ch
Feedback
ግጥም

ግጥም

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

显示更多
4 828
订阅者
+824 小时
+657
+21630
帖子存档
እያስተዋልን እንጂ የጊዜውን ነገር እናውራ ካልንማ ስንት አለ የሚነገር። ያየነውን ሁሉ በሆድ ይፍጀው ዜማ በማለፋችን ነው የኖርነው እኛማ። https://t.me/+HsixAeVq6tJlNTI0

#እኔነት_ሲለካ በዝምታ ቅኔ በማስተዋል ዜማ ከግርግር እርቀት በብቻ ከተማ እራሴን ፍለጋ ውስጤን ስፈትሸው ለካስ ባዶ በርሜል ጫጫታ ብቻ ነው በተፈጥሮ ሚዛን እኔነት ሲለካ መመለስን ትቶ መጠየቅ ሲተካ ሁሉም ከንቱነቱን ይረዳል ከእራሱ ከስጋው ባሻገር ሲታወሰው ነፍሱ https://t.me/+HsixAeVq6tJlNTI0