cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 599
مشترکین
-324 ساعت
+37 روز
+2630 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ እንዴት ብሎ ነው ሙስሊም አላህ የከለከለውን ከባድን ወንጀል ያውም ብዙ አጥሮች ያሉትን አጥሩን ሰብሮ ዚና ላይ የሚወድቀው!? አላህ ዝሙት አትስሩ ብቻ ሳይሆን አትቅረቡ ነው ያለው። አንተም አትቅረብ!/አትቅረቢ! አጅ ነቢ ወንድን አታናግሪ አትነካኪ በዘመኑ አነጋገርም አትደዋወይ አትፃፃፊ "ወንድና ሴት ተገልለው አይቀመጡም ሶስተኛው ሸይጧን ቢሆን እንጂ" ብለዋል ነብያችን ይሄ አነጋገር በስልክም ካልተፈቀደልሽ ወንድጋ በምታወሪበት ሰአት ሶስተኛው ሸይጧን ነው። ሸይጧል ልብሽን እያደከመው መሆኑን አትርሺ። አንድ ክፍል አንድ ወንድጋ አትቀመጭ፣ አንድ የታጠረ ቦታ ላይ ከወንድጋ አትቀመጭ፣ አንድ መኪና አንድ ባጃጅ ላይ ከወንድጋ አትሂጂ፣ ሲጀመርም ሃያእ ያላት ሴት አታደርገውም! የስጋ ወንድሟ ያልሆነ፣ ባሏ ያልሆነ፣ አጎቷ ካልሆነ ፣ ልጇ ያልሆነ ወንድጋር አንድ መኪና ጋር አንድ ባጃጅ ላይ በር ዘግታ አትሄድም! ሃያዋ አደቧ ክብሯ የቤተሰቧ መልካም አስተዳደግ ይከለክላታል! ነገር ግን አሁን ባለንበት ጊዜ እነዚህ ነገሮች እየፈረሱ ይገኛሉ። ብዙ ወንዶችም ይሄን የሃያእ ሂጃባቸውን ለማስወለቅ ብዙ ጥረትን እያደረጉ ነው። አንተ ወንድሜ ለእህትህ የማትወደውን ለምን ለሙስሊም እህትህ ታደርገዋለህ! አንቺ ውድ እህቴም ሃያዕሽ ከሚያጠፉበሽ መንገዶች እራቂ። የሚገርመው ትንሽ በዲን ጠንከር ያለችዋን ልጅ እሷ ድንግል ካልሆነችማ ሌሎች ሊሆኑ አይችሉም የሚል አስተሳሰብ ላይ ደርሰናል። ሌሎችስ ቢሆኑ እንዴት ድንግልናቸው ከትዳር በፊት ሊጠፋ ይችላል!? ይሆኮ በዲን ደካማነትጋ የሚገናኝ ነገር የለውም በባህልም ብንወስደው በጣም ከባድ የሆነ ነውርና አስፀያፊ ተግባር ነው አንዲት ሴት ከኒካህ በፊት ከወንድጋር መተኛቷ። ለቤተሰብም ውርደት ነው እንዴት አንገታቸውን የመድፋታቸው ሰበብ ልንሆን እንችላለን? ይሄ ነው የሚገባቸው? እሽ ዱንያ ላይ ያለውን ውርደት እንተወው አኼራ ላይና ቀብር ላይ ያለው ቅጣት ቀላል ነውንዴ? ዚናኮ በጣም ከባድ ወንጀል ከመሆኑ በዱንያም በቀብርም በአኼራም ላይ ከባድና አሰቃቂ ቅጣት አላህ አድርጎበታል። ታዲያ ሙስሊም ከዚህ በላይ ምን ሊያስፈራውን ሊያስደነግጠው ይችላል።? በዚህ መንገድ ገብተንም ከሆነ መጨረሻችን ሳይበላሽብን አላህ የሰጠነን ጊዜ ለተውበት እንጠቀምበት! ወላሂ ብዙ አሉ ዚና ላይ እንዳሉ ተውበት ሳያደርጉ አላህጋር የተገናኙ። ታዲያ የኛስ መጨረሻ በምን እናውቃለን የዚናን መንገድ ካለዘጋንና ዚናን ካራቅነው።?   ወላሂ ዚና የሁለት ወይም የ3 ደይቃ ደስታ ነው ከዛ በኋላ መቸም ከደም ስራችን የማይወጣ ጭንቀት አላህ ይለቅብናል። ስላገባን ስለወለድን ከዛ ጭንቀት አንወጣም ትክክለኛ ተውበት አድርገን በመመለስ ቢሆን እንጂ። የስሜት ጥፍጥናው ሳያልቅ ምሬቱ ያደፈርሰዋል እንመለስ ወደ አላህ ባረከላሁ ፊኩም!   አላህ(ሱብሃነ ወተኣላ)ወንጀሎችን በጠቅላላ ይምራል! አብሽሩ ሰበብ አድርሱ አላህም ያግዘናል።   (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው) ኮፒ Comment 👉 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5907Loading...
