cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Information channel

@2015 E.C

إظهار المزيد
Ethiopia11 336Amharic8 027الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
520
المشتركون
+124 ساعات
+387 أيام
+9630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት ዋላችሁ ከዚህ በፊት ት/ቤቶች ለአላማ ፈጻሚዎች ቅጽ 02 መላኩ ይታወቃል በዚህ መሰረት ድልድል ሰርታችሁ አሳውቁን
إظهار الكل...
👍 3
ሶስቱ ለስኬታማነት ግዴታ የሆኑ ነገሮች ክፍል አንድ፡- መግቢያና ገለጻ ዛሬና በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት በተሰማራችሁበት ወይም ወደፊት በምትሰማሩበት የስራው መስክ ስኬታማ ለመሆን የግድ የሚስፈልጓችሁን ሶስት ነገሮች እንመለከታለን፡፡ ለዛሬ የእነዚህን ሶስት ወሳኝ ነገሮች ገለጻና መግቢያ እንመለከትና ከነገ ጀምሮ አንድ በአንድ እንመለስባቸዋለን፡፡ የትም ሄዳችሁ የትም! ለስኬታማነታችሁ መሰረታዊ የሆኑ ሶስት ነገሮች አሉ፡፡ እነሱም፡- 1. ክህሎት (Competence)፡- ክህሎት የሚወክለው የተሰማራንበት መስክ የሚፈልግብንን የሞያና የችሎታ ብቃት የማዳበራችንን ሁኔታና የሚሰራውን ስራ በብቃት የመስራታችንን ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ምንም ችሎታ ሳይኖራቸው እንዲሁ ጨዋ ስለሆኑና ደስ የሚል “ማንነት” ስላላቸው ብቻ በስራው ዓለም የሚሳካላቸው ይመስላቸዋል፡፡ ይህ ሁኔታ ለጊዜው የሚያስኬድ ቢመስልም ለብቻው ግን ብዙም ላያዛልቅ ይችላል፡፡ 2. ባህሪይ (Character)፡- ባህሪይ የሚወክለው በክህሎታችን ምክንያት ለገባንበት ስፍራ የሚመጥን የባህሪይ ጨዋነት የመያዛችንንና የሞራል ልእልናችን ላይ የመስራታችንን ሁኔታ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ችሎታና የሞያ ብቃት ይዘው ሳለ ባህሪያቸው ግን እጅግ አስቸጋሪ ስለሆነ ሞያቸው ጉዟቸው ይገታል፡፡ 3. ውህደት (Chemistry)፡- ውህደት የሚወክለው አብረውን ከሚገኙ ሰዎች ጋር በአንድ ዓላማ ለመሰለፍ፣ ልዩነትን አልፎ አንድነት ላይ ለማተኮርና አብሮ “ለመፍሰስ” ያለንን ፍላጎትና ጥበብ ነው፡፡ ምንም እንኳን በቂ የሞያ ብቃት፣ እንዲሁም መልካም ባህሪይና ሰው ጋር የማይደረስ ጨዋነት ቢኖረንም አጠገባችን ካሉ ሰዎች ጋር አብሮ ለመራመድ ፍላጎቱና ብልሃቱ ከሌለን ቀጣይነታችን አጠራጣሪ ነው፡፡ በነገ ማለዳ “ፖስቴ” ክህሎት (Competence) የተሰኘውን ወሳኝ ነጥብ አብራራለሁ፡፡ ፈጣሪ በስራው ዓለምም ሆነ በማህበራዊው ሕይወታችሁ ያሳድጋችሁ! https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
إظهار الكل...
Dr. Eyob Mamo

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

👍 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
Top 10 Most populated countries in Africa. 1. Nigeria 🇳🇬 224 million 2. Ethiopia 🇪🇹 124 million 3. Egypt 🇪🇬 113 million 4. DR of Congo 🇨🇩 103 million 5. Tanzania 🇹🇿 67 million 6. South Africa 🇿🇦 60 million 7. Kenya 🇰🇪 55 million 8. Uganda 🇺🇬 49 million 9. Sudan 🇸🇩 48 million 10. Algeria 🇩🇿 46 million Abel Elias
إظهار الكل...
👍 1
የመንግስት ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት አደረጃጀት አሰራር እና የአፈጻጸም መመሪያ ሂደቶችና ሌሎች ቤት ነክ ተያያዥነት ጉዳዮችን የያዙ መመሪያዎች እና አዋጆችን በአንድ ላይ የቀረበ። 🌼🌼┈┈┈••✦✦••┈┈┈🌼🌼 ========================= ➪ለትክክለኛ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና ፈጣን ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይህንን 👉የሸዋ ትምህርታዊ ቻናል ከሥር ያለውን ሊንክ Join በማድረግ ይከታተሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ShewaferaGetaneh ➪ ለከፍተኛ ትምህርት የጥናት እና ምርምር ሥራዎች ለማማከር እና ለማሰራት ከፈለጉ ከታች ባለው የቴሌግራም ገጽ ማግኘት ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/DemerewGetaneh Email: [email protected] ➪ ለPGDT ተማሪዎች ማቴሪያል፣ አሳይመንት፣ የመመረቂያ ፅሑፍ ለማጻፍ እንዲሁም ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ለማሰራት ከፈለጉ በዚህ ገብተው ማማከር ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/PGDTT ➪ለአለም አቀፍ ወቅታዊ እና አዳዲስ የዜና መረጃዎችን ለማግኘት ከፈለጉ ደግሞ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/news_african በዙ ቁም ነገር የያዙ መረጃዎች እንድታገኙ ከፈለጋችሁ ከስር ያለውን ቻናል join በማለት በጣም ጠቃሚ መረጃ ያገኙበታል። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/EEC1227
إظهار الكل...
👍 1