ch
Feedback
FIKRUBOGALE(HDC) ፍቅሩ ቦጋለ hdc CRYPTO

FIKRUBOGALE(HDC) ፍቅሩ ቦጋለ hdc CRYPTO

关闭频道

መልካም ነገር መስራት ሰዎችን መርዳት የህሊና እረፍት ይሰጣል። ተመስገን🙏 ትንሽ አውጥተው PROFITE SHARE አርገው እልፍ ያትርፉ:: በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiE

显示更多

📈 Telegram 频道 FIKRUBOGALE(HDC) ፍቅሩ ቦጋለ hdc CRYPTO 的分析概览

频道 FIKRUBOGALE(HDC) ፍቅሩ ቦጋለ hdc CRYPTO 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 28 825 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 4 136,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 186

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 28 825 名订阅者。

根据 02 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -827,过去 24 小时变化为 -29,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.21%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 61 次浏览,首日通常累积 17 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
መልካም ነገር መስራት ሰዎችን መርዳት የህሊና እረፍት ይሰጣል። ተመስገን🙏 ትንሽ አውጥተው PROFITE SHARE አርገው እልፍ ያትርፉ:: በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiE

凭借高频更新(最新数据采集于 03 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

28 825
订阅者
-2924 小时
-1947
-82730

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '26
八月 '260
在0个频道中
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 002
在128个频道中
Get PRO
八月 '24
+126
在135个频道中
Get PRO
七月 '24
+641
在30个频道中
Get PRO
六月 '24
+925
在4个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 027
在4个频道中
Get PRO
四月 '24
+3 429
在6个频道中
Get PRO
三月 '24
+7 232
在124个频道中
Get PRO
二月 '24
+5 789
在56个频道中
Get PRO
一月 '24
+5 255
在117个频道中
Get PRO
十二月 '23
+4 484
在159个频道中
Get PRO
十一月 '23
+7 488
在210个频道中
Get PRO
十月 '23
+21 155
在224个频道中
Get PRO
九月 '23
+32 344
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+4 903
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+4 465
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+2 623
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+4 979
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+208
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+2 971
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+7 281
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+2 004
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
03 八月0
02 八月0
01 八月0
频道帖子
2