02
👆👆👆👆👆👆👆 ⭕የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም  ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል። 🔥በመሆኑም ተማሪ አህመድ እስሌማን በባህር_ዳር ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል ምህንድስና 5ኛ አመት ተማሪ (የዘንድሮ ተመራቂ፦ ማለትም የ2016 E.C) ሲሆን ባደረበት ህመም በባህር_ዳር ጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ሲረዳ ቢቆይም ህመሙ ከግዜ ወደ ግዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ወደ አዲስ አበባ ሄዶ እንዲታከም ሪፍር ተፅፎለት ምርመራውን አድርጎ በደም ካንሰር (Leukemia) መያዙ ስለታወቀ ካንሰሩ በፍጥነት ካልታከመ ባጭር ግዜ የሚያድግ እና ህይወቱን አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ ባስቸኳይ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት በሀኪሞቹ ተወስኗል በመሆኑም ለህክምናው ከ 2 ሚልዮን ብር በላይ ያስፈልጋል ተብሉዋል ። ይህንን የተጠየቀውን ገንዘብ ወጪ በቤተሰቦቹ አቅም የሚሸፈን ስላልሆነ በቤተሰቦች ላይ አስቸጋሪ ሁኖ ተገኝቱዋል ። በመሆኑም ውድ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለዲኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን  የአቅማቹህን እንድታበረክቱ  ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች  የእርዳታ ጥሪያችንን በአላህ ስም እናስተላልፋለን። ወንድማችን አህመድን ለመርዳት        👇የባንክ አካውንት ስም 👇 ➕TAJU ESILEMAN MUHAMMED 1⃣የንግድ   ባንክ አካውንት ቁጥር :- 1000455535647 (CBE) 2⃣የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 43148117 (ABSINIYA) 3⃣የአዋሽ ባንክአካውንት ቁጥር ፦ 01425778677200 👉በገንዘብ መርዳት ባትችሉ #share በማድረግ እንተባበረው ። "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል ። ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች እና ግሩፖች ሼር እንድታደርጉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ።
9408Loading...
