማጣት መጨነቅ ጀመርኩኝ ሱስ ወደ ሆነብኝ ቦታ ሄድኩኝ ስልኬ ጠራ ፎዚ ቆንጆ የት ነሽ አለኝ ዩኑስ ይባላል ባለትዳር እና የ4 ልጆች አባት ነው ዩዬ እናንተ ሰፈር ነኝ አልኩት እየተነፋረኩኝ አድራሻውን ነግሬው እየከነፈ መጣ እንደ ድሮ ቢሆን አቅፈሽ ሰላም በዪኝ ብሎ አስፓልቱን ሙሉ እንሯሯጥ ነበር ዛሬ ግን የሚያቅፈኝ አይዞሽ የሚለኝ እፈልጋለሁ ገና ከመምጣቱ ተለጥፌበት ማልቀስ ጀመርኩኝ ነፍሱ ልትወጣ ምንም አልቀረውም ምን እንደሆንኩኝ ሳያውቅ አብሮኝ አለቀሰ ከእንባዬ ሳባራ ሁሉንም ነገርኩት እንደ ድራማ ሲሰማኝ ከቆየ በኋላ ፎዚ ቆንጆ አታስቢ ወደ ዱባይ እሸኝሻለው አለኝ በሃሳቡ ተስማምቼ አቀፍኩት . ከ15 ቀን በኋላ በራሱ ወጪ በድብቅ ዱባይ ሸኘኝ ያው ለሁለተኛ ሚስትነት ተስማምቼ ማለት ነው ወንድ ልጅ ምንም ያህል መልካም ቢሆን ወንድ መሆኑ አይቀርም ሰርጌ ወደ ሃዘን ተቀየረ እንቅልፍ ያጣሁለት ፍቅር ገደል ይዞኝ ገባ ያን ሁሉ በድሎኝ አሁንም አፈቅረዋለው 💔 ያ ጠረኑ አሁንም ይሸተኛል ድምፁ አሁንም ይሰማኛል ስድቡ ንጭንጩ አሁንም ይናፍቀኛል አይገርምም አሁንም አፈቅረዋለው......❤️‍🩹 ፍቅር ያለ ቦታው ሲሆን የልብ ቁስል ነው.......💔 ፍቅር❤️‍🩹 ተፈፀመ። ✍#fozi
387
15
. . ቢስሚላህ እ.....ምን ልላቹ ነው መሰላቹ ታሪኩን እየፃፍኩኝ ነው ግን የሚለቀቀው 10 ሰዎች ኮመንት ላይ ሰለዋት ሲያወርዱ ብቻ ነው ሃል ተፍሃም .....✨🤍 ዳይ ወደ ሰለዋት......👇 ✍#fozi
372
16
. . ዛሬ ብንጨርሰው ምን ትላላቹ....👇 @esm_halal @esm_halal ✍#fozi
400
17
. . ፍቅር❤️‍🩹 እውነተኛ ታሪክ . . እግሬ ተቃጠለ መሬቱ እንደ እሳት ለበለበኝ መቆም ተስኖኝ መሬቱ ላይ ዘፍ አልኩኝ ልቤ ድምፅ አውጥቶ የተሰባበረ ያክል ተሰማኝ እንባዬ ያለ ገደብ መፍሰስ ጀመረ ድሮውኑ እንዲቆም ያደረገው እራሱ ነበር አሁን ግን የእንባዬ ምክንያት ሆኗል ወንድ ልጅ ግን .......😡🔪 ሲያንሰው ነው የምር ¹ ሰው እንዴት ያመነውን ሰው ይዋሻል ያውም ያለ ገደብ ሁሉ ነገሩን ለሚያውቅ ሰው ይዋሻል ?💔 ሰዓቱን ሳየው 5 ሰዓት ይላል ላገኘው እንደምፈልግ መልክዕት አስቀመጥኩለት ለጊዜው ሩቅ እንደሆነና ከምሳ በኋላ እንደምንገናኝ መልሶ ፃፈልኝ ከዚ ቀደም ቅዳሜ ለኔ ልዩ ቀን ነበር ምክንያቱም ጀማው እሁድ እና ቅዳሜ ብቻ ነው ሙሉ የሚሆነው የቅዳሜ ስራችን ቀን ሙሉ መበሻሸቅ ነው። አይ.. ጊዜ ሁላችንም ማለያየቱ ላይቀር ነገር እንደ ሱስ አስተሳሰረን ስልኬን ዘግቼ ወደ አንዱ ጥግ ሄጄ ተኛሁኝ ማታ ሳልተኛ በማደሬ ለትንሽ ደቂቃዎች እንቅልፍ ወሰደኝ አባቴ አጠገቤ መጥቶ ትኩሳቴን ሲያይ ነቃሁኝ ካመመሽ ለምን ቤት ሄደሽ አትተኚም አለኝ ደግሞ ለምን እስካሁን ሱቅ አልዘጋሽም አለኝ ግርግር እንደማልወድ ታውቃለህ ዛሬ እዚው ነው የማድረው አልኩት ቤት ውስጥ እንኳንስ እንግዳ ኖሮ ባይኖርም ወሬ የማልወድ ሰው ሆኛለው ማደር ነው ያልሽው ብሎ ተቆጣ ስልኬን ዘግቼ ቻርጅ ስላደረኩት እሱን ለማምጣት ወጣሁኝ ሂላል ወደኔ ሲመጣ ከሩቅ አየሁት እንዲመለስ ነግሬው ስልኬን ይዤ ተመለስኩኝ ስከፍተው የቴክስት መዓት ገባ ከሂላል እና እጮኛ ከሚባለው ሰውዬ አባቴ መጣሁኝ ብሎኝ ሲወጣ ያበጠው ፊቴ እንዳይታይ ሂጃቤን እስከ አይኔ ሸፍኜው ወደ ሂላል ሄድኩኝ ✍#fozi
388
18
. . ያላንተ መኖር አልችልም ብየው ነበር ለካ.......🙆‍♀                            ደሞ የመልኩ ክፋት😭😭 ✍#fozi
374
19
. ለspain ዋንጫውን የሰጠህ ጌታ ለኔም ሀላሌን ካለበት ፈልፍለህ አምጣልኝ አሚን ያረብ🤲 :)
426
20
. . |አላህዬ ምን ይሳንሃል .....🥹 የኛንም ሂወት ባልታሰበ መንገድ ቀይረው......🥀 ✍#fozi
. . |አላህዬ ምን ይሳንሃል .....🥹 የኛንም ሂወት ባልታሰበ መንገድ ቀይረው......🥀 ✍#fozi
433