ሱለይ አደም
رفتن به کانال در Telegram
🏠🏢 0913068841 *ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠
نمایش بیشتر2 719
مشترکین
-224 ساعت
-147 روز
-13430 روز
آرشیو پست ها
2 719
አስገራሚ የንቦችን ተፈጥሮ ብዙ አውርተናል።
ለዛሬ በጣም ከሚገርመኝ ተፈጥሯቸው ውስጥ በምንም ሁኔታ አንድ ንብ ከተናደፈች በኋላ ሌሎች ንቦች የመጀመርያዋ ንብ የነደፈችውን ሰው እያሳደዱ ለመናደፍ ይጥራሉ። ይህ የሚሆነው የመጀመርያዋ ንብ ስትናደፍ ባስተላለፈችው መልዕክት የተነሳ ነው። መልዕክቱ ልክ እሾኋን ስትነቅል ወደ አየር የሚቀላቀል ልዩ መዓዛ አለ። ይህ መዓዛ ችግር መኖሩንና ለችግሩ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የሚያደርግ ነው። በዚህ የተነሳ መዓዛው ወመነጨበት አቅጣጫ እጅግ በፍጥነት መብረር ይጀምራሉ። የሚያመነጩት ልዩ መዓዛ በሳይንስ Pheromone ይባላል። የንቦች Alarm ነው።
🌸ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር ሲፈልጉ ይደውሉልኝ!!🌸
🌻🌼🐝🌻🐝🌺🌻
☎️+251913068841
🌻🐝🌺🌻🐝🌼🌻
2 719
አስገራሚ የንቦችን ተፈጥሮ ብዙ አውርተናል።
ለዛሬ በጣም ከሚገርመኝ ተፈጥሯቸው ውስጥ በምንም ሁኔታ አንድ ንብ ከተናደፈች በኋላ ሌሎች ንቦች የመጀመርያዋ ንብ የነደፈችውን ሰው እያሳደዱ ለመናደፍ ይጥራሉ። ይህ የሚሆነው የመጀመርያዋ ንብ ስትናደፍ ባስተላለፈችው መልዕክት የተነሳ ነው። መልዕክቱ ልክ እሾኋን ስትነቅል ወደ አየር የሚቀላቀል ልዩ መዓዛ አለ። ይህ መዓዛ ችግር መኖሩንና ለችግሩ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የሚያደርግ ነው። በዚህ የተነሳ መዓዛው ወመነጨበት አቅጣጫ እጅግ በፍጥነት መብረር ይጀምራሉ። የሚያመነጩት ልዩ መዓዛ በሳይንስ Pheromone ይባላል። የንቦች Alarm ነው።
🌸ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር ሲፈልጉ ይደውሉልኝ!!🌸
🐝🌻🐝🌺🌻☎️+251913068841🌻🐝🌺🌻🐝
2 719
የማር ተሳትፎ ከስልጤ እስከ ትግራይ ባሕሎች ...