እንዴት አመሻችሁ በድጋሚ መጣሁ ። ከቅድሙ የትርፍ ክፍፍል በኋላ በጣም በርካታ መልእክቶች 💬 እየጎረፉ ነው አብዛኛ ህብረተሰብ መሳተፍ እየፈለገ በገንዘብ እጦት ብቻ የበይ ተመልካች እየሆነ ነው በተ
እንዴት አመሻችሁ በድጋሚ መጣሁ ። ከቅድሙ የትርፍ ክፍፍል በኋላ በጣም በርካታ መልእክቶች 💬 እየጎረፉ ነው አብዛኛ ህብረተሰብ መሳተፍ እየፈለገ በገንዘብ እጦት ብቻ የበይ ተመልካች እየሆነ ነው በተለይ ደግሞ ሴት አራሶች በህክምና ገንዘባቸውን የጨረሱ በባንክ እዳ የተያዙ ብቻ የቱን ብዬ የቱን እንደምተው አላውቅም የአንዳንዶቹን ታሪክ ሳነብ እምባዬ ሁሉ ሳላስበው ፈሷል ብቻ እግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጡር መቼም ጥሎ አይጥልም ወፎች አይዘሩም አያጭዱም የሰማይ አባታቸው ይመግባቸዋል ብቻ እኔ በተለያዩ አጋጣሚዎች ምክንያት እየፈጠርኩ ሁላችሁም ተሳታፊ እንድትሆኑ ቅናሾችን አረጋለው የዛሬው የአንዶቹ ታሪክ በጣም ስለሚያሳዝን ቅናሽ አርግልን የሚሉ ስለበዙ እኔ ለግለሰብ ብቻ መቀነሱ ተገቢ ስላልሆነ ሁሉችሁም ተሳትፊ ትሆኑ ዘንድ የ 50% ቅናሽ በማድረግ ሁላችሁም ትሳተፉ ዘንድ 250$ ወይም 38,750 ብር ኢንቨስትመንት መጀመር ትችላላችሁ አሁን ላይ ማርኬቱን ካያችሁ ቢትኮይን እነ ሶላና ኢተሬም ጥሩ ሁኔታ እየጨመሩ ነው Bullish የመሆናቸው ሰፊ እድል አለ እኛም Future tradin ስለምንገባ ብዙ ሚሊዩን  ዶላሮች ይዘን ወተን እንከፋፈላን በእርግጠኝነት በ3ቀን ውስጥ በትንሹ 19X እናገኛለን ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ከአሁን ጀምሮ ኦንላይን አለው በቅናሹ 38,750 ብር በመሳተፍ በአሁኑ ዙር 736,00 ብር እና ከዛ በላይ እንደምናተርፍ አስባለሁ የናንተም የገንዘብ ችግር ይቀረፋል የ HDC መምህራን የስራ አጋሮቼ በዚህ ትሬዲንግ ዙር በከፍተኛ ትኩረት በፈረቃ ለ24 ሰአት ማርኬቱን እየተከታተሉ ትልቅ ትርፍን እንደሚያስገኙ 100% እተማመናለው ከአሁን ጀምሮ መሳተፍ ትችላላችሁ መልካም ምሽት ።                           
46
3
እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድንኖርላረገን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስ:: የቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች  በዚህ 7 ቀናት ውስጥ ኢንቨስት ላይ የተሳተፉችሁ ልጆች ከሰኞ ማታ  ጀምሮ ትርፍ እያከፉፈልኩ በመሆኑ በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት በUsdt የተሳተፉችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁን የላካችሁልኝ ትርፉችሁን ልኬ ጨርሻለሁ በ wallet የነበራችው ትርፍችሁን ሁላችሁንም እንደ አዲስ ነገ ለሚገባው market ግባልን ስላላችው ለሁላችንም በአሪፉ entry point market አብረን እንገባለን። ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ገንዘባችሁን በጥንቃቄ ያዙ ያለ አግባብ አታባክኑ ወቅቱ ACrypto currency trader ጥሩ ስለሆነ በራሳችሁ እውቀቱ ያላችሁ በጥንቃቄ ስሜታችሁን እየተቆጣጠራችሁ ስሩ አንተ ጣጣውን ጨርስልን አንተጋር Invest ማረግ እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ በሬ ክፍት ነው ባለኝ እውቀት ሁላችሁንም አግዛችኋለሁ አመሰግናለሁ:: 📢 በመጨረሻም ላሳውቃችው የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ያላሙዋላችውት document ስላለ አሙዋልታችው ብራችውን ውሰዱ:: 👉 የ ክፍፍል ብር ያልተለቀቀላችሁ እናም ያላሟላችሁትን ያልተሟላ ፋይል ስለሚጎልባችውን አሟሉና ዛሬውኑ ትርፍ ክፍፍሉ ማስለቀቅ ትችላላችሁ። እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️  @Fikru_bogale_HDC1 ✉️  @Fikru_bogale_HDC1
30
4
+8
没有文字...
