FIKRUBOGALE(HDC) ፍቅሩ ቦጋለ hdc CRYPTO
መልካም ነገር መስራት ሰዎችን መርዳት የህሊና እረፍት ይሰጣል። ተመስገን🙏 ትንሽ አውጥተው PROFITE SHARE አርገው እልፍ ያትርፉ:: በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiE
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام FIKRUBOGALE(HDC) ፍቅሩ ቦጋለ hdc CRYPTO
کانال FIKRUBOGALE(HDC) ፍቅሩ ቦጋለ hdc CRYPTO در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 27 579 مشترک است و جایگاه 4 157 را در دسته رمزارزها و رتبه 1 257 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 27 579 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 18 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -761 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -20 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.12% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.05% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 34 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 13 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 4 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“መልካም ነገር መስራት ሰዎችን መርዳት የህሊና እረፍት ይሰጣል። ተመስገን🙏
ትንሽ አውጥተው PROFITE SHARE አርገው እልፍ ያትርፉ::
በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00
US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇
https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiE”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 19 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 18 سپتامبر | 0 | |||
| 17 سپتامبر | 0 | |||
| 16 سپتامبر | 0 | |||
| 15 سپتامبر | 0 | |||
| 14 سپتامبر | 0 | |||
| 13 سپتامبر | 0 | |||
| 12 سپتامبر | 0 | |||
| 11 سپتامبر | 0 | |||
| 10 سپتامبر | 0 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | 0 | |||
| 07 سپتامبر | 0 | |||
| 06 سپتامبر | 0 | |||
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
| 2 | بدون متن... | 1 |
| 3 | بدون متن... | 1 |
| 4 | መልካም አዲስ ዓመት !
2019 ዓ/ም እንደ ሀገር የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት፣ በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣ የወገኖቻችንን ሰቆቃ የማንሰማበት፣ ያለ ሰቀቀን ወጥተን የምንገባበት፣ በሰው ሰራሽ ችግሮች በጦርነት በግጭት እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ወገኖቻችን የማይረግፉበት ፣ የኑሮው ጫና የሚቀልበት፣ የእናቶች የአባቶች እምባ የማይፈስበት እንዲሆንልን ፈጣሪ ይርዳን።
ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱ ዓመት የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ እውነተኛ ደስታን የምታገኙበት፣ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም የምትገቡበት፣ በጎ በጎው ብቻ ወደናተ የሚመጣበት፣ ሰርታችሁ የምትለወጡበት፣ በሀገራችሁ ደስ የምትሰኙበት፣ የተስፋ ፣ የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ።
ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከተሟላ ጤና ጋር ይስጣችሁ !
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 | 28 |
| 5 | እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ እንግዲህ እንደ እኛ ጥረት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ የገባንበትና የነካነው ነገር በጠቅላላ በረከት እያገኘልን፣ እየተባረከልን ይገኛል። ይሄን ስላችሁ በየጊዜው የምናገኘው ገንዘብ ወይም ጥሩ ውጤት ያለው የCrypto ማርኬት ብቻ ሳይሆን የጀመርናቸው በጎ ተግባራት እና ያነሳናቸው ጉዳዮች በጠቅላላ እጅጉን በጥሩ ሁኔታ ልክ እንደምናስበው እየሄዱልን በመሆኑ ነው። በየጊዜው ብር ከማግኘት ባለፈ ሃሳቦቻችንም በጠቅላላ በመሳካት ላይ ይገኛሉና ለሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይድረሰው።
እኔም ደግሞ በምችለው አቅም፣ ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁትንም ሆነ የነባሮቹን ሃሳብ እና ኢንቨስትመንት (Investment) እየተቀበልኩ እያሳተፍኩ እገኛለሁ። Invest የምታደርጉትን ገንዘብም በተለያዩ ቶክኖች (Tokens) ላይ በማዋል በራሴ እና ከጎኔ ሆነው በሚያግዙኝ የ FIKRU CRYPTO ተቋም መምህራን እንዲሁም የቦርድ አባላት ጥረት በኢትዮጵያ ብርም ሆነ በ Crypto Wallet ያደረጋችሁትን Investment ከ 5 ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሰዓቱን ሳላሳልፍ ከነትርፉ እያከፋፈልኩ እገኛለሁ። "ታሪክ እንሰራለን" በተባባልነውም መሠረት ሁላችንም ታሪክ እየሰራን ነው:: ለዚህም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።🙏
⚠️ ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ በዚህ ጽሑፍ የመጣሁት በዋናነት ፈረንሳይ ፓሪስ ላይ ለሚዘጋጀው የ Blockchain 2026 Crypto Event ላይ መጥታችሁ እንድትሰለጥኑ ዕድሉን ያገኛችሁትን ልጆች ስም ዝርዝር ለመጥቀስ እና አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ ነው።
በቻናላችን አባላት መካከል በግልጽ እና Randomly ስናካሂድ የነበረው የዕጣ ማውጣት ሂደት ተጠናቆ ዕድለኞችን ለይተናል። በዚህም መሠረት ሙሉ ወጪያቸው ተሸፍኖ ወደ ፈረንሳይ የመጓዝ ዕድል የደረሳቸው 10 የቻናላችን ቤተሰቦች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፦
1. ዘሪሁን ስነወርቅ አክሊሉ
2. አቤል መኩሪያ ተስፉሁን
3. ምህረት አዱኛ ደመቀ
4. ሳራ ኢትቻ ካሳ
5. እብራሂም አሊ ሙሳ
6. ሰላማዊት መንበሩ ክፍሌ
7. ዳንኤል ሲሳይ ማሩ
8. ሱራፌል ጥላሁን ስዩም
9. እዬሲያስ ታደሰ ይገዙ
10. ናትናኤል አያሌው ጋሻው
እናንተ ስትሆኑ:-
ይሄን ዝርዝር ሳወጣ እግዚአብሔር በሚያውቀው ማንንም ሰው በትውውቅም ሆነ ብዙ ጊዜ እኔ ጋር በመሥራቱ የመረጥኩት አይደለም። Invest ስታደርጉ የሁላችሁንም ስም እመዘግባለሁ፣ እዚሁ ቴሌግራም ላይም Pin አደርገዋለሁ። ከዚያ ላይ ተነስተን ገና ትላንት የተቀላቀላችሁትም፣ ከ 7 ወር በላይ አብረን የሰራነውም፣ ሴትም ሆናችሁ ወንድ ሁላችሁም አባል የሆናችሁ ልጆች እንዳልኳችሁ በኮምፒውተር (Randomly Spin) ተደርጎ ነው ዕጣው የወጣላችሁ። ይሄ ስለ ጥቅም ሳይሆን በበጎ ዓላማ ሁላችሁም ስለ Crypto ማወቅ አለባችሁ እዚህ Program ላይ ተሳትፋችሁ ትንሽም ብትሆን እውቀትን ቅሰሙ ብዬ ያዘጋጀሁት ዕድል ብቻ ነው።