ያልተነገሩ ያልተዘከሩ ባሕሎቻችን ውስጥ የማር ተሳትፎ ብዙ ነው። በስልጤ ማሕበረሰብ ውስጥ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ሲያጭ ለኒካህ ቀን የተመረጠ ማር ለቤተሰቦቿ ማቅረብ አለበት። ያችን የቤቱን አድማቂ የአባቷን ቆንጆ ሲወስድ ቢያንስ ቀልብ ሊከፍት የሚችል ነገር ማቅረብ አለበት = ማር።
በትግራይ በኩል ደግሞ የማር ተሳትፎ በልዩ መንገድ ይከናወናል። በትግራይ ዘመዶቻችን በኩል በኒካህ ወይም በሰርግ ቀን ማር አይወሰድም። ማር የሚወሰደው ለመልስ የሴቷ ቤተሰቦች ሲጠሯቸው ነው። ታዲያ ለመልስ በቀጥታ ወደ ሴቷ ቤተሰቦች አይሔዱም። ወደ ወንዱ ቤተሰቦች ሔደው ከዚያ በቤተሰቦቹ ታጅበው ነው ወደ ሴቷ ቤት የሚሔዱት።
ወደ ወንዱ ቤተሰብ እንደገቡ ለሴቷ (ለአዲሷ ልጃቸው!) ከአማቶቿ የተመረጠ ማር ለስጦታ ይቀርብላታል። ይህ መሆኑ ግድ ነው። ታዲያ ማሩን ይዛ ወደ ቤተሰቦቿ ትሔዳለች። እዚያ ምንም ምግብ ከመቅመሳቸው በፊት በስኳር ማንኪያ ለመልስ የመጡ ቤተሰቦች ሁሉ ይቀምሳሉ። ከዚያ በኋላ ነው ሌሎች ምግቦች ይቀርባሉ።
🌻🐝🌼🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌼🐝🌻
ለኒካህ፤ ለመልስ፤ ለጥሪ፤ ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ብርዝ የሚሆን ማር ስትፈልጉ ደውሉልኝ። በቀላሉ ለቤት ውስጥ አገልግሎትም ለፈጢራ ለጨጨብሳ ለዳቦ ለገንፎና ለመሳሰሉት ማባያ የሚሆን ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር እኔ ዘንድ ታገኛላችሁ።
☎️+251913068841🐝
2 719
ለፈጢራ ለዳቦ ለጨጨብሳ ለገንፎ ወዘተ የሚሆን ጣዕሙ በልጆች ተወዳጅ የሆነ የበርሃ ማር ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን እንደጠበቀ እጃችሁ ይደርሳል። ☎️+251913068841
2 719
ከጠቀማችሁ በሚል የተለጠፈ። ይህ የሚድሮክ ኢትዮጵያ ያገለገሉ መኪኖች በጨረታ ለሽያጭ ማቅረቡን ያሳወቀበት ማስታወቅያ ነው። ሙሉ መረጃውን ከቪዲዮ ታገኛላችሁ።
2 719
በጠቅላላው በመልክ ሶስት ዓይነት ማሮች በአገራችን ይገኛሉ።
ቢጫ፤ ቀይ እና ነጭ ማር። ቀዩ ማር በስም አቦልሲ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በውስጥ የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው ዘሮች አሉት። አንድ ለመጥቀስ ያክል ቻሪ የአቦልሲ ዘር ነው። ታዲያ ቻሪ ምርጡ አቦልሲ ማር ነው። ለምን ምርጥ ተባለ ለሚል ጥያቄ የመኮምጠጥ እና መልክ ቀይሮ አሸዋ የመስራት ባሕሪ የለውም። ሲታይም መልኩ የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። ጣዕሙም ለፈጢራ ለዳቦ ለቂጣ በጣም ተወዳጅ የማር አይነት ነው። ይህ የማር አይነት በርሃ ቀመስ በሆኑ ከባቢዎች በብዛት የሚገኝ ሲሆን በአንዱ የአገራችን ክፍል ሲመረት በሌላው የአገራችን ክፍል ወቅቱ እስኪደርስ የሚጠበቅ የማር አይነት ነው። ስሙን ያዙት። ❝ቻሪ❞
ይህ ማር ሳምፕሉ ተልኮልኝ አይቼ ከፈተና አልፏል። ሰሞኑን ወደ ሱቃችን ይገባል። ወዳጆቻችን ቢወስዱት ለምግብ ግብዓትነት ቢጠቀሙት የምንመክረው ማር ነው። ለመድኃኒትነት ጣዕሙ ለስላሳ ስለሆነ አይሆንም። ለመድኃኒትነት ለብርዝ እና እንዲሁ ለምግብ ቢጫው ማር ተወዳጅ ነው። እሱ ሱቃችን ይገኛል ውሰዱ!!
🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝
🐝🌼🌻🌼🌾🌻🌺
☎️+251913068841
🌾🌼🌻🌼🌾🌻🌺
2 719
ለ’ራስዎን ረፍት ይስጡት። የታሸጉ መጠጦችን አቁመው ይህን ይሞክሩ። ከምሳዎ በኋላ ብርዝ መጠጣትን ይልመዱ። Organic ሶስት ማንኪያ ማር በአንድ ሊትር ውሃ = ብርዝ ለምግብ ውህደት አጋዥ ነው። ተፈጥሯዊ እና ፈጣን ኃይል ሰጪ በመሆኑ ለጤናዎ ያስፈልጋል።
🌺🌻🌼🐝
☎️+251913068841🐝🌻🌺
2 719
ውስን ኪሎ የሲድር ማር እጃችን ገብቷል። ደውሉ ደውሉ!!
የሲድር ማር ሲድር ከሚባል ተክል የሚገኝ ሲሆን በአገራችን ተክሉ ቁርቁር ተቅሎ ይጠራል። ትላልቅ ዑለሞች ስለመድኃኒትነቱ ተናግረዋል።
በመድኃኒትነታቸው በዓለም ላይ በጣም ተፈላጊ ከሆኑ የማር አይነቶች አንዱ ሲሆን የቁርቁር ቅጠል ለአይንናስ፤ ለአፈናስ፤ ለሲህር፤ እና ለመሳሰሉት መንፈሳዊ መታወኮች በአላህ ፍቃድ መድኃኒት (ሰበብ) ሆኖ ያገለግላል።
ልክ እንደቅጠሉ ሁሉ የሲድር (ቁርቁር) ማርም ለመድኃኒትነቱ በጣም ተፈላጊ ማር ነው። ለተመሳሳይ የመንፈስ መታወኮች መድኃኒት (ሰበብ) በመሆን ጥቅም ላይ ይውላል።
የሲድር (ቁርቁር) ማር በአገራችንም የሚገኝ ሲሆን በተለይ በአፋር ክልል በደንብ ይገኛል። አይነቱ ብዙ ከመሆኑ የተነሳ ጉልህ የዋጋ ልዩነትም አለው። ይህን ማር ለማስመጣት ቀላልና ፈጣን የተሻለ መንገድ በማዘጋጀቴ እንደ ፍላጎታችሁ ታገኛላችሁ።
የሲድር ማር በጣም ውድ ዋጋ ካላቸው የማር አይነቶች ሲሆን አንድ ኪሎ የሲድር ማር ወደ ቦሌ አካባቢ ከ5,000 እስከ 7,000 ብር እየተሸጠ ሲሆን፡ ቤተል አካባቢ ደግሞ 8,000 ብር እየተሸጠ ይገኛል። ሲድር ማታ ገብቷል።
🐝🌺🐝🥣🐝🌺🌻
☎️+251913068841
🌺🐝🌼🐝🥣🐝🌻
2 719
ጎዣሜውና ጎንደሬው ዘመዴ ሆይ «ሀምድኜት» ምን እንደሆነ ታውቃለህ? በስልጥኛ «አራስ ጥየቃ» ማለት እዩ። እና አራስ ጥየቃ ደግሞ ማር ተይዞ የአራሷን ጎን ደገፍ ጠገን የሚያደርግ ብርዝ በሚያምሩ ብርጭቆ እያጠጡ ማለት ነው። ለዚህ ደግሞ ለእኔ መደወል ይቀድማላ ... ይደውሉ!!
🐝🌺🌸🌼🌻☎️+251913068841🌻🌼🌸🌺🐝
2 719
እሺ አሁን የድለላ ወሬ እናወራለን። ለቤተል በጣም ቅርብ በሆነ ርቀት ላይ የሚሸጥ መጋዘን አለኝ።
✨ለሽያጭ የቀረበ መጋዘን
✨1150 ካሬ ሜትር ጠቅላላ ስፋት
✨450 ካሬ ሜትር የመጋዘን ስፋት
✨ቁመቱ 8 ሜትር
✨መኪና ውስጥ ድረስ መግባት የሚችልበት
✨ቢሮ መጸዳጃ የዘበኛ ቤት ወዘተ ያለው
✨ከመንገድ ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ
💰ዋጋ (ፍላጎት ካለዎ ይደውሉልኝ)
💸አይተው ቀርበው ይደራደሩ
💫Prop Code - Kera
💫ይጻፉልኝ @Lemenoria2
☎️+251913068841 ይደውሉ ይጎብኙ ይደራደሩ።
ለስራው ስለመረጡኝ አመሰግናለሁ። የግል መኖርያ ቤት፤ አፓርታማ፤ ሕንፃ፤ መጋዘን፤ ፋብሪካ፤ አፓርታማ ወይም ሕንፃ ማልሚያ የሚሆን ቦታ ሲፈልጉ ይደውሉ!!