03
#የህይወት_ተሞክሮ ቆይታ ከ ሀኑ ጋር እኔ 🎤...........አሰላሙአለይኪ ሀኑ እሷ🎤.............ወአለይኪሰላም እኔ🎤...............በመጀመሪያ ስምሽንና የትውልድ ቦታሽን አስተዋዉቂ እሷ🎤..............ሃናን በሻህ የትውልድ ቦታ ሸዋሮቢት እኔ🎤.............እስልምናን እንዴት ተቀበልሽ አጫውቺን እስኪ እሷ🎤..............በንፅፅርቢስሚላሂ ራህማን ራሂም..... አላሀምዱሊላሂ ረበ አል ዓለሚን አልሀምዱሊላህ አለዚ ሀዳኒ ሚነ አል ኩርሪ ኢለል ኢማኒ ወኑር 🤲 እኔ ወደ ኢስላም የተቀላቀልኩት በቅርብ ነው በኢስላም እይታ ህይወት እንዴት እንደሆነ በደንብ ላልገልፀው እችላለሁ ..... ✍️ እኔ ከመስለሜ በፊት ያለውን ህወቴን ብመረምረው እና የተደሰትኩባቸውን ቀናቶች አስታውሼ ሁሉንም ብደምራቸው ሸሀዳተይን ብየ ወደ ኢስላም የገባሁባትን ሰአት በዛች ቅፅበት የተሰማኝን ደስታ ሩብዕ አያክልም! እኔ የጎደለኝን የምፈልገውን የምመኘውን ሁሉን ነገረ በኢስላም አግኝቼዋለሁ መጀመሪያ እንዴልኩት ማብራራት አልችልም ብቻ ግን ከሰለምኩ ቡሀላ ሰላም የተረጋጋ አና ደስ የሚል ህይወት እየኖርኩ ነው ደስተኛ ለመሆን አላህን መታዘዜ ብቻ በቂ ነው ብዬ አምናለሁ.... እኔ 🎤..............እሺ ቤተሰቦችሽ ከሰለምሽ በኋላ ምንም አይነት ጫና አላሳደሩብሽም በመስለምሽስ የደረሰብሽ ችግር አለ? እሷ🎤............ምንም አይነት ችግር አልደረሰብኝም የቅርብ የምላቸው ሰዎች ርቀውኛል ከሙስሊምም ከክርስቲያንም በመራቃቸውም ጥንካሬ እንጂ ያገኘሁት የተሰማኝ ነገር የለም እኔ🎤..........እሺ አሁን ቂርአት ላይ እንዴት ነሽ ጊዜሽንሽ እንዴት ነው ምትጠቀሚው? እሷ🎤.......አዎ እየቀራሁ ነው ለሁሉም የተመቻቸ ጊዜ አለኝ በቀን ከ 2 እስከ 4 ግሩፖች ላይ በድምፅ እቀራለሁ እኔ🎤............ማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ የትዳር ሁኔታሽስ? እሷ🎤...........አሚን ለአሁኑ ላጤ ነኝ እኔ🎤........ለግሩፑ አባላቶች ምን ትመክሪልናለሽ? እሷ🎤..............ምንም አይነት ችግር ቢገጥማቸው አላህን እንዳያማርሩ እና ወንጀሌ ብዙ ነው ብለው ከአላህ መሀርታ አመጠየቅን እንዲያስወግዱ እኔ🎤................ማስተላለፍ የምትፈልጊው መልእክት ካለ እድሉን ልስጥሽና እንሰነባበታለን እሷ🎤.............አመስጋኝ ሁኑ አመስጋኞች ይጨመርላቸዋል እኔ🎤.................እሺ ሀኑ ፈቃደኛ ሆነሽ እንግዳዬ ስለነበርሽ አመሠግናለሁ እሷ🎤............ምንም አይደል እኔም ስለ ጋበዝሽኝ አመሠግናለሁ #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5603Loading...
04
10 የሰሀቦችን ስም ጥራ ሲባል "እእእ" ሚለውኮ ነው የኳስ ተጫዋቾችን ስም ጥራ ቢባል እስከ ትውልድ ቦታው ሚጠራው። ወንድሞቼ ግን ይሄ ነገር ተገቢ ነው እስኪ ከየትኛው ሰአታችን ተርፎን ይሆን ለኳስ ጊዜ ሚኖረን። ራሳቹን ጠይቁ በቀን አንድ ዳእዋ ታዳምጣላችሁ ቁርአንስ ትቀራላችሁ ኪታብስ ትቀራላችሁ? የአብዛኞቻቹ መልስ ሚሆነው ትምሮኮ ቢዚ አደረገኝ እ ቀኑን ሙሉ ስራ ስለምውል ሰአት አልነበረኝም እሺ ለኳስስ ሲሆን ከየት አገኘህ ሀቢቢ? እኛ ችላ ብለነውንጂ ቁርአን ለመቅራት 10 min በቂ ነው ኪታብም ለመቅራት ካሰባቹ ደግሞ 20 min በቂ ነው ለምን ሶስት መስመር አይሆንም ምትቀሩት እውቀት አይናቅም እነኚህ ሶስት መስመሮች ተደምረው ነገ በአሏህ ፍቃድ ትልቅ እውቀት ይሆናሉ።በተረፈ ኪታብ መቅራት ምፈልጉ የአካል ያልተመቻችሁ ኦንላይን ወይም በሪከርድ መቅራት ትችላላችሁ እኔም በቻልኩት አቅም የምትፈልጉትን ደርስ ሪከርድ አቀብላቹዋለው @Abu_Umer4 በዚህ አናግሩኝ። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6216Loading...
