ሱለይ አደም
رفتن به کانال در Telegram
🏠🏢 0913068841 *ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠
نمایش بیشتر2 719
مشترکین
-224 ساعت
-147 روز
-13430 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+7
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+2
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+14
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+28
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+14
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+21
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+114
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+80
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+82
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+71
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+99
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+41
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+84
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+51
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+128
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+38
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+17
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+26
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+11
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+31
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+26
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+63
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+50
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+56
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+97
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+115
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+121
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+142
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '24
+41
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+88
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+76
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+57
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+49
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+41
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+48
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+415
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+71
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+83
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+54
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+38
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+93
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+42
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+97
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+113
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+163
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+174
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+347
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+390
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+444
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+922
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 25 اکتبر | 0 | |||
| 24 اکتبر | 0 | |||
| 23 اکتبر | 0 | |||
| 22 اکتبر | 0 | |||
| 21 اکتبر | 0 | |||
| 20 اکتبر | 0 | |||
| 19 اکتبر | 0 | |||
| 18 اکتبر | 0 | |||
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | +1 | |||
| 15 اکتبر | +1 | |||
| 14 اکتبر | 0 | |||
| 13 اکتبر | +1 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | +1 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | +2 |
پستهای کانال
አስገራሚ የንቦችን ተፈጥሮ ብዙ አውርተናል።
ለዛሬ በጣም ከሚገርመኝ ተፈጥሯቸው ውስጥ በምንም ሁኔታ አንድ ንብ ከተናደፈች በኋላ ሌሎች ንቦች የመጀመርያዋ ንብ የነደፈችውን ሰው እያሳደዱ ለመናደፍ ይጥራሉ። ይህ የሚሆነው የመጀመርያዋ ንብ ስትናደፍ ባስተላለፈችው መልዕክት የተነሳ ነው። መልዕክቱ ልክ እሾኋን ስትነቅል ወደ አየር የሚቀላቀል ልዩ መዓዛ አለ። ይህ መዓዛ ችግር መኖሩንና ለችግሩ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የሚያደርግ ነው። በዚህ የተነሳ መዓዛው ወመነጨበት አቅጣጫ እጅግ በፍጥነት መብረር ይጀምራሉ። የሚያመነጩት ልዩ መዓዛ በሳይንስ Pheromone ይባላል። የንቦች Alarm ነው።
🌸ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር ሲፈልጉ ይደውሉልኝ!!🌸
🌻🌼🐝🌻🐝🌺🌻
☎️+251913068841
🌻🐝🌺🌻🐝🌼🌻
| 2 | አስገራሚ የንቦችን ተፈጥሮ ብዙ አውርተናል።
ለዛሬ በጣም ከሚገርመኝ ተፈጥሯቸው ውስጥ በምንም ሁኔታ አንድ ንብ ከተናደፈች በኋላ ሌሎች ንቦች የመጀመርያዋ ንብ የነደፈችውን ሰው እያሳደዱ ለመናደፍ ይጥራሉ። ይህ የሚሆነው የመጀመርያዋ ንብ ስትናደፍ ባስተላለፈችው መልዕክት የተነሳ ነው። መልዕክቱ ልክ እሾኋን ስትነቅል ወደ አየር የሚቀላቀል ልዩ መዓዛ አለ። ይህ መዓዛ ችግር መኖሩንና ለችግሩ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የሚያደርግ ነው። በዚህ የተነሳ መዓዛው ወመነጨበት አቅጣጫ እጅግ በፍጥነት መብረር ይጀምራሉ። የሚያመነጩት ልዩ መዓዛ በሳይንስ Pheromone ይባላል። የንቦች Alarm ነው።
🌸ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር ሲፈልጉ ይደውሉልኝ!!🌸
🐝🌻🐝🌺🌻☎️+251913068841🌻🐝🌺🌻🐝 | 147 |
| 3 | የማር ተሳትፎ ከስልጤ እስከ ትግራይ ባሕሎች ...