ስለዚህ ከላይ የተዘረዘራችሁ ልጆች እስከ September 20 ድረስ ዝግጅታችሁን ጨራርሱ። በውስጥ መስመር አውርቻችሁ የላካችሁልኝን ስልክ ቁጥር እና ሙሉ ስማችሁን ለፈረንሳይ ኤምባሲ (France Embassy) አስተላልፌያለሁ። በነዚህ 5 ቀናት ውስጥ ከኤምባሲው ይደወልላችኋል ስልካችሁን በጥንቃቄ ተከታተሉ። ከዚያም በአካል ቀርባችሁ መታወቂያችሁን (Identity) ፓስፖርት (Passport) እና የጣት አሻራ (Fingerprint) በመስጠት እንዲሁም የተለያዩ ፎርሞችን ሞልታችሁ ቪዛችሁ (Visa) ከተመታላችሁ በኋላ በሚቆረጥላችሁ የጉዞ ቀን ትመጣላችሁ ማለት ነው።
የተዘጋጀው የግብዣ ቪዛ (Invitation Visa) ስለሆነ እና እኛ ጋር 70%ቱ ሂደቶች ስለተጠናቀቁ ከ 4 ቀናት የዘለለ ውስብስብ ነገር አይኖረውም። ቀኑ ሲቃረብ ደግሞ ኤምባሲም ሆነ እዚያ ከመጣችሁ በኋላ ማድረግ የሚጠበቅባችሁን ነገሮች በዝርዝር እጽፍላችኋለሁ አመሰግናለሁ መልካም ምሽት!
HDC አባል ለመሆን
እኔን ማግኘት ምትፈልጉን
👉 t.me/+447882776752
👉 @Fikru_bogale_HDC1 | 56 |
| 6 | بدون متن... | 33 |
| 7 | To investment 👇👇👇👇
t.me/+447882776752 | 46 |
| 8 | እንደምን አረፈዳችሁ እንግዲህ በቃሌ መሰረት ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ 1 ሰውም ሳይቀረኝ ከላይ ለምሳሌነት ባስቀመጥኩላችሁ የተወሰኑ Screenshotች መሰረት የያንዳንዳችሁን ትርፍ ማለትም ለምሳሌ:- በኢትዮጵያ ባንክ invest አርጋችሁ ትርፋችሁ እስከ 3ሚሊዬን ብር የሆነውን ቀጥታ በinternet banking 3 እና 4 ጊዜ እያረኩ ልኬላችሆለሁ:: ትርፋችሁ ደግሞ ከ 3ሚሊዬን ብር በላይ የሆነውን ደግሞ በFastpay digital ማስተላለፊያ በኩል የናንተንም በተመሳሳይ ዛሬ ከሰዓት ልኪያለሁ:: በDollar(USDT) የተሳተፋችሁትን እና በብዙ ሚሊዬን የኢትዮጵያ ብሮች የተሳተፋችሁትን ልጆች ደግሞ በDollar wallet idችሁ እና manually በንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥራችሁ ትርፋችሁን በማከፋፈል አሁን 12:30 ላይ 100% የ1 ሰውም 1ብር ሳይቀረኝ ባለፈው ዙር Invest ያረጋችሁትን ልጆች ትርፍ አከፋፍዬ ጨርሸ ነበር::✅
📈 እንግዲህ በዚህ ሳምንት የትርፍ ክፍፍላችን ላይ ትልቁን ትርፍ ያፈሰው አባላችን "አቶ ይህሳቅ ጌታቸው" ይባላል በቢሸፍቱ የሚገኘው የአዱ ላላ ሪዞርት ባለቤት ወንድም ሲሆን በቂ information ነግረነው እሱም አምኖብን በ25ሚሊዬን ብር investment ተሳትፎ ባሁኑ ዙር የ25ሚሊዬን ብር 30X ውጤት በ8 ቀናት ቆይታ ብቻ ከ867 ሚሊዬን ብር በላይ ትርፍን በማፈስ ትርፋን በተሳካ ሁኔታ ዛሬ ቀን ተቀብሎል::
(በዚህ አጋጣሚ ከላይ የግለሰቡን identity የገለፅኩት በስርአት ግለሰቡን አስፈቅጄ ቻናላችን ላይ ብለቀው እንደማይከፋ ጠይቄ ችግር የለውም በማለት ስለተስማማ ነው ለናንተ ሸር ያረኩት እንጅ ያለ ፈቃድ የማንንም privacy እዚህ ላይ አለቅም::)
በተረፈ እንዲህ አይነት ትልልቅ ባለሀብቶች እና investorች በትልልቅ Capital እኛጋር ሲሳተፋ ቻናላችንም ሆነ ይሄ የFikru crypto መረብ እየሰፋና ግዙፍ transaction እያመጣ international የሆነ የCrypto currency ነጋዴዎች የExchange ባለቤቶች እና ባለሙያዎች ጋር የመገናኘት እና የመፎካከር እድል በማምጣት ጥሩ ጥሩ ውጤቶችን ስለሚያስገኝልን እንደ አቶ ይሳቅ አይነት ባለሀብቶችን እናበረታታለን በዚህ አጋጣሚ ወንድማችን ላንተም እንኳን ደስ አለህ እያልኩ እኛን ስለመረጥከን እና ቤተሰብ ስለሆንከንም ከልብ እናመሰግናለን ለማለት እወዳለሁ::🙏
በመጨረሻም ከአሁኑዋ ሰዓት ጀምሮ ባዲሱ ዙር Token treadችን የሁላችሁንም Investment በመቀበል እና በማስተናገድ ላይ ነኝ በዚህ ሳምንት ደግሞ ካለፈው ሳምንት የተሻለ ውጤትን እንደምናመጣ አምናለሁ::
ሁሌ እንደምላችሁ:-
"ገንዘብ ልክ እንደ ውሃ ነው አቅጣጫውን ካወክበት ወደ ቤትህ ይፈስሳል በዘፈቀደ ከሄድክ ግን መንገድህን ይዞ ይጠፋል!"