#WareHouse #Manufacturing #Ashewameda #Property #Forsale #Investment #Production #Location #Oromia #Industryzone #Material
2 719
ይህ ለብርዝ የሚሆናችሁ ማር ነው። ጣዕሙ ለጉድ የሚቀደድ ነው። ከምሳ ጋር ብርዝ ተሰርቶ ቢቀርብ ምሳውን አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ መሆኑን እናውቃለን። ☎️+251913068841🐝
2 719
ይህ ቀይ ማር በስም አቦልሲ ተብሎ ይጠራል። አቦልሲ ወደ 12 የሚደርሱ ዓይነቶች አሉት። በጣም ምርጡ ቻሪ የሚባለው ሲሆን ቻሪን በመከተል ቆንጆ የማሩ አይነቶችም አሉ። ይህ አቦልሲ ማር ለስላሳ ጣዕም ያለው ሲሆን ለፈጢራ፤ ለጨጨብሳ፤ ለገንፎ እና ዳቦ ቀብቶ ለመመገብ ቆንጆ ሲሆን በልጆች ተወዳጅ የሆነ የማር አይነት ነው።
🐝ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር በማቅረብ ላይ እገኛለሁ። 🐝
¤🌻🌾🥣🌼🌸🌺
☎️+251913068841
🌺🌸🌼🥣🌾🌻¤
2 719
Original ሲድር ሲፈልጉ ይደውሉልን።
የቁርቁራ (ሲድር ) ተክል ከመንፈሳዊ ሕክምና ጋር ተያይዞ በጣም ተፈላጊ ሲሆን በተለይ ቅጠሉ ተፈላጊ ነው። ከዚህ ተክል ተቀስሞ የተሰራው ሲድር ማርም ለተመሳሳይ ሕክምና ተፈላጊ ነው። ከማሩ ጋር አየትል ኩርሲይ እና ሙዓውዘተይን በመቅራት መጠቀም ጥሩ ሲሆን ተጨማሪ የሩቃ የቁርዓን አያዎችን መቅራትም ጥሩ ነው።
*🌻🐝🌼🌸🌺🐝🌻
☎️+251913068841
🌻🐝🌺🌻🐝🌼🌸*
2 719
ዓለም ባንክ ጣዝማ የሚባል ሆቴል አለ። ጎተራ ኮንዶሚኒየም አካባቢ ሌላ ጣዝማ የሚባል የሕክምና ተቋም አለ። ተመልከት እኔ ጋ ደግሞ ተፈጥሯዊው ጣዝማ ማር አለ። ለመተንፈሻ አካላት ሕክምና ይፈለጋል። ቤተል የሜክሲኮ ታክሲ መያዣ ጋ ደግሞ ማሩ ኮሜርሻል ሴንተር አለ። የሕንፃው ስም ነው። ሩብ ኪሎ ማር እዚያ አታገኝም። ሱቅ ቢያገኙልኝ ግን ስምና ተግባር የሚያስመሰክር ማር ይዤ እገባለሁ። ሱቁን ሕንፃውን በሚመጥን መልኩ ፍንድሽድሽ አድርገን እንከፍተዋለን። እስኪ ዱዓ አድርጉበት ማሩ ኮሜርሻሎች ቢደውሉ አሃ ይደውሉልን እንጂ ... ዙሮ ዙሮ ወርው ለብርዝ የሚሆን ማር ስተፈልጉ፣ ለፈጢራ ለገንፎ ለጨጨብሳ ወዘተ የሚሆን ማር ስተፈልጉ፣ ለሳል ለሳይነስ ወዘተ የሚሆን ጣዝማ ማር ስትፈልጉ፣ ደግሞ የሲድር ማር ስትፈልጉ ተፈጥሯዊ ይዘቱን እንደጠበቀ የምታገኙት ☎️+251913068841 ላይ ብትደውሉ ነው።
