Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)
رفتن به کانال در Telegram
#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ
نمایش بیشتر5 770
مشترکین
+3424 ساعت
+3457 روز
+1 39230 روز
آرشیو پست ها
ሴት ልጁን ትምህርት ቤት ልኮ ከአጅነቢይ ጋር ተቀላቅላ ስትማር ምንም የማይመስለው ወላጅ ልጁ የሱና መድረሳ ልሂድ ስትለው ይከለክላል።
ያማል💔
አይ ኒቃም ወደቀ መሬት¿
ማስክም ኒቃብም ፊትን የሚሸፍኑ ሆነው ሳለ ኒቃባቸውን አስወልቀው በማስክ አስገቧቸው። እንዳሉት ለደህንነት ጉዳይ ቢሆን ኖሮ ማስኩም ፊትን ስለሚሸፍን መለበስ አልነበረበትም። ሆኖም ግን ምክንያታቸው ሙስሊም ጠልነት ስለሆነ ፍላጎታቸው ኒቃቡን በማስወለቅ ማዋረድ፣ መጨቆን፣ ከእምነቷ ማራቅ ነው፤ አደረጉትም።
መብቷን ማስጠበቅ የነበረበት መጅሊስም ከቦታው ተገኝቶ ማስክ ገዝቶ ሰጣት።
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
አይ ኒቃም ወደቀ መሬት¿
ማስክም ኒቃብም ፊትን የሚሸፍኑ ሆነው ሳለ ኒቃባቸውን አስወልቀው በማስክ አስገቧቸው። እንዳሉት ለደህንነት ጉዳይ ቢሆን ኖሮ ማስኩም ፊትን ስለሚሸፍን መለበስ አልነበረበትም። ሆኖም ግን ምክንያታቸው ሙስሊም ጠልነት ስለሆነ ፍላጎታቸው ኒቃቡን በማስወለቅ ማዋረድ፣ መጨቆን፣ ከእምነቷ ማራቅ ነው፤ አደረጉትም።
መብቷን ማስጠበቅ የነበረበት መጅሊስም ከቦታው ተገኝቶ ማስክ ገዝቶ ሰጣት።
ኢብኑ አል ቀይም -📿-:
🔖ልብ ውስጥ አላህን ማውሳት እንጂ የማያረጥባት (ከባድ) ድርቀት አለ ስለዚህ ለአንድ ባርያ ይህን የልቡን ድርቅና በአላህ ዚክር ሊያረጥባት ይገባል ይላሉ።🔖
#ለወጣቶች
ወጣትነት አላህ የሰጠን ታላቅ አደራ ነው።ዛሬ በምናደርገው ስራ ነገ በዱንያም ሆነ በአኺራ ውጤቱን እናገኘዋለን።
ሀያዕን ያዙ፣ንግግራቹን አስተካክሉ ፣አይናችሁን ጠብቁ፣ልባችሁን ከሀራም ነገር ጠብቁ።የአላህን ትዕዛዝ በሚያስቀድም በዱንያም በአኺራም የተከበረ ይሆናል።
#እህቴ 🫵ዋጋሽ በሰዎች እይታ አይለካም❗️❗️አላህ ፊት ባለሽ ተቅዋ ነው ሚለካው
#ወንድሜ🫵እውነተኛ ጀግንነት ስሜትን መከተል ሳይሆን❗️❗️ነብስያህን በአላህ ፍርሀት መቆጣጠር ነው።
አላህን የሚፈራ ወጣት በፈተና ውስጥ ቢሆንም አላህን ይፈራል🙌
https://t.me/Abu_Umer1
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ
🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር
🎧 ቁርዓን🫀
+1
የሙራድ ታደሰን ብክለት ተመልከቱ በተለይ አሁን ሰሞኑን ተነስቶበታል። ድሮ እነ ኢብኑ ሙነወር ሳይንሸራተቱ በሀቅ ላይ ሳሉ እንዲህ እየተፋ እያቀረሸ እነሱንም እኛ ጋር ሳሉ በአንድ ላይ የሚያጠለሽን እንደነበረው አሁን ደግሞ
የሙስጦፋንና የአቡ ቀታዳን ሼር እያደረገ በሸይኹ ላይ ይሳለቃል።
እንደምታውቁት አሁን በመጅሊስ በኩል ጥመት ሳያገናኛቸው በፊት ሙራድ ሙሪድ የሆነለት ኢሰያስ አህመድ ጋር ነበር እነኝህ ሀጃዊራዎች ሀዳድያ እየተባሉ እሱም ገና እንደዛሬውኳ ኢኽዋን ሳይሆን ሳይተሻሽ በፊት ኢኽዋን እያሉት ትንንቃቸው። ዛሬ ግን ጥመት ስላገናኛቸው መርዘኛው ሙራድ መሳለቅ አስመስሎ በስድባቸው እየረካ ሼር ያደርጋል
Repost from « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
+1
የሙራድ ታደሰን ብክለት ተመልከቱ በተለይ አሁን ሰሞኑን ተነስቶበታል። ድሮ እነ ኢብኑ ሙነወር ሳይንሸራተቱ በሀቅ ላይ ሳሉ እንዲህ እየተፋ እያቀረሸ እነሱንም እኛ ጋር ሳሉ በአንድ ላይ የሚያጠለሽን እንደነበረው አሁን ደግሞ
