es
Feedback
Lemenoria

Lemenoria

Ir al canal en Telegram

🏠🏢 0913068841 *ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠

Mostrar más
2 957
Suscriptores
-224 horas
-57 días
-2530 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+3
en 0 canales
junio '260
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+4
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+28
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+14
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+21
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+114
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+80
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+82
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+71
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+99
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+41
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+84
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+51
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+128
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+38
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+17
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+26
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+11
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+31
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+26
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+63
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+50
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+56
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+97
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+115
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+121
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+142
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+41
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+88
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+76
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+57
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+49
en 1 canales
Get PRO
octubre '23
+41
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+48
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+415
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+71
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+83
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+54
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+38
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+93
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+42
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+97
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+113
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+163
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+174
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+347
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+390
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+444
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+922
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
27 julio+1
26 julio0
25 julio0
24 julio0
23 julio0
22 julio0
21 julio0
20 julio0
19 julio0
18 julio+1
17 julio0
16 julio0
15 julio0
14 julio0
13 julio0
12 julio0
11 julio0
10 julio0
09 julio0
08 julio+1
07 julio0
06 julio0
05 julio0
04 julio0
03 julio0
02 julio0
01 julio0
Publicaciones del Canal
ማሮች በሳይንሳዊ እይታ ለሁለት ይከፈላሉ። Monofloral & Multifloral ተብለው። በአገራችን ውስጥ የምናውቃቸው የማር አይነቶች በአብዛኛው ከብዙ የአበባ አይነቶች የተቀሰሙ ሲሆን ለምሳሌ የ
ማሮች በሳይንሳዊ እይታ ለሁለት ይከፈላሉ። Monofloral & Multifloral ተብለው። በአገራችን ውስጥ የምናውቃቸው የማር አይነቶች በአብዛኛው ከብዙ የአበባ አይነቶች የተቀሰሙ ሲሆን ለምሳሌ የጎጃም ቢጫ ወለላ ማር እስከ 16 የአበቦች የተሳተፉበት እንደሚሆን ይገመታል። የአገራችን ሌላኛው ቁርቁራ ሲድር ማር ደግሞ ከአንድ አይነት አበባ ብቻ የተቀሰመ ሲሆን፤ በመድኃኒትነቱ የሚታወቅ እና የሚፈለግ የማር አይነት ነው። ይህ የሲድር ማር Monofloral ውስጥ ከሚመደቡ የማር ዝርያዎች አንዱ ነው። በዚህ ምክንያት ብዙዎቹ Monofloral የማር አይነቶች በአመዛኙ ለመድኃኒትነት በባትሪ የሚፈለጉ ማሮች ሲሆኑ የኛው ሲድር ማርም ለመድኃኒት ከሚፈለጉት ውድ ማሮች አንዱ ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ አስሊ የሲድር ማር ወደሱቃችን ገብቷል 🐝🌾🌺🥣🌼🌻☎️+251913068841🐝🌺🌸🌼🌻

