ግጥም
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
نمایش بیشتر5 698
مشترکین
+924 ساعت
+627 روز
+13230 روز
آرشیو پست ها
5 698
ከልቡ ሳይመክር ሰው እየመከረ
ለእራሱ ሳይገባው እያደናገረ
ስንቱ ነው በምላስ ተስፋን የሰበረ
የመከረ መስሎት ብሶትን የሚያብስ
በሰው ጉዳይ ገብቶ ስቆ የሚያስለቅስ።
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
5 698
#አምላክ_ጥበበኛ
የሚታደል ቢሆን እድሜ በስም ጥሪ
ሁሉም ድሃ ሞቶ ሀብታም ነበር ነዋሪ
ስልጣኑ ቢገባ በቀበሌው መሪ
ልክ እንደ ዳቧችን ቢሆን በስም ጥሪ
የድሃ እድሜ ሁሉ ለሀብታም ተሽጦ
ከምድሩ በጠፋ እስካሁን ተመርጦ
አምላክ ጥበበኛ ሰውን ጥንት ሲሰራው
እንኳን የእድሜን ገደብ በእራሱ አደረገው
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
5 698
🤕ደብሮሀል?🤕 ደብሮሻል?
እና ምን ትጠብቃለህ/ትጠብቂያለሽ ?😚🤷🤷♀
በሀኪም ትዕዛዝ የሚመከረው ቻናላችንን
ይቀላቀሉ 🙋♂
ፍላጎታችሁ ምንድነው? 🧐🧐
አስቂኝ ቀልዶች ?🤣😂
የፍቅር ጥቅሶች? 🧮
ታሪኮች ?📙📘📕📒
አዝናኝ መረጃዎች?🎪
profile picture
🏆🏆🏆🥇🥈🥉🏅🎖
ከስር የምትፈልጉት በመንካት
👇👇👇👇👇👇👇
ወደ ቻናሉ መሄድ ይችላሉ🏃🏃♀🏃
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5 698
❤️ድንግልናዬን ማን ወሰደው ❤️
🔞ቤቲ እባላለሁ በጣም ቆንጆ እና ቀበጥ የሀብታም ልጅ ስሆን 12 አመቴ ነው ከትናንት ወድያ ሰለ አረኩት ፊልም የሚመስል .... ታሪክ ልንገራችሁ ልጁ አቤል ይባላል የ ወንድሜ ጐደኝ ነው በብዛት እኛ ቤት ይዉላል በግዜ ማንም አልነበረም በቤት ዉስጥ ልወጣ ስለነበረ ሻወር ልወስድ መታጠቢያ ቤት ገባሁ ስገባ ግን ያልጠበቁት ነገር ነበር ያጋጠመኝ.......ሙሉውን ለማንበብ ይጫኑ👇👇👇👇
5 698
የሙዚቃ አዋቂዎች መንደር 🎤🎧🎧
👐እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ
ሁሉንም የሃገራችን ምርጥ ምርጥ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ አልበሞችን እንዲሁም ነጠላ ዜማዎችን የሚያገኙበት ቻናል
5 698
#በተራበ_ተራ
የአንተን ቤት አፍርሶ የራሱን ቢሰራ
እርሱም ይደርሰዋል በሌላኛው ተራ
አንዱ የሰራውን አንዱ እያፈረሰ
የዘመናት እድሜ አልቆ ገሰገሰ።
እግዜሩ ታረቀን " ና " ውረድ " ና " ፍረድ
ልማዳችን ሆኗል እየሰሩ መናድ።
እንዴት ሰው ይኖራል ሰርቶ እያፈረሰ
ከቤታችን ቀድሞ ልብ ካልታደሰ።
አንዱ ያበጀውን ደክሞ ትላንትና
በተራበ ተራ ይቀጥላል ገና።
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
5 698
#ሞኝ_ነው_ይሁዳ
በሰላሳ ዲናር ወዳጁን የከዳ
የራሱን ሞት ገዛ በተሰጠው ዋጋ
ህይወቱ ላያድን ለስጋው ላይረዳ
ሞቱን በሞት ገዛ ሞኝ ነው ይሁዳ
ተጸጽቶ ሲድን ጴጥሮስ ዶሮን ሰምቶ
ይሁዳ ግን ሸጠው ዋጋውን አስልቶ።
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
5 698
#የከበረ_የለም
ሁሉም እዩኝ እዩኝ ልውጣ ከአደባባይ
የሚለው ሰው በዝቶ ከነነውሬ ልታይ
ለዝና ለክብር ፈጥኖ ሲሽቀዳደም
ውርደቱን ይዘግናል የከበረ የለም
እውቀትን ፍለጋ በጥበብ ካልወጣ
በአቋራጭ ጎደና ከዝናው ቢወጣ
መልሶ ይወርዳል ቁልቁል ተንደርድሮ
ሁሉም አንቱ በሉኝ አዛዥ ነው ዘንድሮ
5 698
አጥብቄ እይዛለሁ ቀሚስሽን ጠፍሬ
እናቴ ባንቺ ነው የቆምኩኝ ጠንክሬ
አንቺን ሲነኩብኝ አምርሬ እቆጣለሁ
በእንባ በለቅሶዬ አትንኳት እላለሁ
ብርታት የማገኘው በጠረንሽ ናርዶስ
በክፉ የሚያይሽ ሁለት ዓይኑ ይፍሰስ
5 698
#የቀበጦች_ቀበጥ
አንድ ላም አለችኝ ከሰማይ መስክ ላይ
ማንም የማያልባት ወተቷንም አላይ
ባዶ ተስፋ ብቻ ወተትን የማትሰጥ
አለችኝ አንድ ላም የቀበጦች ቀበጥ
5 698
አንገቴ ጎንበስ በል ይለፍ ይኼ ግዜ
ለሁሉም መልስ አለው ለዛሬው ትካዜ
ነገ ሌላ ቀን ነው ዛሬን አይወክልም
ሀዘን መከራውም በዚህ አይቀጥልም
ቅዝምዝሙ ይለፍ ገንበስ ልበልና
ጨለማው ሲገፈፍ ብርሃን ነውና