26
5
እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድንኖርላረገን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስ:: የቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች  በዚህ 7 ቀናት ውስጥ ኢንቨስት ላይ የተሳተፉችሁ ልጆች ከሰኞ ማታ  ጀምሮ ትርፍ እያከፉፈልኩ በመሆኑ በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት በUsdt የተሳተፉችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁን የላካችሁልኝ ትርፉችሁን ልኬ ጨርሻለሁ በ wallet የነበራችው ትርፍችሁን ሁላችሁንም እንደ አዲስ ነገ ለሚገባው market ግባልን ስላላችው ለሁላችንም በአሪፉ entry point market አብረን እንገባለን። ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ገንዘባችሁን በጥንቃቄ ያዙ ያለ አግባብ አታባክኑ ወቅቱ ACrypto currency trader ጥሩ ስለሆነ በራሳችሁ እውቀቱ ያላችሁ በጥንቃቄ ስሜታችሁን እየተቆጣጠራችሁ ስሩ አንተ ጣጣውን ጨርስልን አንተጋር Invest ማረግ እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ በሬ ክፍት ነው ባለኝ እውቀት ሁላችሁንም አግዛችኋለሁ አመሰግናለሁ:: 📢 በመጨረሻም ላሳውቃችው የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ያላሙዋላችውት document ስላለ አሙዋልታችው ብራችውን ውሰዱ:: 👉 የ ክፍፍል ብር ያልተለቀቀላችሁ እናም ያላሟላችሁትን ያልተሟላ ፋይል ስለሚጎልባችውን አሟሉና ዛሬውኑ ትርፍ ክፍፍሉ ማስለቀቅ ትችላላችሁ። እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️ @Fikru_bogale_HDC1 ✉️ @Fikru_bogale_HDC1
3
6
+9
没有文字...
24
7
እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድንኖርላረገን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስ:: የቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች  በዚህ 7 ቀናት ውስጥ ኢንቨስት ላይ የተሳተፉችሁ ልጆች ከሰኞ ማታ  ጀምሮ ትርፍ እያከፉፈልኩ በመሆኑ በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት በUsdt የተሳተፉችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁን የላካችሁልኝ ትርፉችሁን ልኬ ጨርሻለሁ በ wallet የነበራችው ትርፍችሁን ሁላችሁንም እንደ አዲስ ነገ ለሚገባው market ግባልን ስላላችው ለሁላችንም በአሪፉ entry point market አብረን እንገባለን። ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ገንዘባችሁን በጥንቃቄ ያዙ ያለ አግባብ አታባክኑ ወቅቱ ACrypto currency trader ጥሩ ስለሆነ በራሳችሁ እውቀቱ ያላችሁ በጥንቃቄ ስሜታችሁን እየተቆጣጠራችሁ ስሩ አንተ ጣጣውን ጨርስልን አንተጋር Invest ማረግ እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ በሬ ክፍት ነው ባለኝ እውቀት ሁላችሁንም አግዛችኋለሁ አመሰግናለሁ:: 📢 በመጨረሻም ላሳውቃችው የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ያላሙዋላችውት document ስላለ አሙዋልታችው ብራችውን ውሰዱ:: 👉 የ ክፍፍል ብር ያልተለቀቀላችሁ እናም ያላሟላችሁትን ያልተሟላ ፋይል ስለሚጎልባችውን አሟሉና ዛሬውኑ ትርፍ ክፍፍሉ ማስለቀቅ ትችላላችሁ። እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️ @Fikru_bogale_HDC1 ✉️ @Fikru_bogale_HDC1
1
8
እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር ከላይ እንደምትመለከቱት የሀገር ወታደሮች: ነብሰ ጡር እናቶች : ኔቶርክ የማይሰራበት አካባቢ ላይ ያሉ ሰዎች: በተለያየ ምክንያት ይችን 3 ቀን ቅናሹን ሳያዩ+3
እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር ከላይ እንደምትመለከቱት የሀገር ወታደሮች: ነብሰ ጡር እናቶች : ኔቶርክ የማይሰራበት አካባቢ ላይ ያሉ ሰዎች: በተለያየ ምክንያት ይችን 3 ቀን ቅናሹን ሳያዩት ቀርተው ያመለጣቸው ልጆች እጅግ ብዙ ልጆች በውስጥ መስመር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንድቀንስላቸው (ቀን እንዳራዝም) ልብ በሚነካ መንገድ እየነገሩኝ ነበር:- እኔም ለ4ኛ ቀን ዛሬን በቅናሹ እንዲቀጥል ተስማምቻለሁ ስለዚህ በነዚህ 3 ቀናቶች ውስጥ ያልተሳተፉችሁ ልጆች ይሄው ዛሬን ቅናሹን አስቀጥየላችሆለሁ ተሳተፉ:: እኔ ሁላችሁም እንድትለወጡ አሁን ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የኑሮ ጫና በመረዳት ሁላችሁም ከገንዘብ ችግር እንድትወጡ በመፈለግ ነው ይሄን እማረገው እንጅ ሰው በበዛ ቁጥር እራሴ ላይም የስራ ባልደረቦቼ ላይም ጫና ማብዛት ነው ትርፉ:: ለማንኛውም ዛሬ  ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በቅናሹ  ይሆናል ማለትም ዝቅተኛው investment 130$ ወይም በ155 ብር የCrypto ምንዛሬ በ 20,000 የኢትዮጵያ ብር መሳተፍ ትችላላችሁ ከዛሬ ውጭ ግን በምንም ታሪክ ቅናሽ እሚባል ላላረግ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ:: ሌላው በዚህ ሳምንት በቅናሹ ቀን ጨምሮ Investment በማረግ የተሳተፉችሁ ልጆች ትርፉችሁን ሀሙስ ትርፍ እማከፉፍል ይሆናል። ✅ በመጨረሻም ልላችሁ የምፈልገዉ ነገር ቅናሹ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ዛሬም መቀላቀል ትችላላችሁ ትላንት በሞባይል ባንኪንግ ማስቸገር ምክንያት ያልገባቸው  ዛሬ ተቀላቅላችሁ ከኛ ጋር ትሬዲና ትርፋማ ይሆኑ አመሰግናለሁ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ። ✅ @Fikru_bogale_HDC1 ✅ @Fikru_bogale_HDC1
36
9
የስኬት ፍርሃት/ Fear of Success በትሬዲንግ ውስጥ ብዙ ሰዎች የኪሳራ ፍርሃትን ያውቃሉ። ነገር ግን ጥቂቶች ብቻ የሚያስተውሉት ሌላ ፍርሃት አለ... የስኬት ፍርሃት። 🧠 አንዳንድ ትሬደሮች
የስኬት ፍርሃት/ Fear of Success በትሬዲንግ  ውስጥ ብዙ ሰዎች የኪሳራ ፍርሃትን ያውቃሉ። ነገር ግን ጥቂቶች ብቻ የሚያስተውሉት ሌላ ፍርሃት አለ... የስኬት ፍርሃት። 🧠 አንዳንድ ትሬደሮች ጥሩ እየሄዱ ሳለ፣ ራሳቸውን መሰናከል ይጀምራሉ። ፕላናቸውን ይተዋሉ፣ አላስፈላጊ ትሬዶችን ይጨምራሉ፣ ወይም ያለምክንያት ሪስካቸውን ያሳድጋሉ። 📉 ለምን? ምክንያቱም ስኬት አዲስ ሃላፊነትን፣ ከፍተኛ ጥበቃን እና ወጥ የሆነ ዲሲፕሊንን ይጠይቃል። አንዳንድ ጊዜ ኪሳራን አንፈራም፤ የተሳካልንን ደረጃ ማስጠበቅን እንፈራለን። ስኬታማ ትሬደሮች ግን ትርፋቸው ሲጨምር ዲሲፕሊናቸውንም ያጠናክራሉ።💪 🎯 አንድ ጥሩ ወር ማግኘት ግብ አይደለም፤ በየወሩ ወጥ የሆነ ውጤት ማስመዝገብ ነው። 📈 ስኬት መድረሻ አይደለም፤ በየቀኑ በዲሲፕሊን የምታስጠብቀው ሂደት ነው። የትርፍህ መጠን እንዲቀይር ፍቀድ፤ የህጎችህ ጥራት ግን እንዳይቀየር አድርግ። አስታውስ፡ ስኬትህን የሚያጠፋው ማርኬቱ ሳይሆን፣ "አሁን ደርሻለሁ" ብለህ ዲሲፕሊንህን መተው ነው። የመጨረሻ መልዕክት ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ የምንሰራው ስራ ፈጣን ዕድል ሳይሆን በእውቀት፣ በስርዓት እና በትዕግስት የሚመራ ሙያዊ Trading ነው። ስለዚህ ስሜትን ሳይሆን ስርዓትን እንከተላለን። 💬 ሁላችሁም "🙏 ተሳካ ይሆናል" ብላችሁ Reaction አስቀምጡ። ለመቀላቀል / ለመሳተፍ ትዕግስት + እውቀት + ፀሎት = ትልቅ ውጤት ╚══════════════════════ Success Demands Discipline Every Day.                                                           ከእውቀት ወደ ስኬት!
