fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ግጥም

ግጥም

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

نمایش بیشتر
5 692
مشترکین
+924 ساعت
+627 روز
+13230 روز
آرشیو پست ها
ማር የላሰ ስኳር አይጣፍጠውም።

#በባዶ_ብርጭቆ በውስጣቸው ጉድለት በባዶነት ገዝፈው አልሞላ ሲላቸው በብሽቀት ተውጠው ችርስ ይባባላሉ በባዶ ብርጭቆ ጥጋብ ነው እያሉ ሀገሩ ተጨንቆ ከትላንቱ ስህተት መማር ተስኗቸው የድንቁርና ጥግ ጋራው ከልሏቸው እየተሸሸጉ በብሔር ዣንጥላ ሀገር ምን አባቱ ቢሞላ ባይሞላ ችርስ ነው ዜማቸው በባዶ ብርጭቆ ጥጋብ ነው እያሉ ሰው ሁሉ ተጨንቆ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ዛሬ ምን ይለቀቅ?

ቤተሰብ

ይጥላል ያነሳል ግዜ በፈረቃ አንድ ላይ አይደምቁም ፀሐይ ከጨረቃ ለሁሉም ግዜ አለው ደምቆ የሚያበራበት በአንድ ላይ አትፈካም ፈረቃ ናት ህይወት!!!! ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ትቀመጥ ጎጆዬ ብዙ ምስጢር አላት በፍጹም አትንኳት ቀን እስኪወጣላት ደሳሳ ብቶንም በባላ የቆመች የክፉ ቀን ቅርሴ መሸሸጊያዬ ነች ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

React በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩኝ

#በሁለት_ማንነት በሰው አምሳል ቅኝት እያደባ ነዋሪ ግዜ እየጠበቀ ክፋትን ቀማሪ ላይ ላዩን ቅንነት ውስጥ ውስጡን ግን ክፋት አጣምሮ የያዘ ልቡን የሸሸገ በክፋት በተንኮል ቀስ በቀስ ያደገ ሰው ድብቅ እባብ ነው በጥርሱ የሚኖር በሁለት ማንነት አለምን የሚዞር። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል 7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ 👇👇👇👇SEE ALL ሚለው ተጭነው ሪኩዌስት በመላክ ይሸለሙ👇👇👇👇 * 805 *4362891…
🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት             እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል             7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ           👇👇👇👇SEE ALL ሚለው ተጭነው ሪኩዌስት በመላክ ይሸለሙ👇👇👇👇              * 805 *4362891…See All

🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል 7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ 👇👇👇👇SEE ALL ሚለው ተጭነው ሪኩዌስት በመላክ ይሸለሙ👇👇👇👇 * 805 *4362891…
🎉ለ10ሰው ብቻ የ100 ብር ካርድ ሽልማት             እስካሁን 3 ሰው ተሸልሞዋል             7 ሰው ይቀራል ይሸለሙ           👇👇👇👇SEE ALL ሚለው ተጭነው ሪኩዌስት በመላክ ይሸለሙ👇👇👇👇              * 805 *4362891…See All

#ላንተም_ካራ_አለልህ በበሬዎች ጥጋብ ሳሩ ነው ተበዳይ በአጎረስኩ ተነከስኩ መከራውን የሚያይ ግጠውት ግጠውት ሆዳቸው ሲሞላ ያነግሉታል በእግር ያሳር ፍዳ በላ። ጥጋበኛ በሬ ከመስኩ እየዋለ እረስ እረስ ሲሉት ኑ ግጠሙኝ አለ። ላንተም ካራ አለልህ እዳው ይቆይሀል ሰው የሚባል ፍጡር ቅርጫ ያደርግሃል በሳሩ የዋልከው ግፍና መከራ ላንተም ቀኑን ቆጥሮ ይሰዋሀል ካራ። ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

በህይወት እያለህ ላንተ ያልደረሱ ሞትህን ሲሰሙ የአዞ እንባ የሚያፈሱ ለምን አረፈ ነው ከስቃይ መከራ ደረት የሚመቱት ሁሉም በየተራ። ጭብጥ በሌለው ዘመን እውነት አይወራ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በቴሌግራም ለምትወዱት ሰው ቴክስት ከላካችሁ በኋላ የቱን ቢያደርግ የበለጠ ይጎዳል ?💔

Girls will spend so much money on skin care just to date a guy who bath once a month... ባለ ፊሽካው ፆታ ሙዱ ከባድ ነው ስንል በምክንያት ነው🤦🏾‍♂

በበጎች ሀገር ላይ የቀበሮ እረኛ ከአህዮች ጉባኤ ቆሞ የጅብ ዳኛ ለፍርድ የማይመች ለሰሚውም ግራ ጭብጥ በሌለው ዘመን እውነት አይወራ ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