ያልተነገሩ ያልተዘከሩ ባሕሎቻችን ውስጥ የማር ተሳትፎ ብዙ ነው። በስልጤ ማሕበረሰብ ውስጥ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ሲያጭ ለኒካህ ቀን የተመረጠ ማር ለቤተሰቦቿ ማቅረብ አለበት። ያችን የቤቱን አድማቂ የአባቷን ቆንጆ ሲወስድ ቢያንስ ቀልብ ሊከፍት የሚችል ነገር ማቅረብ አለበት = ማር።
በትግራይ በኩል ደግሞ የማር ተሳትፎ በልዩ መንገድ ይከናወናል። በትግራይ ዘመዶቻችን በኩል በኒካህ ወይም በሰርግ ቀን ማር አይወሰድም። ማር የሚወሰደው ለመልስ የሴቷ ቤተሰቦች ሲጠሯቸው ነው። ታዲያ ለመልስ በቀጥታ ወደ ሴቷ ቤተሰቦች አይሔዱም። ወደ ወንዱ ቤተሰቦች ሔደው ከዚያ በቤተሰቦቹ ታጅበው ነው ወደ ሴቷ ቤት የሚሔዱት።
ወደ ወንዱ ቤተሰብ እንደገቡ ለሴቷ (ለአዲሷ ልጃቸው!) ከአማቶቿ የተመረጠ ማር ለስጦታ ይቀርብላታል። ይህ መሆኑ ግድ ነው። ታዲያ ማሩን ይዛ ወደ ቤተሰቦቿ ትሔዳለች። እዚያ ምንም ምግብ ከመቅመሳቸው በፊት በስኳር ማንኪያ ለመልስ የመጡ ቤተሰቦች ሁሉ ይቀምሳሉ። ከዚያ በኋላ ነው ሌሎች ምግቦች ይቀርባሉ።
🌻🐝🌼🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌼🐝🌻
ለኒካህ፤ ለመልስ፤ ለጥሪ፤ ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ብርዝ የሚሆን ማር ስትፈልጉ ደውሉልኝ። በቀላሉ ለቤት ውስጥ አገልግሎትም ለፈጢራ ለጨጨብሳ ለዳቦ ለገንፎና ለመሳሰሉት ማባያ የሚሆን ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር እኔ ዘንድ ታገኛላችሁ።
☎️+251913068841🐝 | 258 |
| 4 | ለፈጢራ ለዳቦ ለጨጨብሳ ለገንፎ ወዘተ የሚሆን ጣዕሙ በልጆች ተወዳጅ የሆነ የበርሃ ማር ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን እንደጠበቀ እጃችሁ ይደርሳል። ☎️+251913068841 | 377 |
| 5 | ከጠቀማችሁ በሚል የተለጠፈ። ይህ የሚድሮክ ኢትዮጵያ ያገለገሉ መኪኖች በጨረታ ለሽያጭ ማቅረቡን ያሳወቀበት ማስታወቅያ ነው። ሙሉ መረጃውን ከቪዲዮ ታገኛላችሁ። | 479 |
| 6 | በጠቅላላው በመልክ ሶስት ዓይነት ማሮች በአገራችን ይገኛሉ።
ቢጫ፤ ቀይ እና ነጭ ማር። ቀዩ ማር በስም አቦልሲ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በውስጥ የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው ዘሮች አሉት። አንድ ለመጥቀስ ያክል ቻሪ የአቦልሲ ዘር ነው። ታዲያ ቻሪ ምርጡ አቦልሲ ማር ነው። ለምን ምርጥ ተባለ ለሚል ጥያቄ የመኮምጠጥ እና መልክ ቀይሮ አሸዋ የመስራት ባሕሪ የለውም። ሲታይም መልኩ የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። ጣዕሙም ለፈጢራ ለዳቦ ለቂጣ በጣም ተወዳጅ የማር አይነት ነው። ይህ የማር አይነት በርሃ ቀመስ በሆኑ ከባቢዎች በብዛት የሚገኝ ሲሆን በአንዱ የአገራችን ክፍል ሲመረት በሌላው የአገራችን ክፍል ወቅቱ እስኪደርስ የሚጠበቅ የማር አይነት ነው። ስሙን ያዙት። ❝ቻሪ❞
ይህ ማር ሳምፕሉ ተልኮልኝ አይቼ ከፈተና አልፏል። ሰሞኑን ወደ ሱቃችን ይገባል። ወዳጆቻችን ቢወስዱት ለምግብ ግብዓትነት ቢጠቀሙት የምንመክረው ማር ነው። ለመድኃኒትነት ጣዕሙ ለስላሳ ስለሆነ አይሆንም። ለመድኃኒትነት ለብርዝ እና እንዲሁ ለምግብ ቢጫው ማር ተወዳጅ ነው። እሱ ሱቃችን ይገኛል ውሰዱ!!
🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝
🐝🌼🌻🌼🌾🌻🌺
☎️+251913068841
🌾🌼🌻🌼🌾🌻🌺 | 559 |
| 7 | ለ’ራስዎን ረፍት ይስጡት። የታሸጉ መጠጦችን አቁመው ይህን ይሞክሩ። ከምሳዎ በኋላ ብርዝ መጠጣትን ይልመዱ። Organic ሶስት ማንኪያ ማር በአንድ ሊትር ውሃ = ብርዝ ለምግብ ውህደት አጋዥ ነው። ተፈጥሯዊ እና ፈጣን ኃይል ሰጪ በመሆኑ ለጤናዎ ያስፈልጋል።
🌺🌻🌼🐝
☎️+251913068841🐝🌻🌺 | 680 |
| 8 | ውስን ኪሎ የሲድር ማር እጃችን ገብቷል። ደውሉ ደውሉ!!
የሲድር ማር ሲድር ከሚባል ተክል የሚገኝ ሲሆን በአገራችን ተክሉ ቁርቁር ተቅሎ ይጠራል። ትላልቅ ዑለሞች ስለመድኃኒትነቱ ተናግረዋል።
በመድኃኒትነታቸው በዓለም ላይ በጣም ተፈላጊ ከሆኑ የማር አይነቶች አንዱ ሲሆን የቁርቁር ቅጠል ለአይንናስ፤ ለአፈናስ፤ ለሲህር፤ እና ለመሳሰሉት መንፈሳዊ መታወኮች በአላህ ፍቃድ መድኃኒት (ሰበብ) ሆኖ ያገለግላል።
ልክ እንደቅጠሉ ሁሉ የሲድር (ቁርቁር) ማርም ለመድኃኒትነቱ በጣም ተፈላጊ ማር ነው። ለተመሳሳይ የመንፈስ መታወኮች መድኃኒት (ሰበብ) በመሆን ጥቅም ላይ ይውላል።
የሲድር (ቁርቁር) ማር በአገራችንም የሚገኝ ሲሆን በተለይ በአፋር ክልል በደንብ ይገኛል። አይነቱ ብዙ ከመሆኑ የተነሳ ጉልህ የዋጋ ልዩነትም አለው። ይህን ማር ለማስመጣት ቀላልና ፈጣን የተሻለ መንገድ በማዘጋጀቴ እንደ ፍላጎታችሁ ታገኛላችሁ።
የሲድር ማር በጣም ውድ ዋጋ ካላቸው የማር አይነቶች ሲሆን አንድ ኪሎ የሲድር ማር ወደ ቦሌ አካባቢ ከ5,000 እስከ 7,000 ብር እየተሸጠ ሲሆን፡ ቤተል አካባቢ ደግሞ 8,000 ብር እየተሸጠ ይገኛል። ሲድር ማታ ገብቷል።
🐝🌺🐝🥣🐝🌺🌻
☎️+251913068841
🌺🐝🌼🐝🥣🐝🌻 | 683 |
| 9 | ጎዣሜውና ጎንደሬው ዘመዴ ሆይ «ሀምድኜት» ምን እንደሆነ ታውቃለህ? በስልጥኛ «አራስ ጥየቃ» ማለት እዩ። እና አራስ ጥየቃ ደግሞ ማር ተይዞ የአራሷን ጎን ደገፍ ጠገን የሚያደርግ ብርዝ በሚያምሩ ብርጭቆ እያጠጡ ማለት ነው። ለዚህ ደግሞ ለእኔ መደወል ይቀድማላ ... ይደውሉ!!