41
10
እንደምን አላችሁ ይሄው ቀን ከሌት የግል ህይወት ሳልል ሁላችሁንም እያሳተፍኩ ነው ነገ በዚህ ሰአት ቅናሹ ያበቃል ብዙ አዲስ ልጆች ቤተሰብ ሆናችሁናል እናንተን Welcome እያልኩ:- በዚህ አጋጣሚ ለምትሰጡኝ ጥልቅ ፍቅር አክብሮት እንዲሁም ልብ እሚነኩ እኔ ማርያምን ከምነግራችሁ እና መግለፅ ከሚያቅተኝ በላይ ይሄን ሁሉ ሺህ ሰው 1 ራሴ ሆኜ ማስተናገድ ከባድ ቢሆንም ለዛ ሞራል እሚሆን ፁሁፍ ለምፅፉልኝ ከኔ አልፎ ልጆቼን ቤተሰቦቼን ስለምትመርቁልኝ ከልብ ከልብ እጅግ በጣም ከልብ እያመሰገንኩ:-  እኔም ባለችኝ እድሜ እግዚአብሔር መንገዱን እስከጠረገልን ድረስ ሁላችሁንም ባለኝ እና በምሰራበት እውቀት እንደማገለግል እና በሀብት ላይ ሀብት እየደረብን ሁሌ እንደምላችሁ ታሪክ እንደምንሰራ ቃል እገባለሁ:: ቻናሉ ላይ ሆናችሁ መሳተፍ እየፈለጋችሁ ያልተሳተፉችሁ:- ተመልካች ብቻ የሆናችሁ አዲስ ልጆች በዚህ ቅናሽ ተቀላቀሉን በድጋሜ ለምትሰጡኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ መልካም ምሽት::         👇       👇          👇 @Fikru_bogale_HDC1 @Fikru_bogale_HDC1
41
11
没有文字...
55
12
እንዴት አደራችሁ ወዳጆቼ "የበዓል ዋዜሞን ከቤተሰባችሁ ጋር ደስስ ብሎችሁ እንድታሳልፉ እኔንም ቢያፀድቀኝ ብዬ ለአዲስ ልጆች  ለ3ቀናት እሚቆይ ቅናሽ በ 20,000 ብር ብቻ አሳትፉችሆለሁ" እንደምን ናችሁልኝ ..? ባለፈው እንደነገርኳችሁ በጣም እምንጠብቀው እና ተስፉ ያረግንበት ከ29× እጥፍ በላይ ትርፍ እንደምናገኝ Analysis የሰራነው Token ነበር እኔም እሱ እንዳሰብነው ከሄደ 3.5 ሚሊዬን ብር ለሀዋሳ ቅዱስ ገብረኤል ገዳም አስራት በኩራት   እንደምሰጥ ቃል ገብቼ ነበር እግዚአብሔር ተጨምሮበት ነገሮች እንዳሰብነው እየሄዱ ነው በ4 ቀን ውስጥ ከ 26X በላይ አትርፈናል ለዛም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ስለዚህ ከዚህ ሁሉ ትርፍ እና ድል ጀርባ ከኛ ጥረት በላይ የእግዚአብሔር መልካምነት የተጨመረበት ውጤት ነውና እኛም በያንዳንዱ ድላችን ለተደረገልን ብቻ ሳይሆን ላልተደረገልንም ጭምር እያመሰገንን