የሙስጦፋንና የአቡ ቀታዳን ሼር እያደረገ በሸይኹ ላይ ይሳለቃል።
እንደምታውቁት አሁን በመጅሊስ በኩል ጥመት ሳያገናኛቸው በፊት ሙራድ ሙሪድ የሆነለት ኢሰያስ አህመድ ጋር ነበር እነኝህ ሀጃዊራዎች ሀዳድያ እየተባሉ እሱም ገና እንደዛሬውኳ ኢኽዋን ሳይሆን ሳይተሻሽ በፊት ኢኽዋን እያሉት ትንንቃቸው። ዛሬ ግን ጥመት ስላገናኛቸው መርዘኛው ሙራድ መሳለቅ አስመስሎ በስድባቸው እየረካ ሼር ያደርጋል።
t.me/Abdurhman_oumer/12414
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
የመስጂዱችን አድራሻ የማታውቁ @Mujahid_Selefi አናግሩኝ
የዘንድሮዉ ክረምት ላይ አዳማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የሚጠሰው የኪታብ ኮርስ ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው !
①· በአቂዳ (المختصر في أصول الأعتقاد)ሊሰእዲይ
②በሲራ (ኹላሰቱ ኑሩል,የቂን)
③·በቀዋኢድ (አል ቀዋኢዱል ፊቅሂያ) ሊሰእዲይ
④ በአዳብ (መንዙመቱ ታኢየህ ሊልአልቢሪይ)
5 " (ሙተሚመቱል ኣጁሩሚየህ)
6 "አቂደቱ አሰለፍ አስሓቢል ሐዲስ አሳቡኒይ
ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከ8:00 እስከ 10:00
እና 3:00-4:00 ነው
ደርሱ የሚጀምረው በአሏህ ፍቃድ የዛሬ ሳምንት ሰኞ ሰኔ 29/ 2018 ነው
ቦታ አዳማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ
join⬇️⬇️teegram ቻናል
https://t.me/ibnuu_teymiyah
https://t.me/ibnuu_teymiyah
Repost from Wisdom of Quran recitation
ሀቅ ፈላጊ ከሆንክ ይህችን ዋጥ...
ይህን ሸይኽ ነው እንግዲህ በመወረፍ የተወጠሩት አሏህ ይጠብቅልን ሸይኻችን ሸይኽ አብዱል ሀሚድ(ሀፊዘሁሏህ)
ቴሌግራም ቻናል:-
t.me/Quranrecitation02
t.me/Quranrecitation02
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
✅ የነፍስ አይነቶች ሶስት ናቸው ።
አንደኛ – በመጥፎ የሚያዝ ነፍስ :–
የዚህ አይነቱ ነፍስ ባለቤቱን በመጥፎ እንጂ አያዝም ። ሸር የሚሰራ ሰው የሸሩ ሞተር ይሄ ነፍስ ነው ።
ሁለተኛ – ወቃሽ ነፍስ :–
ይሄኛው የነፍስ አይነት ባለቤቱን ይወቅሳል ። በዚህም ከዝንጋቴው ይነቃል ። ከወንጀሉ ይርቃል ።
ሶስተኛ – የተረጋጋ ነፍስ :–
የዚህ አይነቱ ነፍስ አምላኩን በጥራት ያመልካል ። መልካም በመስራት እንጂ አይረካም ። ነፍስህ የተረጋጋ ደረጃ ላይ እንዲደርስ በወቃሹ ነፍስ በመጥፎ የሚያዘውን ታገል በአላህ ፈቃድ ወዳሰብከው ትደርሳለህ ።
http://t.me/bahruteka
የናንተ ነፍስ ከየትኛው ናት 👇👇👇
ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ 👇👇
.قال الشيخ صالح الفوزان حفظه اللّٰـه ؛ الذِّي لا يُحذِّر من دُعاة الضلال يُعتبر من الكاتمين للعِلم
.◂ شرح إغاثة اللَّهفان |
ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እንዲህ አሉ
ወደ ስህተት የሚጠሩ የጥመት ሰዎችን ማሕበረሰቡ እንዲጠነቀቅ የማያስጠነቅቅ ሰው፣ እውቀቱን ከሚደብቁ ሰዎች መካከል ይቆጠራል።
✍️አቡ ያሲር አብዱልፈታህhttps://t.me/abdul_fettah
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
