fa
Feedback
VICTORY OFFICIAL

VICTORY OFFICIAL

رفتن به کانال در Telegram

ለመመዝገብ 👇 @VICTORY_CUSTOMER_SERVICE የ2017 ተማሪዎቻችን አስተያየት👇 https://t.me/victorystcom_7 0914633658

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام VICTORY OFFICIAL

کانال VICTORY OFFICIAL (@victorytutor_7) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 890 مشترک است و جایگاه 18 473 را در دسته آموزش و رتبه 3 063 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 890 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -317 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -13 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 27.09% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.35% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 952 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 692 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 4 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ለመመዝገብ 👇 @VICTORY_CUSTOMER_SERVICE የ2017 ተማሪዎቻችን አስተያየት👇 https://t.me/victorystcom_7 0914633658

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

10 890
مشترکین
-1324 ساعت
-767 روز
-31730 روز
آرشیو پست ها
የኢንትራንስ ጥያቄዎችን መስራት ልንጀምር ነው! ውድ የVictory Academy ተማሪዎቻችን ቃል በገባንላችሁ መሰረት በቀራቹ ጊዜ ውስጥ ያለፉትን አመታት የኢንትራንስ ጥያቄዎችን መስራት የምንጀምር ይሆናል። ከዚ በኋላ በሚኖርውን ጊዜ ጥያቄዎችን ብቻ የምንሰራ ሲሆን፣ ጥያቄውንም ለናንተ ባዘጋጀነው የመፈተኛ ሲስተም በኩል የምንሰጣችሁ ይሆናል። በመጀመርያው አንድን ፈተና በሁለት ዙር እንዲያልቅ እያደረግን ቀስ በቀስ እንድትለማመዱ ካደረግን በኋላ ሙሉ ፈተና ወደመፈተን የምትገቡ ይሆናል። ፈተናው ከሰኞ ጀምሮ ባሉ ሳምንታት ውስጥ የሚሰጥ ይሆናል ። ቀኑን እና ሰአቱን የምናሳውቃቹ ሲሆን ከወዲሁ ለፈተናዎቹ ዝግጅታችሁን እንድትጀምሩ እናሳስባለን።

ውድ ቤተሰቦች የዛሬና ነገ ፈተናዎች ለሚቀጥለው ሳምንት መተላለፉን በጥብቅ ይቅርታ እናሳውቃለን መልካም ጊዜ እንዲሆንላቹ ለሁላቹም እንመኛለን

EXAM DAY ! የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የስምንተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል። ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል። 🎯የNatural science:- ENGLISH and CHEMISTRY 🎯የSocial science:- ENGLISH and GEOGRAPHY ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ! የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል።

ጀምረናል ገባ ገባ በሉ ቤተሰቦች

1:30 በሚል ይስተካከል

ውድ የኢንትራንስ ተማሪ ቤተሰቦቻችን ዛሬ 2 :30 ላይ የ live session የሚኖረን በመሆኑ በኢንግሊሽ ቻናላችን እንገናኝ

ጀምረናል ተቀላቀሉን

ውድ የ remedial ተማሪ ቤተሰቦቻችን ዛሬ የ live session 1:30 ላይ የሚኖረን በመሆኑ በሰአቱ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን

🌟 7ኛው ሳምንት፡ አዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ጉልበት ለሁላችሁም! ለVictory Academy ቤተሰቦች በሙሉ፤ በመጀመሪያ፣ በቆራጥነት የ60 ቀኑን የድል ቻሌንጅ ተቀላቅላችሁ ሌሊትና ቀን ለስኬታችሁ እየደከማችሁ ላላችሁ ተማሪዎቻችን ትልቅ አክብሮት አለን። ጉዟችን አሁን ይበልጥ ወደ ሚገርም ምዕራፍ ተሸጋግሯል! የ7ኛው ሳምንት የጥናት ፕሮግራም አሁን በይፋ ተለቋል! 🚀

Chemistry ጀምሯል!