05
#እነዚህን_አጉል_ልማዶች_ተው! 1- የፍርሃት ባሪያ መሆንህን 2- ብዙ ጊዜ አለኝ ብለህ ማሰብህን 3- በሕልም ዓለም ውስጥ መኖርህን 4- ለራስህ የምትነግረውን አሉታዊ ንግግር 5- ቁርጠኝነት ማጣትህን ሰምተሃል?! Copy https://t.me/Abu_Umer1
5984Loading...
06
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። ምናልባት ባደባባይ ዚና ቢሰራ ሁላችንም ኢንካር እናደርግ ነበር። ይሄ ግን ከዛ የባሰ ሆኖ ሳለ መስሎ አልታየንም ይሆናል። አላህ ሃገራችን ድራሻን አለማጥፋቱ ራሱ እጅግ አዛኝ ስለሆነ ነው። በዚህ ዘመን ሰው ከሀቅ ርቆ በቴክኖሎጂ ታግዞ ሰዎችን ወደ ቀብር አምልኮ መጣራት። በውሸት ተረቶች መደለል። እንደረት ይቀፋል። ይህን ሲታይ የሃገራችን የሱና ደእዋ ገና ብዙ እንደሚቀረው ያሳያል። የተወሰነ የሱና ሽታ ያገኛቹ ወጣቶች ። ወንድ ሴት ለአላህ ዲን ለነብዩ ፋና እንዲሁም ለህዝባችን ብለን  ለተውሂድ ወገባችን አስረን እንንቀሳቀስ። ሱፍያን የድንቁርና ጉዞ እንገርስሰው። ሰው ከቁርአን ሀዲስ እናስተዋውቀው። አብሽሩ እንቀሳቀስ። ከቤተሰብ እንጀምር ከዛም ሚድያዎች ላይ ሁሉ የተውሂድ ጥሪ እናድርግ። أبي هريرة ، عن النبي ﷺ قال: قاتل الله اليهودَ اتَّخذوا قبور أنبيائهم مساجد:  متفق عليه من حديث جندب بن عبد الله رضي الله عنه أنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم قبل أن يموت بخمس يقول: "ألا وإن من كان قبلكم كانوا يتخذون قبور أنبيائهم وصالحيهم مساجد ، ألا فلا تتخذوا القبور مساجد فإني أنهاكم عن ذلك. صحيح مسلم https://t.me/zina_and_campus
83211Loading...
07
#Iam_Proud_To_Be_A_Muslim_Salafi
2930Loading...
08
ልብ ትረጥባልች اللهم آت نفوسنا تقواها وزكها أنت خير زكاها https://t.me/abuabdurahmen
3062Loading...
09
ዚና ሰርታ ከዛን ተውበት ያደረገችን ሴት አምኖ ማግባት አይከብድም? እስኪ ምን ትላላቹ ሀሳባቹን ከምክንያት ጋር አጋሩን https://t.me/Abu_Umer1
3421Loading...
10
ሚስታቹ ምታምፃቹ ወንድሞች አቅም ካላቹ ሁለተኛ በማግባት ተኮስ አድርጓት
762Loading...
