Lemenoria
Відкрити в Telegram
🏠🏢 0913068841 *ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠
Показати більше2 957
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-2430 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+4
в 0 каналах
червень '260
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+4
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+28
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+21
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+114
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+80
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+82
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+71
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+99
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+84
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+51
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+128
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+38
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+26
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+11
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+31
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+26
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+63
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+50
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+56
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+97
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+115
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+121
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+142
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+41
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+88
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+76
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+57
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+49
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '23
+41
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+48
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+415
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+71
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+83
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+54
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+38
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+93
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+97
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+113
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+163
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+174
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+347
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+390
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+444
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+922
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 29 липня | +1 | |||
| 28 липня | 0 | |||
| 27 липня | +1 | |||
| 26 липня | 0 | |||
| 25 липня | 0 | |||
| 24 липня | 0 | |||
| 23 липня | 0 | |||
| 22 липня | 0 | |||
| 21 липня | 0 | |||
| 20 липня | 0 | |||
| 19 липня | 0 | |||
| 18 липня | +1 | |||
| 17 липня | 0 | |||
| 16 липня | 0 | |||
| 15 липня | 0 | |||
| 14 липня | 0 | |||
| 13 липня | 0 | |||
| 12 липня | 0 | |||
| 11 липня | 0 | |||
| 10 липня | 0 | |||
| 09 липня | 0 | |||
| 08 липня | +1 | |||
| 07 липня | 0 | |||
| 06 липня | 0 | |||
| 05 липня | 0 | |||
| 04 липня | 0 | |||
| 03 липня | 0 | |||
| 02 липня | 0 | |||
| 01 липня | 0 |
Дописи каналу
ማሮች በሳይንሳዊ እይታ ለሁለት ይከፈላሉ። Monofloral & Multifloral ተብለው። በአገራችን ውስጥ የምናውቃቸው የማር አይነቶች በአብዛኛው ከብዙ የአበባ አይነቶች የተቀሰሙ ሲሆን ለምሳሌ የጎጃም ቢጫ ወለላ ማር እስከ 16 የአበቦች የተሳተፉበት እንደሚሆን ይገመታል።
የአገራችን ሌላኛው ቁርቁራ ሲድር ማር ደግሞ ከአንድ አይነት አበባ ብቻ የተቀሰመ ሲሆን፤ በመድኃኒትነቱ የሚታወቅ እና የሚፈለግ የማር አይነት ነው። ይህ የሲድር ማር Monofloral ውስጥ ከሚመደቡ የማር ዝርያዎች አንዱ ነው።
በዚህ ምክንያት ብዙዎቹ Monofloral የማር አይነቶች በአመዛኙ ለመድኃኒትነት በባትሪ የሚፈለጉ ማሮች ሲሆኑ የኛው ሲድር ማርም ለመድኃኒት ከሚፈለጉት ውድ ማሮች አንዱ ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ አስሊ የሲድር ማር ወደሱቃችን ገብቷል
🐝🌾🌺🥣🌼🌻☎️+251913068841🐝🌺🌸🌼🌻
| 2 | ሶስቱም አይየት ማሮች አሉኝ። የትኛው ይሁንላችሁ? ስንት ኪሎ ይሁንላችሁ? ለብርዝ ብትሉ ለመድኃኒት ወይም ለቁስል መድኃኒት ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቁ የባሕላዊ ቀፎ ማሮች ናቸው። ትክክለኛ ጣዕም አላቸው። ደውሉ ውሰዱ። ሱቃችን ቤተል አካባቢ ነው።
🌻🌼🐝🌺🐝☎️+251913068841🌻🌼🐝🌺🐝 | 464 |
| 3 | ይህ በጣዕሙ ተወዳጅነትን ያገኘው ወለላ ማራችን ነው። ከመሼ ነው ወደ ሱቃችን የገባው። የማር ነገር አስቸጋሪ ስለሆነ ብዙውን ጊዜ ብር ሳልልክ ነው ማሩ የሚደርሰኝ። ስራውን ከወደድኩለት ወንድም ውጭ ብር ቀድሜ አልልክም። ማሩ ቀድሞ ደርሶኝ ፈትሼ ካሳለፍኩት ነው ገንዘብ የምልከው። ካላለፈ ደግሞ ማሩን ውሰድ ብየ ለመናገር እድል አገኛለሁ። በዚህ መንገድ የመጣ ፍተሻውን ያለፈ ማር ከመሼ ወደ ሱቃችን ገብቷል። ቆንጆ ጣዕም አለው!!