EXAM DAY ! የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የስድስተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል። ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል። 🎯የNatural science:- PHYSICS and CHEMISTRY 🎯የSocial science:- HISTORY and GEOGRAPHY ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ! የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል።

‼️For Grade 12th Students❕ ለ 12th ተማሪዎች ዛሬ ማታ 1:30 የ live program የሚኖረን በመሆኑ ሁላቹም ያለባቹን ጥያቄ ይዛቹ በሰአቱ እንድትገኙ ። የ live ፕሮግራሙ የሚካሄደው ENGLISH PRIVATE CLASS ቻናል ላይ ነው። እንዳትቀሩ

EXAM DAY ! የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ሆይ፤ ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የአምስተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል። ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል። 🎯የNatural science:- Physics and Chemistry 🎯የSocial science:- History and Economics ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ! የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል። የ Remedial ተማሪዎችም ልክ እንዲሁ ፈተናቹ በሲስተም የሚሰጥ በመሆኑ ተዘጋጁ

ገባ ገባ በሉ ጀምረናል

ዛሬ ምሽት 1:30 live ይኖረናል

🛑 ማቆም ያለብህ ጸጸትን ነው፣ መጀመር ያለብህ ደግሞ አሁን ነው! ኢንትራንስ ለመፈተን 50 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ብዙዎች "አልረፈደም ወይ?" ይላሉ። እኛ ግን እንላለን፦ "50 ቀን ለወደቀ ሰው መነሻው፣ ለቆመ ሰው ደግሞ መሮጫው ነው!" በቪክቶሪ አካዳሚ የ "Golden 50" ቻሌንጅ ላይ ምን ይጠበቃል? 🎯 ሺህ ገጾችን አታነቡም፤ ፈተና ላይ የሚመጡትን 20% ወሳኝ ነጥቦች ለይተን እናቀርብላቹሃለን። ⚡️ ከጓደኞቻችሁ በ 3 እጥፍ የሚበልጥ ጥይቄዎችን የምትሰሩበትን እድል ታገኛላችሁ። 🔥 የቅርብ ክትትል ለማድረግ ስንል ቀድመው ለሚመዘገቡ ለ20 ተማሪዎች ብቻ ቦታ አለን። ዛሬ ካልጀመራችሁ፣ ከ50 ቀን በኋላ "ያኔ በጀመርኩ ኖሮ" ብሎ መቆጨትህ አይቀሬ ነው። @VICTORY_TUTOR_TEAMS

ገባ ገባ በሉ ጀምረናል

የኢንትራንስ ተፈታኝ ቤተሰቦች ዛሬ ማታ 1:30 Live ይኖረናል በመሆኑም በሰአቱ ጥያቄዎቻቹን ይዛቹ በ english ቻናል ላይ እንገናኝ

EXAM DAY ! የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ሆይ፤ ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የአራተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል። ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል። 🎯የNatural science:- Maths and Biology 🎯የSocial science:- Maths and Economics ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ! የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል።

EXAM DAY ! የVictory Academy የ60 ቀናት ቻሌንጅ ተማሪዎች ሆይ፤ ባለፉት ቀናት ስታጠኑ የነበረውን የአራተኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም መሰረት ያጠናችሁትን ትምህርት በተግባር የምታዩበትና ጥንካሬያችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል። ዛሬ የምትፈተኑት ፈተና የብሄራዊ ፈተናውን (Entrance Exam) ፍርሃት እንድታሸንፉና ፍጥነታችሁን እንድትጨምሩ ይረዳችኋል። 🎯የNatural science:- PHYSICS and CHEMISTRY 🎯የSocial science:- HISTORY and GEPGRAPHY ፈተናው 2 ሰአት ይጀምራል ተዘጋጁ! የመፈተኛ ሲሲተም ሊንክ English private class ቻናል ላይ ተቀምጧል።