እምንችላትን ይህችን ትንሽ ነገር ሳንዘናጋ በማረግ እግዚአብሔርን ማስደሰትና ከዚህ በላይም እንዲጨምርልን መጠየቅ የግድ ነው:: ስለዚህ እኔም በበኩሌ የዛሬውን የበጎ ስራ ፕሮግራማችንን ከላይ እዳስቀመጥኩት ለሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የበኩሌን 3,500,000 ብር የፋይናንስ ሀላፊው አቶ ገመቹ ጅሩ በጠዋት ባንክ ሄዶ ገቢ እንዲያደርግ አርጊያለሁ:: በተረፈ እናንተም በያላችሁበት በየ ፊናችሁ ደስ ላላችሁ  ገዳም ከምታገኞት ላይ ትንሽ ነገር በማረግ የበኩላችሁን ተወጡ:: እዚህ ቻናል ላይ ያለነው በጠቅላላ ከራሳችን አልፈን ለሌሎች እምንተርፍ እንደዚህ በጎ ስራን እየሰራን ሀብታም ሳይሆን ፀጋን ከፈጣሪ የተሞላን ባለ ፀጋ እንድንሆን ነው እምፈልገው  እንደምታዩት ገንዘብ በቀላሉ ይገኛል በቀላሉም ይጠፋል በዚህ መሀል እምናተርፈው መልካም ሆነን በምድርም በሰማይም እሚከፍለንን በጎ ስራ እና ፅድቅ ብቻ ነው። እበእርግጠኝነት እንዳሰብነው ጥሩ ትርፍ እያተረፍንና በእርግጠኝነት 25× ምናምን እጥፍ ትርፍ ስለምንደርስ አዲስ መቀላቀል ለምትፈልጉ እና ነገር ግን ዝቅተኛውን Investment ማሞላት ላላቻላችሁ በአልን ከቤተሰባችሁ ጋር ደስስ ብሎችሁ እንድታሳልፉ እና እኔንም ትንሽም ቢያፀድቀኝ ብዬ ለአዲስ ልጆች እስከ ማክሰኞ ትርፍ ክፍፍሉ ለ 3ቀን እሚቆይ በባለፈው አይነት ቅናሽ በ 20,000 ብር ብቻ Investment አሳትፉችሆለሁ:: እንደጠበቅነው ቢያንስ 25X (እጥፍ) ትርፍ እንኳን ብናተርፍ 20ሺ ብሩ ወደ 500,000 ብር ታድግላችሆለች ስለዚህ ለአዲሶች እስከ ማክሰኞ እሚቆይ ቅናሽ ላይ ነኝ በ 20ሺ ብር ብቻ መሳተፍ ትችላላችሁ ይሄው ነው መልእክቴ እግዚአብሔርን ይዘን ገና ከዚህም በላይ ታሪክ እንሰራለን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ከዛ በተረፈ Online አለሁ ሁላችሁንም በፍጥነት እና በትህትና በማስተናገድ ላይ ነኝ አመሰግናለሁ::መልካምዋዜማ ⓗⒹⒸ አባል ለመሆን እኔን ማግኘት ምትፈልጉን              🎯🎯⚓️⚓️   👉@Fikru_bogale_HDC1 👉 @Fikru_bogale_HDC1
70
13
+1
没有文字...
43
14
没有文字...