ነውና ነገሩ እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ ልጆች ጭራውን ስለያዛችሁት ማናችሁም ሳትቀሩ ከሚሊዮነር አልፋችሁ ቢሊዬነር በመሆን ለራሳችሁም ለወገናችሁም እምትተርፋ እንደምትሆኑ ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም::
የዛሬው መልእክቴ ይሄ ነው አዲስ ልጆች invest ለማረግ እና ለመሳተፍ እኔጋር ስትመጡ ዝቅተኛው የinvestment capital
👉 77,500 የኢትዮጵያ ብር ወይም
👉 500$ የአሜሪካ Dollar
እንደሆነ አውቃችሁ ለመሳተፍ ስትወስኑ ብቻ ኑ:: አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን ሁላችሁንም በቻልኩት ፍጥነት እና ትህትና በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ አመሰግናለሁ:
ከአሁኗ ጀምሮ ኦንላይን ሆኜ የናንተን ኢንቨስትመንት መቀበል እጀምራለሁ ኦንላይን አለው ለመሳተፍ በዚህ ታገኙኛላችሁ
👉 t.me/+447882776752
👉 @Fikru_bogale_HDC1
| 48 |
| 9 | بدون متن... | 27 |
| 10 | بدون متن... | 26 |
| 11 | 🗽 እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ እሽ August 29 አካባቢ ማለትም ከ5 ቀን በፊት Invest አርጋችሁ ትርፍ ስትጠባበቁ የነበራችሁ የሁላችሁንም ትርፍ ነገ ከጠዋት 09:00 ጀምሮ ትርፍ ክፍፍል ስለማረግ በUSDT የተሳተፉችሁ የDollar wallet addresseችሁን በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ ደግሞ የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን ከነ ስማችሁ አስቀምጡልኝ የሁላችሁንም ትርፍ አከፉፍዬ ሌሎችን ወደ ማስተናገዱ እንድመለስ።
በዚህ አጋጣሚ ባሁኑ ሁላችሁም 29X ወይም 30.10 እጥፍ ትርፍ አትርፉችሆል ያ የሆነበት ምክንያት ትላንት BTC (bticoin) ATH(አልል TIME HIGH) በመድረሱና የሱን መጨመር ተከትሎ ብዙ የገባናቸው ማለትም ጥናት አድርጌ ትሬድ ያደርግናቸው አልት ኮይኖች (altcoin) በመጨመሩ ነው ለዚህ የረዳንን ፈጣሪን ማመሰገን እፈልጋለው:: ለምሳሌ 30,000 ብር የተሳተፉችሁ ልጆች 700,000ብር ትርፍ ያገኛችሁ ሲሆን በሁሉ ነገር ከኛ ጥረት በበለጠ ሁሌ ከጎናችን ለሆነው ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስ እያልኩ ለናንተም እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ::
ሁላችሁንም አዲስም ሁኑ ነባር በማስተናገድ ላይ ነኝ ከዚህም በላይ ብዙወ ታሪክ እንሰራለን እንዳልኳችሁ አካውንት ያላካችሁልኝ ልጆች ቶሎ ቶሎ አካውንታችሁን ላኩልኝ አመሰግናለሁ።
🙏መልካም ቀን 🙏
ⓗⓓⓒ አባል ለመሆን
👉
| 25 |
| 12 | እንዴት አረፈዳችሁ ቤተሰቦች በውስጥ መስመር ከላይ እንደምትመለከቱት የሀገር ወታደሮች: ነብሰ ጡር እናቶች : ኔቶርክ የማይሰራበት አካባቢ ላይ ያሉ ሰዎች: በተለያየ ምክንያት ይችን 3 ቀን ቅናሹን ሳያዩት ቀርተው ያመለጣቸው ልጆች እጅግ ብዙ ልጆች በውስጥ መስመር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንድቀንስላቸው (ቀን እንዳራዝም) ልብ በሚነካ መንገድ እየነገሩኝ ነበር:-
እኔም ለ4ኛ ቀን ዛሬን በቅናሹ እንዲቀጥል ተስማምቻለሁ ስለዚህ በነዚህ 3 ቀናቶች ውስጥ ያልተሳተፉችሁ ልጆች ይሄው ዛሬን ቅናሹን አስቀጥየላችሆለሁ ተሳተፉ::
እኔ ሁላችሁም እንድትለወጡ አሁን ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የኑሮ ጫና በመረዳት ሁላችሁም ከገንዘብ ችግር እንድትወጡ በመፈለግ ነው ይሄን እማረገው እንጅ ሰው በበዛ ቁጥር እራሴ ላይም የስራ ባልደረቦቼ ላይም ጫና ማብዛት ነው ትርፉ::
ለማንኛውም ዛሬ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በቅናሹ ማለትም ዝቅተኛው investment 200$ ወይም በ155 ብር የCrypto ምንዛሬ በ 30,000 የኢትዮጵያ ብር መሳተፍ ትችላላችሁ ከዛሬ ውጭ ግን በምንም ታሪክ ቅናሽ እሚባል ላላረግ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ::
