fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 056 مشترک است و جایگاه 8 277 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 018 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 056 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -196 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.80% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.32% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 974 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 700 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 19 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 056
مشترکین
+524 ساعت
-407 روز
-19630 روز
آرشیو پست ها
እኔ ምለዉ ጨረቃን ቤቴ ሳስገባት አለምን በምን ልታበሯት ነዉ 🙃

#አስታውስ!! ነገ ሰኞ ነው ነው የቻላችሁ ፁሙ!!

ዘፈን ሀላል ሆኖ አያውቅም especially የባድ ወልዶች ለማስታወስ ያህል ነገ ሐሙስ ነው 🙌

ዘፈን ሀላል ሆኖ አያውቅም especially የባድ ወልዶች ለማስታወስ ያህል ነገ ሐሙስ ነው 🙌

እኔ ; እራት ደረሰኮ እንብላ እሷ ; እሺ ተነስ እና አቅርብ ur reaction ? 🙃

አንዳንድ ሶላቶቼን ከጨረስኩ በኋላ መለስ ብዬ ሳያቸው እንዴት አርጌ ጎንበስ ቀና ብዬ እንደጨረስኩ እገረማለሁ። "እኔን ብሎ ሰጋጅ" ያረብ ሰግደሃል በለኝ
አንዳንድ ሶላቶቼን ከጨረስኩ በኋላ መለስ ብዬ ሳያቸው እንዴት አርጌ ጎንበስ ቀና ብዬ እንደጨረስኩ እገረማለሁ። "እኔን ብሎ ሰጋጅ" ያረብ ሰግደሃል በለኝ

አንደበትህ ካንተ በፊት እንዳይናገር ተጠንቀቅ! ​አንዳንዴ በንዴት የምንወረውራቸው ቃላት እንደ ጥይት ናቸው፤ አንዴ ከወጡ አይመለሱም፣ የሚወጉት ግን የልባችንን ትልቁን ክፍል ነው። ይህ ሰው ሊለወጥ የቻለው ያቺን ውድ ሴት ካጣት በኋላ ነው። መለወጥ ያለብን ሰዎች አብረውን እያሉ እንጂ ካጡን በኋላ መሆኑ ለራሳችን እንጂ ለነሱ ትርጉም አይኖረውም። #ወዳጄ! ንዴትህ ህይወትህን እንዳያበላሸው ተጠንቀቅ። የምትወዳቸውን ሰዎች በቃላት አትግደላቸው፤ ምክንያቱም መልካም ቃላትህ ላይደርሷቸው ወደማይችሉበት ርቀት ሊሄዱ ይችላሉና! ​"ንዴት ሲመጣ ዝምታን ልመድ፤ ምክንያቱም ቃላት መመለሻ የላቸውም።"❤️‍🩹
@Halal_post

ተለያይታቹ ማይረሳቹ ሰዉ ማግኘት ምነኛ መታደል ነዉ 🥲

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ወንድ ተማሪ ነህ? መልስህ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንተ ነው ‼️ https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 መልስህ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቃለህ 🙂

. በሽተኛው አንዴ ከዳነ በኋላ... መጀመሪያ አሽቀንጥሮ የሚጥለው የዳነበትን 'መድኃኒት' ነው።" ​ Got me? ካልገባህ ደግመህ አንብበው!

ጆሊጁስ በፌስታል መድረሳ ወይ class ካላሳቹ ተበድላቹሀል 😌

📣ሙስሊም ወንድሜ/እህቴ! ይህን ቻናል ካልተቀላቀልክ⚠️ 😀 ታላቅ ነገር እያጣህ ነው ⚠️ ➡️ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍      ብቻ ተጫኑና ተቀላቀሉ👇👇 🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

ልጅቷ፡ "How much?" ባለሱቁ፡ "Fifty." ልጅቷ፡ "ማለት...15 ወይስ 50?" ​ለመሆኑ መጀመሪያውኑ ካልገባሽ ለምን በእንግሊዝኛ ትለፈልፊያለሽ?!😐

የቂያማ ቀን አስገራሚ ኪሳራ!💔 ​በቂያማ ቀን ለገዛ ወላጆችህ እንኳ አንዲት 'ሀሰና' (መልካም ስራ) ለመስጠት እምቢ ትላለህ... ​በተቃራኒው ግን በዱንያ ላይ ስታማውና ስትጠላው ለነበርከው ሰው፣ ያለህንም የሌለህንም መልካም ስራ በግዴታህ እጥፍ ድርብ አድርገህ ትሰጠዋለህ። ስለዚህ ምላስህን ጠብቅ!🙌

የ እቃቃ ባሌ ግን የት ነው ያለኸው ሳስበው ሳስበው ... አንተው ሳትሻለኝ አትቀርም ቅጠል ከትፌ በጭቃ ኬክ ሰርቼ ስሰጥህ እራሱ እኮ ትበላልኝ ነበርኮ😭

photo content

መፀዳጃ ቤት ውስጥ የምትቆዩ ሰዎችን ኡዝር እየሰጠን ዝም አልን ሰው እንዴት ነው መፀዳጃ ቤት ውስጥ ስልክ የሚያወራው ከዚያም አልፎ ቲክቶክ የሚያየው ኧረ ወገን እያሰብን 🙌 አላህ ይጠብቀን መፀዳጃ ቤት ውስጥ ፊልምና ቲክቶክ እያዩ ሰውን አዛ ከማድረግ¡ መተዋወሱ ኸይር አለው ብዬ ነው 🙂

አላህን ተባረከ ወተዐላ ከተማመንክ ያለ ሀብት ባለሀብት ትሆናለህ
               ያ ሰላም 🤍 ✍ሸይኽ አህመድ አደም

ጥያቄ ለሴቶች እንደ አባታችሁ አይነት ወንድ ብታገኙስ ታገቡ ይሆን ከነ ምክንያት ተናገሩ👇

ʜᴀʟᴀʟ™ - آمار و تحلیل کانال تلگرام @halal_post