1
15
ወዳጆቼ መቼስ ኢትዮጵያ እኛ የብዙ ነገር ባለፀጋ እንደሆነች እንወቅ እንጂ ብዙ የውጪ ዓለም አገራት ድሀ: ከድሀም ደሀ አርገው እንደሚቆጥሯት ሳይታለም የተፈታልህ ሀቅ ይመስለኛል። እናማ እንደአንድ ሀላፊነት ወሳጅ ትውልድነትህና ጎረምሳነትህ አገርህ የተለጠፈባትን ስም የምታስቀይርበት ጊዜው ደርሷል። .... ግን ከነቃህ ከነቃህ ብቻ ነው። የቅርብ ጊዜዪቱን ኢትዮጵያ ስህተቶች መንቀስ ከቻልክ: ሄድ ብለህ ደግሞ ስለጀግኖች: ጥበበኞች እና የዓለም አንደኞች ስለነበሩ አያት ቅድመአያቶችህ መፅሀፉን ገልፀህ መማር ከቻልክ ብቻ። ክሪፕቶ በሰው ልጅ ታሪክ እምብዛም ቶሎ ቶሎ የማይከሰትን አጠቃላይ የዓለም መገበያያ ስርዓት ለውጥን አንግቦ የመጣ የነገ እጣ ፈንታ ነው። በ1990ዎቹ ኢንተርኔትን የሰይጣን ማምለኪያ ነው ብለው የተዉትና የጠሉት ሰዎች ጥቅሙ እና ስራው ሲገባቸው ያመለጣቸው በዝቶ የሰው ልጅ ጭንቅላት የጥበብ ደረጃን ሳይወዱ በግዳቸው ተረድተው ኋላም ያለሱ እንዳይንቀሳቀሱ ሆነው ሊኖሩ ተገደዋል። ኢንተርኔት የሚባለውን የሰው ልጅ መረብ ለማስተዳደር ደግሞ ክሪፕቶ ሁነኛ ቁልፉ ነው። በዚህ ጉዳይ እንድታምን ምክንያቶችን መደርደር ያለብኝ አይመስለኝም። እናማ በክሪፕቶ ላይመለስ መምጣት ከተስማማን: ላንተ ያለኝን አጠር ያለች ምክር አዘል ማስጠንቀቂያ ደውል አሰምቼህና ካገኘሁት እውቀትም ላካፍልህ ዝግጁ መሆኔን አሳውቄህ ልለፍ። በቀጣዮቹ አምስት አመታት ክሪፕቶን አውቀህና 'ተጠቅመህበት' ባለፀጋ መሆን ካልቻልክ then it's your own fault bruh.🤷‍♂️ እንዴት ለሚለው ጥያቄህ ደግሞ "መማር" የምትለው ቀጭን ቃል ውስጥ ከዝፎ ይገኛል። ከ72 ሰዓታት በኋላ ብሎክቼይንን ከኛ ጋር እስከጥጉ በልተህ የምትጨርስበትን መንገድ "ሀ" ብለን እንጀምራለን። ዝግጁ ነህ?! እስቲ ከቻልክ👇 አሳውቀኝ።     🔤🔤🔤አባል ለመሆን    እኔን ማግኘት ምትፈልጉን       @Fikru_bogale_HDC1 @Fikru_bogale_HDC1 ቅን ትውልድ አገር ያሻግራል፡፡ ነገውን የሚያቅድ፣ ነገውን በብሩህ የሚመለከት ቅን ትውልድ በመፍጠር ከራሳችን አልፈን ስለሌሎች መኖርን የሚያውቅ ትውልድ እንፍጠር፡፡ ቅን በመሆን የምናተርፍበት በጎ አሳቢዎች የሚበዙበት ዘመን ይሁንልን!! ስለምትሰጡኝ ፍቅር ክብር በመላው የቻናሌ ቤተሰቦች ስም አመሰግናለሁ። ❤️መልካም ቀን❤️
65
16
没有文字...