👉 የመጨረሻዎቹ ሰዓታት — የእርስዎ ጊዜ አሁን ነውወዳጆቼ ዛሬ ልቤ በደስታ ሞልቷል።
ባለፉት 72 ሰዓታት ውስጥ፣ ብዙዎቻችሁ በፍጹም የማልረሳውን ፍቅር፣ እምነት እና ታማኝነት አሳይታችሁኛል።
በቅናሽ ዋጋው ጊዜ ለተቀላቀላችሁኝ በሙሉ — አመሰግናለሁ።
ድጋፋችሁ ከልብ ነክቶኛል። ❤️
ግን አሁን… በጥሞና አዳምጡ።
🕝 ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው።
🕗 ቅናሹ የሚጠናቀቀው ዛሬ ማታ ነው።
🕜 እኩለ ሌሊት ካለፈ በኋላ፣ በሩ ለዘላለም ይዘጋል።
ይህ እንደ ሌላ ተራ ቀን አይደለም…
ይህ የእርስዎ የመጨረሻ ዕድል ነው።
በዝምታ ለምትመለከቱ…
“ምናልባት ነገ” ብላችሁ ለምታስቡ…
ምልክት ለምትጠባበቁ…
🇺🇸 ይህ የእናንተ ምልክት ነው።
🇺🇸ይህ የእናንተ ቅጽበት ነው።
🇺🇸 ይህ ሕይወታችሁ ወደፊት የሚገሰግስበት ቦታ ነው።
ስኬት አይጠብቅም።🇺🇸
ዕድሎች አይደገሙም።
ፍርሃት የማንንም ሕይወት ለውጦ አያውቅም።
ቀድመው የተቀላቀሉትን ተመልከቱ…
እርምጃ ወሰዱ።
አመኑ።
እናም — ሕይወታቸው አሁን መለወጥ ጀምሯል።
🔥 የወደፊት ዕጣችሁ አንድ ውሳኔ ብቻ ቀርቶታል።
🔥 እድገታችሁ አንድ መልዕክት ብቻ ቀርቶታል።
🔥 ትልቅ ለውጣችሁ የሚጀምረው ዛሬ ማታ ነው።
“ምን ቢሆንስ” እያሉ እኩለ ሌሊት እንዲደርስ አይፍቀዱ።
ያለፈ እድል ብለው የሚቆጩበት ሌላ አጋጣሚ እንዳይሆንብዎ።
ዛሬ ማታ ራስዎን 🇺🇸 የሚመርጡበት ምሽት ይሁን።
❤️መልካም ቀን❤️
ⓗⓓⓒ አባል ለመሆን
እኔን ማግኘት ምትፈልጉን
👉 t.me/+447882776752
👉 @Fikru_bogale_HDC1
ይህ የመጨረሻ ጥሪዎ ነው።
ቀጣዩ ምዕራፍዎ የማይረሳ እንዲሆን አብረን እንሥራ። | 36 |
| 13 | بدون متن... | 31 |
| 14 | እንዴት አመሻችሁ...? በቅድሚያ:-
ሁሌ እማያሳፍረኝ እግዚአብሔር አምላክ በመንገዴ ሁሉ ረዳቴ ነውና፣ ምስጋናዬ ከከንፈሬ አይለይም።ስለ ሁሉም ነገር ክብሩን እሱ ይውሰድ:: 🙏
በመቀጠል:- ሁላችሁም የዚህ ቻናል አባላት በጠቅላላ ለምትሰጡኝ ፍቅር አክብሮት እና ከገንዘብ በላይ የሆነ ምርቃታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ::
እንግዲህ ሁላችሁም በዚህ ሳምንት ባለው ጥሩ የሆነ የCrypto market እንዳያመልጣችሁ ተጠቀሙ ገንዘቡ ባይጠቅማችሁም ለቀጣይ በ 200,000 ብር እና በ 300,000 ብር እንድትሳተፋ እና በሚሊዮኖች እንድታገኙ ይረዳችሆል:- በተጨማሪም አሁን ካላችሁበት የገንዘብ ችግርን ቢያስታግስላችሁ በማለት ከ ትላንት ወዲያ ማታ ጀምሮ 30,000 ብር investment capital ብቻ እያሳተፍኩ እገኛለሁ::
ታዲያ ይህ በእንዲህ እንዳለ ከላይ 👆 ከData base ላይ ወስጀ ለምሳሌነት ያስቀመጥኩላችሁ ምስል ላይ እንደምታዩት በነዚህ 3 ቀናት ብቻ ከ 1800 አዲስ ልጆች በላይ በ30,000 ብር investment ተሳትፋችሆል:: ዛሬን ጨምሮ የተሳተፋችሁ ልጆች በጠቅላላ እስከ አሁኖ ደቂቃ ድረስ ከላይ 👆 በሁለተኛው ምስል ላይ እንደምታዩት 23.8X ማለትም ለምሳሌ በቅናሹ በ 30,000 ብር የተሳተፋችሁ ልጆች 30,000 ብራችሁ በ 23.8 ሲባዛ ወደ 714,000 ብር አድጎላችሗል::🎉
የሰው ቁጥር ስለበዛ ትርፍ ሳከፋፍል እንዳያደናግረኝ እንዲያመቸኝ ብዬ የናንተን በ30,000 ብር የተሳተፋችሁትን አዲስ ልጆች list ከላይ እንደምታዩት ለብቻው ነው ያረኩት::
በተረፈ እኔ ሁላችሁንም እንደዚህ ሁሌ ብጠቅም እና ባስደስት ሁላችሁምንም ከችግር አላቅቄ እንደ ሌሎች ልጆች በዝቅተኛ investment እያሳተፍኩ በሚሊዮኖች እንድታገኙ ባረግ ድንግል ማርያምን ነው እምላችሁ ከናንተ በላይ እኔ ደስተኛ ነው እምሆነው:: ነገር ግን አሁን ይሄ ሳምንት ጥሩ ትርፍ እምናገኝበት ሳምንት ስለሆነ ከኔ ይቅር ተጠቀሙ እድሉ አይለፋችሁ ብዬ ነው ያ ማለት ቢያንስ 30X ብናተርፍ እንኳን 30,000 ሲባዛ በ 30 ከ900,000 ብር በላይ ባሁኑ ዙር ታገኛላችሁ ይሄ ደግሞ ለናንተ ይጠቅማችሗል:: ሌላ ጊዜ ግን ከመደበኛ Capital ከ 77,500 ብር በታች ባሳትፍ ለናንተም ይሄን ያህል ትርፍ የለውም በዋናነት ደግሞ እኔም ላይ የስራ ባልደረቦቼም ላይ ተጨማሪ ስራ ነው እሚሆንብኝ አስቡት የዚህን ሁሉ ሺህ ሰው ትርፍ ማከፋፈሉ ራሱ ከባድ ነው ለዛ ነው ዝቅተኛው investment ከ77,500 ወይም ከ 500$ በታች እማላረግላችሁ::