🐝🌺🌸🌼🌻☎️+251913068841🌻🌼🌸🌺🐝 | 695 |
| 10 | እሺ አሁን የድለላ ወሬ እናወራለን። ለቤተል በጣም ቅርብ በሆነ ርቀት ላይ የሚሸጥ መጋዘን አለኝ።
✨ለሽያጭ የቀረበ መጋዘን
✨1150 ካሬ ሜትር ጠቅላላ ስፋት
✨450 ካሬ ሜትር የመጋዘን ስፋት
✨ቁመቱ 8 ሜትር
✨መኪና ውስጥ ድረስ መግባት የሚችልበት
✨ቢሮ መጸዳጃ የዘበኛ ቤት ወዘተ ያለው
✨ከመንገድ ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ
💰ዋጋ (ፍላጎት ካለዎ ይደውሉልኝ)
💸አይተው ቀርበው ይደራደሩ
💫Prop Code - Kera
💫ይጻፉልኝ @Lemenoria2
☎️+251913068841 ይደውሉ ይጎብኙ ይደራደሩ።
ለስራው ስለመረጡኝ አመሰግናለሁ። የግል መኖርያ ቤት፤ አፓርታማ፤ ሕንፃ፤ መጋዘን፤ ፋብሪካ፤ አፓርታማ ወይም ሕንፃ ማልሚያ የሚሆን ቦታ ሲፈልጉ ይደውሉ!!
#WareHouse #Manufacturing #Ashewameda #Property #Forsale #Investment #Production #Location #Oromia #Industryzone #Material | 693 |
| 11 | ይህ ለብርዝ የሚሆናችሁ ማር ነው። ጣዕሙ ለጉድ የሚቀደድ ነው። ከምሳ ጋር ብርዝ ተሰርቶ ቢቀርብ ምሳውን አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ መሆኑን እናውቃለን። ☎️+251913068841🐝 | 578 |
| 12 | ይህ ቀይ ማር በስም አቦልሲ ተብሎ ይጠራል። አቦልሲ ወደ 12 የሚደርሱ ዓይነቶች አሉት። በጣም ምርጡ ቻሪ የሚባለው ሲሆን ቻሪን በመከተል ቆንጆ የማሩ አይነቶችም አሉ። ይህ አቦልሲ ማር ለስላሳ ጣዕም ያለው ሲሆን ለፈጢራ፤ ለጨጨብሳ፤ ለገንፎ እና ዳቦ ቀብቶ ለመመገብ ቆንጆ ሲሆን በልጆች ተወዳጅ የሆነ የማር አይነት ነው።
🐝ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር በማቅረብ ላይ እገኛለሁ። 🐝
¤🌻🌾🥣🌼🌸🌺
☎️+251913068841
🌺🌸🌼🥣🌾🌻¤ | 603 |
| 13 | Original ሲድር ሲፈልጉ ይደውሉልን።
የቁርቁራ (ሲድር ) ተክል ከመንፈሳዊ ሕክምና ጋር ተያይዞ በጣም ተፈላጊ ሲሆን በተለይ ቅጠሉ ተፈላጊ ነው። ከዚህ ተክል ተቀስሞ የተሰራው ሲድር ማርም ለተመሳሳይ ሕክምና ተፈላጊ ነው። ከማሩ ጋር አየትል ኩርሲይ እና ሙዓውዘተይን በመቅራት መጠቀም ጥሩ ሲሆን ተጨማሪ የሩቃ የቁርዓን አያዎችን መቅራትም ጥሩ ነው።
*🌻🐝🌼🌸🌺🐝🌻
☎️+251913068841
🌻🐝🌺🌻🐝🌼🌸* | 614 |