2
ሶስቱም አይየት ማሮች አሉኝ። የትኛው ይሁንላችሁ? ስንት ኪሎ ይሁንላችሁ? ለብርዝ ብትሉ ለመድኃኒት ወይም ለቁስል መድኃኒት ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቁ የባሕላዊ ቀፎ ማሮች ናቸው። ትክክለኛ ጣዕም አላቸ
ሶስቱም አይየት ማሮች አሉኝ። የትኛው ይሁንላችሁ? ስንት ኪሎ ይሁንላችሁ? ለብርዝ ብትሉ ለመድኃኒት ወይም ለቁስል መድኃኒት ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቁ የባሕላዊ ቀፎ ማሮች ናቸው። ትክክለኛ ጣዕም አላቸው። ደውሉ ውሰዱ። ሱቃችን ቤተል አካባቢ ነው። 🌻🌼🐝🌺🐝☎️+251913068841🌻🌼🐝🌺🐝
464
3
ይህ በጣዕሙ ተወዳጅነትን ያገኘው ወለላ ማራችን ነው። ከመሼ ነው ወደ ሱቃችን የገባው። የማር ነገር አስቸጋሪ ስለሆነ ብዙውን ጊዜ ብር ሳልልክ ነው ማሩ የሚደርሰኝ። ስራውን ከወደድኩለት ወንድም ውጭ
ይህ በጣዕሙ ተወዳጅነትን ያገኘው ወለላ ማራችን ነው። ከመሼ ነው ወደ ሱቃችን የገባው። የማር ነገር አስቸጋሪ ስለሆነ ብዙውን ጊዜ ብር ሳልልክ ነው ማሩ የሚደርሰኝ። ስራውን ከወደድኩለት ወንድም ውጭ ብር ቀድሜ አልልክም። ማሩ ቀድሞ ደርሶኝ ፈትሼ ካሳለፍኩት ነው ገንዘብ የምልከው። ካላለፈ ደግሞ ማሩን ውሰድ ብየ ለመናገር እድል አገኛለሁ። በዚህ መንገድ የመጣ ፍተሻውን ያለፈ ማር ከመሼ ወደ ሱቃችን ገብቷል። ቆንጆ ጣዕም አለው!! 🌼🌻🐝🌸🌺☎️+251913068841🌺🌸🐝🌼🌻
597
4
በተለየ ሁኔታ የሲድር ማር Monofloral የማር አይነት ነው። ማሮች በሳይንሳዊ እይታ ለሁለት ይከፈላሉ። Monofloral እና Multifloral ተብለው። በአገራችን ውስጥ የምናውቃቸው የማር አይ
በተለየ ሁኔታ የሲድር ማር Monofloral የማር አይነት ነው። ማሮች በሳይንሳዊ እይታ ለሁለት ይከፈላሉ። Monofloral እና Multifloral ተብለው። በአገራችን ውስጥ የምናውቃቸው የማር አይነቶች በአብዛኛው ከብዙ የአበባ አይነቶች የተቀሰሙ ሲሆን ለምሳሌ የጎጃም ቢጫ ወለላ ማር እስከ 16 አይነት አበቦች የተሳተፉበት እንደሚሆን ይገመታል። የቁርቁራ ሲድር ማር ደግሞ ከአንድ አይነት አበባ ብቻ የተቀሰመ ማር ሲሆን፤ በመድኃኒትነቱ የሚታወቅ እና የሚፈለግ የማር አይነት ነው። ይህ የሲድር ማር Monofloral ውስጥ ከሚመደቡ የማር ዝርያዎች አንዱ ነው። በዚህ ምክንያት ብዙዎቹ Monofloral የማር አይነቶች በአመዛኙ ለመድኃኒትነት በባትሪ የሚፈለጉ ማሮች ሲሆኑ የኛው ሲድር ማርም ለመድኃኒት ከሚፈለጉት ውድ ማሮች አንዱ ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ አስሊ የሲድር ማር ወደሱቃችን ገብቷል 🐝🌾🌺🥣🌼🌻☎️+251913068841🐝🌺🌸🌼🌻
586
5
ለምሳሌ ይህን ማር ትገዛለህ። ምሳ እየቀረበ ባለበት ቅጽበት ሶስት ማንኪያ ቀንሰህ ወደ ጆግ ትጨምራለህ። ከዚያ ጆጉን ውሃ ሞልተህ በማንኪያው ታማስለዋለህ። ይበጠበጣል። ውሃና ማር ሲዋሃዱ ብርዝ ይፈጥ+2
ለምሳሌ ይህን ማር ትገዛለህ። ምሳ እየቀረበ ባለበት ቅጽበት ሶስት ማንኪያ ቀንሰህ ወደ ጆግ ትጨምራለህ። ከዚያ ጆጉን ውሃ ሞልተህ በማንኪያው ታማስለዋለህ። ይበጠበጣል። ውሃና ማር ሲዋሃዱ ብርዝ ይፈጥራሉ። የሚፈጠረውን ጣዕም የምግብ መቾት እና እንሽርሽሪት ምን ልበልህ? የእውነት ሞክረው አሪፍ ነው አሪፍ። ጋዝ ያለው ነገር መጠቀም አቁም። የተቀነባበረ ጁስ መጠጣት አቁም። 🌼🌻🥣🌺🐝☎️+251913068841🐝🌺🌻🌼🌸🌾
791
6
🐝 ተፈጥሯዊ 🌻 ይዘቱን 🌺 የጠበቀ 🌼ሲድር ማር 🌻 ሲፈልጉ 🌺 ቀጥታ ☎️ +251913068841 ይደውሉ!!+4
🐝 ተፈጥሯዊ 🌻 ይዘቱን 🌺 የጠበቀ 🌼ሲድር ማር 🌻 ሲፈልጉ 🌺 ቀጥታ ☎️ +251913068841 ይደውሉ!!
751
7
ይህ በጣዕሙ ተወዳጅነትን ያገኘው ወለላ ማራችን ነው። ከመሼ ነው ወደ ሱቃችን የገባው። የማር ነገር አስቸጋሪ ስለሆነ ብዙውን ጊዜ ብር ሳልልክ ነው ማሩ የሚደርሰኝ። ስራውን ከወደድኩለት ወንድም ውጭ
ይህ በጣዕሙ ተወዳጅነትን ያገኘው ወለላ ማራችን ነው። ከመሼ ነው ወደ ሱቃችን የገባው። የማር ነገር አስቸጋሪ ስለሆነ ብዙውን ጊዜ ብር ሳልልክ ነው ማሩ የሚደርሰኝ። ስራውን ከወደድኩለት ወንድም ውጭ ብር ቀድሜ አልልክም። ማሩ ቀድሞ ደርሶኝ ፈትሼ ካሳለፍኩት ነው ገንዘብ የምልከው። ካላለፈ ደግሞ ማሩን ውሰድ ብየ ለመናገር እድል አገኛለሁ። በዚህ መንገድ የመጣ ፍተሻውን ያለፈ ማር ከመሼ ወደ ሱቃችን ገብቷል። ቆንጆ ጣዕም አለው!! 🌼🌻🐝🌸🌺☎️+251913068841🌺🌸🐝🌼🌻
633
8
Sin texto...
1
9
ለቁርስ ከፈጢራ ጋር፤ ከጨጨብሳ ጋር፤ ከገንፎ ጋር ወዘተረፈ... 🐝🌾🌺🌻🌼🌸🐝☎️+251913068841🐝🥣🌺
ለቁርስ ከፈጢራ ጋር፤ ከጨጨብሳ ጋር፤ ከገንፎ ጋር ወዘተረፈ... 🐝🌾🌺🌻🌼🌸🐝☎️+251913068841🐝🥣🌺
855