ስለዚህ አሁን አንዴ ቅናሽ አርጌላችሆለሁ በነዚህ 2 ቀናት ብቻ ጥቂት እማትባሉ ከ 1800 በላይ አዲስ ልጆች ተሳትፋችሆል ያልተሳተፋችሁ የቀራችሁ ካላችሁ ዛሬ የመጨረሻ ቀን 30,000 ብር Capital ተሳተፋና የፊታችን ሀሙስ Analysis እንዳረግነው ከ 30X በላይ ትርፍ ስንደርስ ይሄንን ዙር ዘግተን የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል ማለት ነው::
⚠️ ባጭሩ አዲሶች በ 30,000 ብር ስትሳተፋ የነበራችሁት 23.8X በማትረፍ 714,000 ብር ላይ ደርሳችሆል ነባሮች ደግሞ ለምሳሌ በ 500,000 ብር Capital የተሳተፋችሁ 15ሚሊዬን ብር በላይ ደርሳችሗል ማለት ነው:: ሁላችንም ዛሬ ላይ 23.8X (23.8 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: የGraph ሁኔታ በዚሁ ከቀጠለ በነዚህ 1 ቀናት ውስጥ 30X በላይ ትርፍ ማፈሳችን እማይቀር ነው በዚህ አጋጣሚ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ:-
ቅናሹ ዛሬ ይቀጥላል አዲስ ልጆችን በ 30,000 ብር ብቻ investment capital እያሳተፍኩ እገኛለሁ ሀሙስ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ አከፋፍዬ እግዚአብሔር በዚህ ልክ ቸር ስለሆነልን አመስግነን ትርፍ ከተከፋፈልን በሗላ ደግሞ ካገኘነው ገንዘብ ላይ በመቀነስ ለተቸገሩ ወገኖቻችን እንደ ሁሊያችን እርዳታ እምናረግ ይሆናል ስለዚህ ጉዳይ በሌላ መልእክት አሳውቃችህሗለሁ ለዛሬ መልእክቴን እዚህ ላይ ልጨርስ::
እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን ከዚህም በላይ ጥሩ ደረጃ እንደርሳለን እናንተም ከገንዘብ ባሻገር ስለ Crypto trading በደንብ አጥኑ እውቀታችሁ ነው የትም ቦታ አብሮችሁ እሚሄደው በውስጥም ሆነ ቻናሉ ላይ እማሰፍራቸውን መፀሀፎች እያነበባችሁ ተለማመደ እላለሁ አመሰግናለሁ።
NOTIFICATION አብርታችሁ እየተከታተላችሁ ጠብቁኝ:: መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ።
👇 👇 👇
👉 @Fikru_bogale_HDC1
👉 t.me/+447882776752 | 53 |
| 15 | بدون متن... | 53 |
| 16 | بدون متن... | 84 |
| 17 | ‼️ሁላችሁንም እሚመለከት እጅግ እጅግ ወሳኝ መልእክት ስለሆ ሁላችሁም መልእክቱን በጥሞና አንብቡት::
እንደምን አላችሁ..? የዛሬ መልእክቴ አእርእቱ ላይ እንደምትመለከቱት እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁትን ልጆች በጠቅላላ እሚመለከት ነው::
እንግዲህ እንዲህ እንዲህ እያልን የአመቱ የ 2018 የመጨረሻው ሲዝን ላይ ደርሰናል በዚህ 1 አመት ውስጥ እጅግ በጣም ግዙፍ እና ስኬታማ ውጤቶችን አስመዝግበባል:: ይሄንን የ Crypto ንግድ በዚህ በቴሌግራም ቻናል አማካኝነት ተገናኝተን ስንሰራ ተዋደን ተከባብረን እና ተሳስበን 1 ቀን እንኳን ኮሽ ሳይል 1 አቤቱታ ሳይገጥመን እንዲሁም 1ድም የኪሳራ ጊዜ ላይ ሳንደርስ ዛሬ ላይ ብዙዎቻችን ከራሳችን እና በዙሪያችን ካለ ሰው አልፈን ለሌሎች እምንተርፍ ሆነናል::
ስለ ብር እና ስለ ገንዘብ አለፍ ስንልም በዚህ ስራ ውስጥ በቆየንበት ጊዜያት ብዙዎቻችሁ ጋር እንደ ወንድም እንደ እህት እና ቤተሰብ ተያይተን እውነተኛ ወዳጅነትን አፍርተናል:: ክርስቶስ በሚያቀው በሆነ ምክንያት ሀገር ቤትም መጥቼ እኔ የግል ቤት በመምጣት ምሳ በልቶ ባለቤቴን እና ልጆቼን ተዋውቆ ቆንጆ ጊዜ ሳያሳልፍ የተመለሰ የለም ይሄ ፍቅር ደግሞ ከገንዘብ በላይ ነው እኔንም ይሄ መዋደድ እና መተሳሰብ ነው አንድም ቀን ሳይሰለቸኝ ልክ እንደ ቤተሰብ አካሌ እያየሆችሁ ያለ መሰልቸት እያገለገልኳችሁ ያለሁት::
