fa
Feedback
Esm halal post ⚡️

Esm halal post ⚡️

رفتن به کانال در Telegram

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? :ስህተቶች ስታገኙ አስታካክሉን ባረከሏሁ ፊኩም Owner👇 @Esm5291 @Esm5291

نمایش بیشتر
8 360
مشترکین
-1024 ساعت
-517 روز
-29030 روز
آرشیو پست ها
. . 2019 እንደ 2018 መቀጠል የለበትም ሁሉም ነገር መለወጥ አለበት ¹ ሁሉንም ነገር እሺ ብለን የምንቀበል ሰዎች እንቢ ማለት እንጀምር ምክንያቱም እሺ ማለት ያመጣውን ጣጣ እናውቃለን ² የማይ
. . 2019 እንደ 2018 መቀጠል የለበትም ሁሉም ነገር መለወጥ አለበት ¹ ሁሉንም ነገር እሺ ብለን የምንቀበል ሰዎች እንቢ ማለት እንጀምር ምክንያቱም እሺ ማለት ያመጣውን ጣጣ እናውቃለን ² የማይፈልገን የምንፈልግ ሰዎች እነሱን ጣል አድርገን ትተን አላማችንን እናሳካለን.. ³ ደፋር ያልሆንን ሰዎች መፍራት እንተዋለን.. ⁴ ከሰው ለሰው በሰው የምንኖር ሰዎች ለራሳችን መኖር እንጀምራለን.. ⁵ ብዙ የምናወራ ሰዎች መገለጫችን ዝምታ መሆን መጀመር አለበት.. ዳይ ወደ ስራ ✍#fozi

አረ ኡስታዝ😁 ይመቾት ወንዶች ጅንጀና ላይ አፈቅርሻለው እሞትልሻለው እዘለዘልልሻለው....ican't .

መከራው እንደ ቅኔ ውስጥ ውስጡን ኸይር አለው እያንዳንዱ ደመና ቡራማ ቀለበት አለው❤️‍🩹 አብሽሩልኝማ @esm_halal .

. . አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ያለበት ሁኔታ እስቲ ዛሬ ይድማችሁ ስልክ ቁጥሬ ከላይ አለላችሁ 🙈 ✍#fozi
. .     አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ያለበት ሁኔታ እስቲ ዛሬ ይድማችሁ ስልክ ቁጥሬ ከላይ አለላችሁ 🙈 ✍#fozi

. . ሰውነቴ ማረፍ ይፈልጋል ጭንቅላቴ ገንዘብ ይፈልጋል ልቤ ግን አንተን ነው የሚፈልገው...🫵😉 ✍#fozi
. . ሰውነቴ ማረፍ ይፈልጋል ጭንቅላቴ ገንዘብ ይፈልጋል ልቤ ግን አንተን ነው የሚፈልገው...🫵😉 ✍#fozi

. . ከዛ ከዚ ብለሽ ፤ ትንሽ ልቆይ ብለህ ዱንያ ልያዝ ብለሽ ፤ጊዜው አይደለም ብለህ ልደዋውል ብለሽ ፤ ጊዜው አይደለም ብለህ ልጠናና ብለሽ ፤ ቆንጆ ልምረጥ ብለህ ወሬ አታብዙ ሰዎች ወቅቱን አታባክኑት በወቅቱ ሲሆን ነው ትዳርም የሚያምረው #ፀዴ_የላጤ_እሁድ 😉 ✍#fozi

. . ወገን እየተኛን 2019 ላይ እንኳን ተለወጡ ምድረ ላጤ......😉 ✍#fozi

. . ባይኔ ሳላየው ባካል ሳላውቀው ጅስሜን ጠፍሮ ሩሄ ዘለቀው የናፍቆት ሃሉ መላው ጠፍቶኛል በነጋ ጠባ እሱን ይለኛል.....🥀 ✍#fozi

. . ያሰብነው ቀርቶ የተመኘነው ሄዶ አለም ብትጨልምም ሳንበላ ውለን ሳንቀምስ ብናድርም በሃሳብ ተውጠን በሃዘን ብንሞትም እኛም ሰው ሆነን ሰው ብናጣም ባይሳካም ብንከፋ አለን እስካሁን መጨረሻችንን እንይ ብለን በሞተ ተስፋ... 1/1/2019 17፡49🕚 ✍#fozi

. . 2019 ገባ አላከብረውም ግን ካላንደር ቀይሮታል አመት ተጨምሮልናል ከእድሚያችን አልሀምዱሊላህ  ትናንት ሀሙስ  2018 ዛሬ ጁመአ 2019 በዚህ አመት አሏህየ ከገንዘብ ላጤነት ያውጣን
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
✍#fozi

  صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ 💞    اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد

2018 አገባለው ብላቹ ያቀዳቹ የነበራቹ ሰዎች 2019 አድቡና አግቡ አታጓጉን ሰርግ እንብላ .

. . ጀማው ነገ ከአዲስ አመት በላይ ትልቅ ቀን ነው #ጁሙዓ እዚ ድረስ ከመጣቹ አይቀር በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ....💚 አላሁመሰሊ ወሰሊም ወባሪከ አለይክ #fozi

. . መጣ 👉 ሄደ 2018👉 2019 6 ወሩን የታክሲ ሰልፍ ላይ ነበርኩኝ✌️ 3 ወሩን በማሰብ 3 ወሩን በእንቅልፍ 3+3+6=12 🥴 አይ ጊዜ ዋናው አለመሞታችን ነው ጳጉሜ/5/2018 19:19🕜#fozi

🎙ወንድም አቡበከር '🤎' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት🌼. .

አላህ በጠበቃቹትና ባለማቹት ብቻ ሳይሆን ባልተገመተ መንገድ ያስደስታቹ 🫶 @esm_halal .

. . የሆነ ጊዜ አለ ስሜት አልባ የምትሆኑበት ከማንም ምንም አትጠብቁም.... ለምንም ነገር አትደነግጡም... ሲወዷችሁም ሲጠሏቹም ለምን አትሉም.. አወሯቹ አላወሯቹ ግድ አይሰጧችሁም. ተረዷቹ አልተረዷቹ ምንም ለውጥ አያመጣባቹም. ለምትሰጡት ፍቅር ምላሹ ምንም ይሁን አያስደነግጣችሁም. አይበርዳችሁ አይሞቃቹም....🥀 ✍#fozi

. . የሰሞኑ ዝናብ ግን አላህ ለሰላም ያድርገው 🤲 በተለይ ካራ አካባቢ በርዶው ኢትዮጵያ አይመስለም አላህ ወንጀላችንን ይማርልን....🥺 ✍#fozi

. . #ጳጉሜ-4 አምና በዛሬው ቀን የት ነበራቹ.¿? እኔ አምና የነበርኩበት ቦታ ላይ ነኝ ግን አንድ ደረጃ ከፍ ብያለው.........🥀 ሞት ሳይቀድመን አመት ለጨመረልን አላህ ክብርና ምስጋና ለሱ የተገባ ይሁን
الحمد الله رب العالمين....... 🌸
✍#fozi

Being different beautiful because it makes you "YOU" የተለየሽ መሆን በጣም ቆንጆ ነው ምክንያቱም እራስሽንና"እራስሽን እንድቶኚ ያደርግሻል @esm_halal
Being different beautiful because it makes you "YOU" የተለየሽ መሆን በጣም ቆንጆ ነው ምክንያቱም እራስሽንና"እራስሽን እንድቶኚ ያደርግሻል @esm_halal