🌼🌻🐝🌸🌺☎️+251913068841🌺🌸🐝🌼🌻 | 597 |
| 4 | በተለየ ሁኔታ የሲድር ማር Monofloral የማር አይነት ነው።
ማሮች በሳይንሳዊ እይታ ለሁለት ይከፈላሉ። Monofloral እና Multifloral ተብለው። በአገራችን ውስጥ የምናውቃቸው የማር አይነቶች በአብዛኛው ከብዙ የአበባ አይነቶች የተቀሰሙ ሲሆን ለምሳሌ የጎጃም ቢጫ ወለላ ማር እስከ 16 አይነት አበቦች የተሳተፉበት እንደሚሆን ይገመታል።
የቁርቁራ ሲድር ማር ደግሞ ከአንድ አይነት አበባ ብቻ የተቀሰመ ማር ሲሆን፤ በመድኃኒትነቱ የሚታወቅ እና የሚፈለግ የማር አይነት ነው። ይህ የሲድር ማር Monofloral ውስጥ ከሚመደቡ የማር ዝርያዎች አንዱ ነው።
በዚህ ምክንያት ብዙዎቹ Monofloral የማር አይነቶች በአመዛኙ ለመድኃኒትነት በባትሪ የሚፈለጉ ማሮች ሲሆኑ የኛው ሲድር ማርም ለመድኃኒት ከሚፈለጉት ውድ ማሮች አንዱ ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ አስሊ የሲድር ማር ወደሱቃችን ገብቷል
🐝🌾🌺🥣🌼🌻☎️+251913068841🐝🌺🌸🌼🌻 | 586 |
| 5 | ለምሳሌ ይህን ማር ትገዛለህ። ምሳ እየቀረበ ባለበት ቅጽበት ሶስት ማንኪያ ቀንሰህ ወደ ጆግ ትጨምራለህ። ከዚያ ጆጉን ውሃ ሞልተህ በማንኪያው ታማስለዋለህ። ይበጠበጣል። ውሃና ማር ሲዋሃዱ ብርዝ ይፈጥራሉ። የሚፈጠረውን ጣዕም የምግብ መቾት እና እንሽርሽሪት ምን ልበልህ? የእውነት ሞክረው አሪፍ ነው አሪፍ። ጋዝ ያለው ነገር መጠቀም አቁም። የተቀነባበረ ጁስ መጠጣት አቁም።
🌼🌻🥣🌺🐝☎️+251913068841🐝🌺🌻🌼🌸🌾 | 791 |
| 6 | 🐝 ተፈጥሯዊ 🌻 ይዘቱን 🌺 የጠበቀ 🌼ሲድር ማር 🌻 ሲፈልጉ 🌺 ቀጥታ ☎️ +251913068841 ይደውሉ!! | 751 |
| 7 | ይህ በጣዕሙ ተወዳጅነትን ያገኘው ወለላ ማራችን ነው። ከመሼ ነው ወደ ሱቃችን የገባው። የማር ነገር አስቸጋሪ ስለሆነ ብዙውን ጊዜ ብር ሳልልክ ነው ማሩ የሚደርሰኝ። ስራውን ከወደድኩለት ወንድም ውጭ ብር ቀድሜ አልልክም። ማሩ ቀድሞ ደርሶኝ ፈትሼ ካሳለፍኩት ነው ገንዘብ የምልከው። ካላለፈ ደግሞ ማሩን ውሰድ ብየ ለመናገር እድል አገኛለሁ። በዚህ መንገድ የመጣ ፍተሻውን ያለፈ ማር ከመሼ ወደ ሱቃችን ገብቷል። ቆንጆ ጣዕም አለው!!
🌼🌻🐝🌸🌺☎️+251913068841🌺🌸🐝🌼🌻 | 633 |
| 8 | Немає тексту... | 1 |
| 9 | ለቁርስ ከፈጢራ ጋር፤ ከጨጨብሳ ጋር፤ ከገንፎ ጋር ወዘተረፈ...
🐝🌾🌺🌻🌼🌸🐝☎️+251913068841🐝🥣🌺 | 855 |