| 14 | ዓለም ባንክ ጣዝማ የሚባል ሆቴል አለ። ጎተራ ኮንዶሚኒየም አካባቢ ሌላ ጣዝማ የሚባል የሕክምና ተቋም አለ። ተመልከት እኔ ጋ ደግሞ ተፈጥሯዊው ጣዝማ ማር አለ። ለመተንፈሻ አካላት ሕክምና ይፈለጋል። ቤተል የሜክሲኮ ታክሲ መያዣ ጋ ደግሞ ማሩ ኮሜርሻል ሴንተር አለ። የሕንፃው ስም ነው። ሩብ ኪሎ ማር እዚያ አታገኝም። ሱቅ ቢያገኙልኝ ግን ስምና ተግባር የሚያስመሰክር ማር ይዤ እገባለሁ። ሱቁን ሕንፃውን በሚመጥን መልኩ ፍንድሽድሽ አድርገን እንከፍተዋለን። እስኪ ዱዓ አድርጉበት ማሩ ኮሜርሻሎች ቢደውሉ አሃ ይደውሉልን እንጂ ... ዙሮ ዙሮ ወርው ለብርዝ የሚሆን ማር ስተፈልጉ፣ ለፈጢራ ለገንፎ ለጨጨብሳ ወዘተ የሚሆን ማር ስተፈልጉ፣ ለሳል ለሳይነስ ወዘተ የሚሆን ጣዝማ ማር ስትፈልጉ፣ ደግሞ የሲድር ማር ስትፈልጉ ተፈጥሯዊ ይዘቱን እንደጠበቀ የምታገኙት ☎️+251913068841 ላይ ብትደውሉ ነው። | 658 |
| 15 | ብዙ የባሕል መድኃኒት ቤቶች እሰራበት ከነበረው የማር ስራ ድርጅት እየመጡ ማር ይገዙ ነበር። ለተወሰኑት አድርስ ተብየ እየተላክሁ አደርስ ነበር። ለምሳሌ ሸጎሌ አካባቢ አንበሳ ጋራዥ ፊትለፊት የሚገኘው የሐጅ ኑሩ አደም የባሕል ሕክምና ተቋም ማር ይገዙን ነበር እኔም ተቋሙ ድረስ ማር አደርስ ነበር። በማር ጉዳይ ያላየነው የለም 😄 አሁን ይህ ሁሉ ልምድ ካለው ሰው ነው ማር የምትገዙት ማለት ነው። ለመሳሳት የሚመች ሰው አይደለም።
🌼🌻🌸🌺🌾🐝☎️+251913068841🐝🌺🌸🌻🌼 | 712 |
| 16 | ይህ በወለላነቱ፤ በጣዕሙ ተወዳጅነትን ያገኘው ቻሪ ማር ነው። ለፈጢራ ለጨጨብሳ ለገንፎ ማባያ የሚሆን ከጣዕም ባሻገር ደስታን የተሸከመ ማር ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ሲሆን በልጆችም ተወዳጅ ነው። በፈለጉት መጠን ይዘዙን ያገኛሉ።
🌺🌼🌾🌺🐝🌻🌸
☎️+251913068841
🌺🌻🐝🌺🌼🌸🌺 | 709 |
| 17 | بدون متن... | 862 |
| 18 | بدون متن... | 895 |
| 19 | ማር ለምትገዙኝም ለማትገዙኝም የሚጠቅም ቁምነገር እንካችሁ!!
በቁርዓን እንደተጠቀሰው ማር መድኃኒት ነው። ሳይንስም ይህን ያረጋግጣል። ወደፊት በውህድ መልክ ለሽያጭ አቀርባለሁ ብየ ከማስባቸው ሌሎች መድኃኒቶች ለምሳሌ ቁስጠል ሒንድ ወይም የሕንድ ቀበርቾ ፍቱን መድኃኒት ለመሆኑ ረሱል (ሰዐወ) የተናገሩ መሆኑ ይታወቃል። ከታች በቪዲዮው የሚታዩት ሰው የሚያወሩት ስለ ቁስጠል ሒንድ ነው። በስሱ የመምረር ባህርይ ያለው ሲሆን ከማር ጋር ለውሶ/ ቀላቅሎ ጠዋት ጠዋት አንድ ማንካ መጠቀም ለተሻለ ውጤት ያበቃል። ቁስጥ አል ሒንድ በጭስ/ወይባ/ እጣን ቤቶች ውስጥ ይኖራል። | 925 |
| 20 | ብዙ አስተያየቶችን እቀበላለሁ። 99.9% ጥሩ ናቸው። ቀሪዎቹ በማሩ ተፈጥሯዊ ባሕርይ ምክንያት የሚሰጡኝ አስተያየቶች ናቸው። ለምሳሌ ማሩ ይመርራል። ለምሳሌ ማሩ ሻከረ። ለምሳሌ ማሩ ወፈረ ወዘተ ናቸው። ከማሩ ተፈጥሯዊ ስሪት ጋር የሚያያዝ ነው። እኔ ተፈጥሯዊ ይዘቱን የቀየረ ወይም ባዕድ ነገር የገባበት ወይሞ ያልገባበት መሆኑን አጣርቼ ለእናንተ የማቅረብ ሃላፊነት አለብኝ። ለምትሰጡኝ አስተያየቶች አመሰግናለሁ። ከልብ! ከምር!!
🌻🌼🌺🐝☎️+251913068841🌺🐝🌺🌼🌻 | 719 |