ስለ ስኬትና እድገት ካወራን ደግሞ ለዚህ ከኔ በላይ እናንተ ምስክር ናችሁ ከምንም ተነስታችሁ ብዙዎቻችሁ ዛሬ ላይ ባለ ሀብት እና ባለ ንብረት ባለ ትልልቅ ተቆም ሆናችሆል ከራሳችሁም አልፋችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ቤት እና ንብረት እስከመግዛት የደረሳችሁ ጥቂት እንዳልሆናችሁ በገዛ አንደበታችህ በተለያዩ አጋጣሚዎች ነግራችሁኛል ብዙዎቻችሁም ይሄንን ቻናል ተማምናችሁ ተማሪዎች ትምህርታችሁን ሰራተኞች ስራችሁን ትታችሁ በዚህ ቻናል እና በዚህ የCrypto ንግድ እምታገኙትን ገንዘብ ዘላቂ የገቢ ምንጫችሁ አርጋችሁታል::
በመጨረሻም ሁላችሁንም ስላመናችሁኝ ስለወደዳችሁኝ ስለምትሰጡኝ እውነተኛ ፍቅር እና ቤተሰባዊ ስሜት ከልብ ከልብ አመሰግናችሆለሁ እወዳችሆለሁ:: ❤️
🙏 ስለዚህ አመት ስኬታችን እንዲሁም ከእግዚአብሔር በታች ሌት ከቀን ሳይሉ ውጤታማ እንድንሆን ስላረጉን በድርጅታችን ውስጥ ስለሚገኙ የCrypto ባለሙያዎች የምስጋና መልእክትና ሰፋ ስላለ የበጎ ስራ ፕሮግራም ብቻ በዚህ አመት ስላሳለፍነው ነገር በሙሉ የዛሬ ሳምንት ልክ ያሁኑ የ Token tread setupችንን እንደዘጋን በሰፊው በዝርዝር እምናወራበት ይሆናል::
⚠️ ይህ በእንዲህ እንዳለ እኔም ታዲያ ማንም ሰው እንዳይቀር እዚህ ቻናል ላይ በተለያዩ አጋጣሚዎች እግዚአብሔር መርጦት የተቀላቀለ ሰውን በጠቅላላ ለመጥቀም ማንም ሰው ተመልካች ብቻ እንዳይሆን በማሰብ በምችለው አቅም ለማሳተፍ እና ቤተሰብ ለማረግ ሞክሪያለሁ በተለይ በዚህ 2 የክረምት ወቅት ከ 2 ጊዜ በላይ ድካሙም መጨናነቁም ከኔ ይቅር ብዬ ለአዲስ ልጆች ከፍተኛ ቅናሽ አድርጌያለሁ በዝቅተኛ investment Capital ሳሳትፍ ነበር:: ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድና እሱ 1ድም ቀን ሳያሳፍረኝ የተሳተፋችሁ ልጆችም በሳምንታት ውስጥ ህይወታችሁ ተቀይሮ አሁን በሚሊዮን ብሮች invest ለማረግ በቅታችሆል::
⚠️ ታዲያ በባለፈው የቅናሽ ጊዜ ላይም በተለይ ብዙ ደሞወዝ እየጠበቃችሁ የነበራችሁ የመንግስት ሰራተኞች እና በሰአቱ በገንዘብ እጥረት ምክንያት መሳተፍ ያልቻላችሁ ልጆች ችግራችሁኝ ስትነግሩኝ በቀጣይ ሲዝን እንደማሳትፋችሁ ቃል ገብቼ ስለነበር እና 👆 ከላይ ምስሉ ላይ እንደምታዩት ደግሞ የዚህ ሳምንት (የዚህኛው ዙር) setup እጅግ እጅግ ጥሩ ትርፍ እምናገኝበት በአመቱ መጨረሻ ሁላችንም ከስካሁኑ በተሻለ መልኩ በሚሊዮኖች እምናፍስበት Chapter በመሆኑ ለዚህ አመት መዝጊያ እንዲሁም ለመውሊድ እና ለ እንቁጣጣሽ በአል ስጦታ የደስታ ጊዜ ይሁንላችሁ ብዬ ሁሉም የቻናሉ አባላት ከ እስከዛሬው በተሻለ መልኩ ይጠቀም ብዬ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከዚህ በሆላ በምንም ተአምር የማይደገም የቅናሽ እድል በመስጠት:-
‼️ ለ 3 ቀናት በሚቆይ ከባለፈውም ባነሰ የ ዝቅተኛ Capital መጠን::
🚨 ለ አዲስ ልጆች 👉 በ 30,000 ብር ብቻ ዝቅተኛ capital መጠን አሳትፋችሆለሁ::
ልብ በሉ ይሄንን ቅናሽ ያረኩት አንድም እንዳልኳችሁ ባለፈው ለብዙዎቻችሁ ቃል ስለገባሁ ሲሆን ሁለት ደግሞ የአዲስ አመት ስጦታ ይሁን በጎ ስራ ከዚህ ይጀምራልና ከኔ ይቅር ሁላችሁም ከልባችሁ ተደሰቱ ከኛ እኩል ሁኑ ብዬ በማሰብ ነው:: በዋናነት ግን የዚህኛው ዙር Analysis production ከላይ 👆 ምስሉ ላይ እንደምታዩት ከ 23 እጥፍ እስከ 30 እጥፍ እንደምናተርፍ 100% እርግጠኛ ስለሆንኩ ቢያንስ አዲስ ልጆች በዝች 30,000 ብር Capital ብትሳተፋ እና በትንሹ 26X ብናተርፍ 👉780,000 ብር ታገኛላችሁ ይሄ ደግሞ በትንሹም ቢሆን የተወሰነ ቀዳዳ ከሸፈነላችሁ እና ለናንተ ከጠቀማችሁ ብዬ ነው::