11
ለሚስትህ የምታደርግላት 22 ነገሮች ባሎች አንብባችሁ ተጠቀሟት እስኪ ይህችን ፁሁፍ በጥሞና ተከታተሉ 1- በስሟ አትጥራት፤ በቃ አለ አይደል አቆላምጣት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሚስታቸውን አኢሻን ሲጠሯት "አዒሽ" እያሉ በማቆላመጥ ነበር.! . 2.ከሚስትህ ጋር ሀላል ጨዋታ ተጫወት አስታውስ መልዕክተኛው(ﷺ) ከሚስታቸው ጋር ሩጫ ይወዳደሩ ነበር.! 3. ከሷ ጋር ያለህን አኗኗር በእዝነትና ልቧን በሚያረጋጋ ሁኔታ አድርገው (አስታውስ ነብያችን ﷺ በመጨረሻ ጊዜያቸው የነገሩን አደራና ማስጠንቀቂያ ነው) . 4.ስጦታዎችን ግዛላት፤ ከረሜላም ቢሆን አንዳንዴ ሴቶች እንደህፃን ትሪት ስናደርጋቸው ደስ ይላቸዋል (ልብ በሉ እኔ አይደለም ያልኩት ) . 5. በፆታዊ ግንኙነት ወቅት ራስወዳድ ሆነህ የሷን ስሜትመጠበቅ አትርሳ። ይሄ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የተሰጠን ትልቅ ቁምነገር ነው.! (መልዕክተኛ ላኩ የሚለውን ሀዲስ ፈላልገህ አንብብ ) . 6. በቤት ውስጥ የግል ስራዎች (ማብሰል፣ አቃ ማጠብ ወዘተ) አግዛት (ይሄ ሱና ነው) . 7. ቤተሰቦቿን አክብር አቅም ካለህም በኢኮኖሚ አግዛቸው፡፡ . 8. ላደረገችልህ መልካም ስራ ማመሰግን አትርሳ፤ ከማመስገን አትሰልች አስታውስ ሰዎችን ያላመሠገነ አላህን አያመሰግንም፡፡ . 9. እሷ ላንተ ምን ማለት እንደሆነች አሳውቃት፤ ምን ያክል እንደምትወዳት ንገራት፣ እሷን በማግኘትህ ምን ያህል እድለኝነት እንደሚሰማህ ዘርዝርላት፡፡" . 10. አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ተሸክመህ አልጋዋ ድረስ አድርሳት። . 11. ከመምከርህ በፊት ስለሰራችው ስራ አሞጋግሳት፡፡ . 12. ራስክን ለሷ ውብ አድርግላት የሰውነትም የአፍህም ጠረን ንፁህና ራሱን የሚጠብቅ ተወዳጅ ወንድ ሁንላት፡፡ . 13. ጊዜ በመስጠት አውራት፤ ብቻችሁን የምታወሩበትን መንገድ ፍጠር . 14. አንተ ቤት በማትኖርበት ሰአት መደወልና ቴክስት ማድረግ አትርሳ.! . 15.ስራዎችን አብረህ መፈፀም አትርሳ ልክ በጋራ ቁርአን መቅራት፣ በጋራ መብላት፣ በጋራ ሻወር መውሰድ ወዘተ .. . 16. ጥፋቷን በሰዎች ፊት በፍፁም ከመናገር መቆጠብ" አለብህ፡፡ . 17. ፕሮግራም መድበህ ዲኗን አስተምራት፤ በዲን ጉዳዬች ላይ ለምትሰራቸው ስራዎች አበረታታት፡፡ . 18. መምታት መደብደብና እሷን መጉዳት በፍፁም የለብህም ፤እጅግ ተገቢ ነገር አይደለምና፡፡ . 19. ሒጃቧን በስርአት እንድትለብስ፣ አምስት ወቅት ሶላት እንድትሰግድና ረመዷንን እንድትፆም አነሳሳት ምክንያቱም እነኝህ ፈርድ ናቸውና፡፡ . 20. በሷ በኩል ስለሰጠህ ኒዕማ አላህን አመስግን . 21. ሁሌም በዱአህ አትርሳት፡፡ . 22. ወደ ጀነት የምትዳረስበት ጥሩ መንገድ ሁንላት። ┈┈┈┈┈┈••✦🌹✦••┈┈┈┈┈ Copy https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 09952Loading...
