Information channel
514
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+9130 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from Dr. Eyob Mamo
Photo unavailableShow in Telegram
ያገባችሁት ሰው እኮ እቃ ሳይሆን “ሰው” ነው !!!
የትዳር አጋሮቻችሁ . . .
• እናንተ ብቻ የምትሉትን እያደረጉ እንዲኖሩ ካስገደዳችኋቸው . . .
• የእነሱን ሃሳብ በፍጹም የማትሰሙ ከሆናችሁ . . .
• ከእናንተ ጋር ያላቸውን የትዳር ግንኙነት በማይነካ መልኩ የራሳቸው ራእይ፣ ዓላማና ማሕበራዊ ሕይወት ሲከተሉ የምትከላክሏቸው ከሆነ . . .
• ከነእሱ ጋር አብሮ ለመውጣትና ለመግባት፣ ለመጫወት፣ ለመነጋገርና ጊዜ ለማሳለፍና የማትፈልጉ ከሆነ . . .
ያገባችሁት ሰው ልክ እንደናንተው፣ ሊናገረው የሚፈልገው አመለካከት እንዳለው፣ የራሱን ሃሳብ እንደሚያፈልቅ፣ የራሱን ፍላጎት መከተል እንደሚፈልግ፣ የግሉ ምኞት፣ ዓላማ፣ ራእይና ማሕበራዊ ሕይወት እንዲኖረው እንደሚፈልግ ማሰብ እንድትጀምሩ ላስታውሳችሁ፡፡
ያገባችሁት አጋራችሁ ልክ እንደናንተው ሰው ነው!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/