2 719
ብዙ የባሕል መድኃኒት ቤቶች እሰራበት ከነበረው የማር ስራ ድርጅት እየመጡ ማር ይገዙ ነበር። ለተወሰኑት አድርስ ተብየ እየተላክሁ አደርስ ነበር። ለምሳሌ ሸጎሌ አካባቢ አንበሳ ጋራዥ ፊትለፊት የሚገኘው የሐጅ ኑሩ አደም የባሕል ሕክምና ተቋም ማር ይገዙን ነበር እኔም ተቋሙ ድረስ ማር አደርስ ነበር። በማር ጉዳይ ያላየነው የለም 😄 አሁን ይህ ሁሉ ልምድ ካለው ሰው ነው ማር የምትገዙት ማለት ነው። ለመሳሳት የሚመች ሰው አይደለም።
🌼🌻🌸🌺🌾🐝☎️+251913068841🐝🌺🌸🌻🌼
2 719
ይህ በወለላነቱ፤ በጣዕሙ ተወዳጅነትን ያገኘው ቻሪ ማር ነው። ለፈጢራ ለጨጨብሳ ለገንፎ ማባያ የሚሆን ከጣዕም ባሻገር ደስታን የተሸከመ ማር ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ሲሆን በልጆችም ተወዳጅ ነው። በፈለጉት መጠን ይዘዙን ያገኛሉ።
🌺🌼🌾🌺🐝🌻🌸
☎️+251913068841
🌺🌻🐝🌺🌼🌸🌺
2 719
ማር ለምትገዙኝም ለማትገዙኝም የሚጠቅም ቁምነገር እንካችሁ!!
በቁርዓን እንደተጠቀሰው ማር መድኃኒት ነው። ሳይንስም ይህን ያረጋግጣል። ወደፊት በውህድ መልክ ለሽያጭ አቀርባለሁ ብየ ከማስባቸው ሌሎች መድኃኒቶች ለምሳሌ ቁስጠል ሒንድ ወይም የሕንድ ቀበርቾ ፍቱን መድኃኒት ለመሆኑ ረሱል (ሰዐወ) የተናገሩ መሆኑ ይታወቃል። ከታች በቪዲዮው የሚታዩት ሰው የሚያወሩት ስለ ቁስጠል ሒንድ ነው። በስሱ የመምረር ባህርይ ያለው ሲሆን ከማር ጋር ለውሶ/ ቀላቅሎ ጠዋት ጠዋት አንድ ማንካ መጠቀም ለተሻለ ውጤት ያበቃል። ቁስጥ አል ሒንድ በጭስ/ወይባ/ እጣን ቤቶች ውስጥ ይኖራል።
2 719
ብዙ አስተያየቶችን እቀበላለሁ። 99.9% ጥሩ ናቸው። ቀሪዎቹ በማሩ ተፈጥሯዊ ባሕርይ ምክንያት የሚሰጡኝ አስተያየቶች ናቸው። ለምሳሌ ማሩ ይመርራል። ለምሳሌ ማሩ ሻከረ። ለምሳሌ ማሩ ወፈረ ወዘተ ናቸው። ከማሩ ተፈጥሯዊ ስሪት ጋር የሚያያዝ ነው። እኔ ተፈጥሯዊ ይዘቱን የቀየረ ወይም ባዕድ ነገር የገባበት ወይሞ ያልገባበት መሆኑን አጣርቼ ለእናንተ የማቅረብ ሃላፊነት አለብኝ። ለምትሰጡኝ አስተያየቶች አመሰግናለሁ። ከልብ! ከምር!!
🌻🌼🌺🐝☎️+251913068841🌺🐝🌺🌼🌻