48
17
@Fikru_bogale_HDC1
@Fikru_bogale_HDC1
48
18
እንዴት አመሻችሁ በዚህ ምሽት መልካም ደስ የሚል ዜና ይዤ መጥቻለሁ ። <<የሰው ልጅ አቅም ጣሪያ የለውም ጣሪያ ብለን የምናስበው ትናንት የቆምንበትን ደረጃ ብቻ ነው።>> እንግዲህ
እንዴት አመሻችሁ በዚህ ምሽት መልካም ደስ የሚል ዜና ይዤ መጥቻለሁ ። <<የሰው ልጅ አቅም ጣሪያ የለውም ጣሪያ ብለን የምናስበው ትናንት የቆምንበትን ደረጃ ብቻ ነው።>> እንግዲህ እግዚአብሔርን ይዘን በገንዘብ ሀብትን, በበጎ ስራችን ፅድቅን, በታታሪነታችን ደግሞ እማይቻል እሚመስለውን የዚህ አይነት እድሎችን እያስመዘገብን እየገሰገስን ነው:: ትላንት አለም ላይ አለ ከሚባል GSR Markets ከተሰኘ digital market ተቆም email ተልኮልኝ ነበር መልእክቱን ከላይ Screenshot አርጌ አስቀምጨላችሆለሁ አንብቡት:: መልእክቱ በአጭሩ ከ GSR Markets በሆንግ ኮንግ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የክሪፕቶከረንሲ ጉባኤ (Crypto Conference) ከ 15 ቀን በኋላ  እንድካፈል እና ስላለን የትብብር እድል እንድንመካከር ይፋዊ ጥሪ ደርሶኛል። ​ይህንን ቻናል እዚህ ለማድረስ ላደረጋችሁልኝ ያልተሰለቸ ድጋፍና ለምታሳዩኝ ፍቅር የቻናሌ አባላት ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ! የእናንተ ማበረታታት ነው ለዚህ ስኬት ያበቃኝ። ወደፊትም በጋራ ትልልቅ ነገሮችን እንደምናሳካ ብዙ ሚሊየነሮችም በዚህ ቻናል ይፈጠራሉ ። አሁን የመጣሁት እንደቀልድ ጀምረነው ይሄ የCrypto currency ንግዳችን የብዙ ሺህ ሰዎችን ህይወት ስለቀየርን እና ዛሬላይ አለማቀፍ የሆኑ ተቆማትን ያስጨበጨበ ውጤት ስላመጣን አንድም እግዚአብሔርን ለማመስገን ሁለት ደግሞ ለስኬት ገደብ እንደሌለው ለናንተ ለማሳየት ነው:: ማንም ሰው ታላቅ ሆኖ አይወለድም ታላቅነት በየቀኑ በሚወሰዱ ትናንሽ እርምጃዎች እና በፅኑ ውሳኔዎች የሚገነባ ግንብ ነውና ገና ከዚህም በላይ እንደርሳለን ይሄ ውጤት የሁላችንም ነውና እንኳን ለዚህ አበቃን እላለሁ::  
57
19
没有文字...
83
20
🚨 እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ እሽ July 12 አካባቢ ማለትም ከ8 ቀን በፊት Invest አርጋችሁ ትርፍ ስትጠባበቁ የነበራችሁ  የሁላችሁንም ትርፍ ነገ ከጠዋቱ 03:00 ጀምሮ ትርፍ ክፍፍል ስለማረግ በUSDT የተሳተፉችሁ የDollar wallet addresseችሁን በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ ደግሞ የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን ከነ ስማችሁ አስቀምጡልኝ የሁላችሁንም ትርፍ አከፉፍዬ ሌሎችን ወደ ማስተናገዱ እንድመለስ። በዚህ አጋጣሚ ባሁኑ ሁላችሁም 9.5X ወይም 10.7 እጥፍ ትርፍ አትርፉችሆል ያ የሆነበት ምክንያት ትላንት BTC (bticoin)  ATH(አልል TIME HIGH) በመድረሱና የሱን መጨመር ተከትሎ ብዙ የገባናቸው ማለትም ጥናት አድርጌ ትሬድ ያደርግናቸው  አልት ኮይኖች (altcoin) በመጨመሩ ነው ለዚህ የረዳንን ፈጣሪን ማመሰገን እፈልጋለው::  ለምሳሌ በ77,500 ብር የተሳተፉችሁ ልጆች 647,500 ብር ትርፍ ያገኛችሁ ሲሆን በሁሉ ነገር ከኛ ጥረት በበለጠ ሁሌ ከጎናችን ለሆነው ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስ እያልኩ ለናንተም እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ:: ሁላችሁንም አዲስም ሁኑ ነባር በማስተናገድ ላይ ነኝ ከዚህም በላይ ብዙ ታሪክ እንሰራለን እንዳልኳችሁ አካውንት ያላካችሁልኝ ልጆች ቶሎ ቶሎ አካውንታችሁን ላኩልኝ አመሰግናለሁ። 🙏መልካም ምሽት 🙏 ​ⓗⒹⒸ አባል ለመሆን እኔን ማግኘት ምትፈልጉን             
77