ስለዚህ በዚህ ሳምንት እስከ September 06 ድረስ እጅግ በጣም አጎጊ እና ውጤታማ የMarket ወቅት ስለሆነ አዲሶች አቅሙ የለላችሁ በተደረገላችሁ ቅናሽ በዝቅተኛው 👉 30,000 ብር investment መሳተፍ ትችላላችሁ:: አቅሙ ኖሮችሁ የመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ደግሞ Capitalችሁን ከፍ አርጋችሁ ብትሳተፋ በዚህኛው ዙር ብቻ በእርግጠኝናት ሚሊዮን ብሮችን እንደምታፍሱ 101% እርግጠኛ ስለሆንኩ እንደአባት እምመክራችሁ ነገር Investmntችሁን ከፍ በማረግ ብትሳተፋ ታተርፋበታላችሁ::
በተረፈ ግን ከ አሁን ሰአት ጀምሮ እስከ ፊታችን እሮብ ድረስ ለአዲሶች ከፍተኛ ቅናሽ በማረግ
⚠️ ዝቅተኛው የመሳተፊያ Capital መጠን 🔰 30,000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው:: ቤተሰብ በመሆን ታሪክን ስሩ ከዚህ ተነስታችሁ ደግሞ በአዲሱ አመት በሚሊዮን ብሮች እምትሳተፉ እንደምትሆኑ ቅንጣት ታክል ጥርጥር የለኝም::
ሳላስበው ፁሁፋ ረዘመብኝ መልእክቴን በትእግስት ስላነበባችሁት አመሰግናለሁ ሁላችሁንም አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን በምችለው ፍጥነት ቶሎ ቶሎ እያስተናገድኩ እያዳረስኩ እገኛለሁ online አለሁ አመሰግናለሁ ::
እኔን ለማግኘት እና invest ለማረግ እዚህ 👇Username ላይ እየገባችሁ ፃፋልኝመልካም ምሽት ይሁንላችሁ።
👇 👇 👇
👉 @Fikru_bogale_HDC1
👉 t.me/+447882776752 | 86 |
| 18 | بدون متن... | 67 |
| 19 | እንዴት ዋላችሁ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦቼ ልጆቼ እህቶቼ ወንድሞቼ እኔ ጋር ሁሉ መልካም ነው 🙏
እሺ ወደ ጉዳዬ ስገባ አሁን ባደረኩት ቅናሽ በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ወደ አዳዲስ ከ 550 ሰዎች በላይ በኢንቨስትመንት እድሉ ተጠቃሚ ሆናችኋል እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ማርኬቱም ፈጣሪ እረድቶን በጣም ጥሩ በሚባል ሁኔታ እየሄደልን ነው እሁድ አመሻሽ አከባቢ ወይም ሰኞ ትርፍ ክፍፍል ይኖረናል በኢንቨስትመንት ስትሳተፉ ክፍያ ከፈፀማችሁ በኋላ ደረሰኝ ስትልኩ አንድ ላይ የባንክ አካውንታችሁን ወይም Crypto Wallet አድረሳችሁን አያይዛችሁ ላኩልኝ የትርፍ ክፍፍል ሳካሂድ ወዲያው ለናንተ ክፍያ መፈፀም እንዲመቸኝ ።
ቃል በገባውት መሰረት እንግዲህ ቅናሹ ነገ የመጨረሻ ቀን 38,750 ብር ኢንቨስትመንት መሳተፍ ትችላላችሁ።
ይህንን እድል እንዳያመልጣችሁ!
ትናንት ወዲያ የጀመርነው የ50% ቅናሽ ዛሬም ቀጥሏል።
ብዙዎቻችሁ እስካሁን ከሩቅ ብቻ እየተመለከታችሁ ነው።ሌሎች ተሳታፊዎች ሲሳተፉ እያያችሁ እናንተም መሳተፍ እየፈለጋችሁ ሊሆን ይችላል።
👍ነገር ግን የሚያስፈልገው ውሳኔ ነው።
🔥 ዛሬን ከትናንት የሚለየው ውሳኔህ ነው!
ሁሌም ትልቅ ለውጥ በትልቅ እድል ብቻ አይጀምርም። አንዳንድ ጊዜ ትንሽ የሚመስል ውሳኔ የወደፊት እቅድህን ሊቀይር ይችላል።
💭 “እንዴት ይሆን?” ብለህ ብቻ ከመቆየት፣ እድሉን በትክክል መረጃ ተረድተህ ውሳኔ ውሰድ።
አዲስ አባላት ሆይ!
ይህ የ50% ቅናሽ የሚቆየው ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው።
⏳ ዛሬ — 2ኛ ቀን
⏳ ነገ — 3ኛ ቀን
⏳ ከዚያም የቅናሹ ጊዜ ይጠናቀቃል።
🚀38,750 ብር
🚥50% ልዩ ቅናሽ
🚧ለአዲስ ተሳታፊዎች ብቻ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
❤️ የምፈልገው ነገር አንድ ነው፦
ማንኛችሁም በግፍ ወይም በጫና እንድትሳተፉ አይደለም።
እድሉን ተረዱ፣ መረጃውን አንብቡ፣ አደጋውን ተረዱ፣ ከዚያም ለእናንተ ተስማሚ ከሆነ ውሳኔያችሁን ውሰዱ።
🌅 የወደፊትህን ለመገንባት ዛሬ የምታደርገው ውሳኔ ዋጋ አለው!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🚨 50% ቅናሹ 2ኛ ቀን ላይ ነው! 🚨
👉 38,750 ብር ብቻ የመጀመሪያ Investment Capital ለአዲስ ተሳታፊዎች
⏰ ጊዜውን እንዳታመልጡ!
👉 @Fikru_bogale_HDC1
👉 @Fikru_bogale_HDC1
🙏 መልካምቀን🙏 | 119 |
| 20 | بدون متن... | 87 |