12
#Alhamdulillah ሺአዎች ጠላቶቻችን ናቸው የሙስሊሞች ጠላቶች ናቸው። ምንጫቸው አይሁድ የሆኑ ጠማማ አንጃ ናቸው። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
8934Loading...
13
🌺🌺አሏህ ሆይ ከሀራሙ ጠብቀህ ያለ ጅንጀና ያለ ዚና ያለ ኮተታኮተት በሀላሉ ሰትረን።✅✅
1 1114Loading...
14
እስኪ ስንቶቻችን ነን ከሱብሂ በኃላ ቁርአን ምንቀራው?? ያልቀራን እንቀራንጂ የምን Online ለወሬ መጣድ
4451Loading...
15
የጨረቃ ቤት ልሰሩ ያሰባቹ አስቡበት። እየሰራቹም ያላቹ አስቡበት በተለይ ኡረብ ሀገር ያላቹ ወንድም እና እህቶች። ገንዘባቹ ባክኖ ከሚቀር የጨረቃ ቤት ቢቀርባቹ ይሻላል። ግንባታ ያስጀመራቹም ካላቹ ግንባታውን ነገሮች እስኪጣሩ ብታቆሙ ኸይር ነው።
1 4282Loading...
16
የጨረቃ ቤት ልሰሩ ያሰባቹ አስቡበት። እየሰራቹም ያላቹ አስቡበት በተለይ ኡረብ ሀገር ያላቹ ወንድም እና እህቶች። ገንዘባቹ ባክኖ ከሚቀር የጨረቃ ቤት ቢቀርባቹ ይሻላል። ግንባታ ያስጀመራቹም ካላቹ ግንባታውን ነገሮች እስኪጣሩ ብታቆሙ ኸይር ነው።
10Loading...
17
🔷  ሱፍይና አሕባሾች የዼንጤ ድልድዮች       በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ዼንጤዮች ጌታዋን የተማመነች ጊደር ጅራትዋን ውጪ ታሳድራለች እንደሚባለው የልብ ልብ ተሰምቷቸው እየዘመቱ ነው ። የአክፍሮት ዘመቻቸው በዋነኝነት ቀብር አምላኪዮችን ትኩረት ያደረገ ነው ።       ኢስላም ከጅምሩ የተዋጋው ኩፍር ቢኖር ቀብር አምልኮትን ነው ። የሚያሳዝነው ግን አሕባሽና ሱፍዮች ቀብር አምልኮትን ኢስላም አድርገው ለማህበረሰቡ በማቅረብ ዘጠና ከመቶ የሚሆነው ሙስሊም ቀብር አምላኪ እንዲሆን አድርገውታል ።      አሕባሽና ሱፍዮች ይህን ቀብር አምልኮ የሚቃወምን ከእስልምና የሚያስወጣ ተግባርና ክልክል መሆኑን የሚያስተምሩ የተውሒድ ሰዎችን ካፊር ይላሉ ። ማህበረሰቡ የዚህ አይነቱን አስተምሮ እንዳይሰማ በዚህ የተውሒድ ዳዕዋ የተሰማሩ የነብያት ወራሾችን ወሀብዮች በማለት እንደጭራቅ እንዲታዩ ያደርጋሉ ። ከዚህ አልፎ ተርፎ የተለያዩ አጋጣሚዮችን በመጠቀም እድሉን ሲያገኙ በማሳሰር በማስገረፍ የቻሉትን ይሰራሉ ።      የሱፍይና የአሕባሽ መሪዮች ወሀብዮች ከአባታችሁ የወረሳችሁትን እምነት ሊያስለቅቁዋችሁ ነው በምትችሉት ታገሏቸው ብለው የተውሒድ ሰዎችን እንዲገሉ ያበረታቱዋቸዋል ። ሞራል ይሰጡዋቸዋል ። ምስኪኖቹ የቀብር አምላኪዮች እስልምናችንን ሊያጠፉብን ነው ብለው የህይወት ዋጋ እስከመክፈል ራሳቸውን ያዘጋጃሉ ።     አላህን በብቸኝነት ተገዙ የሚሉ ዱዓቶችን ከከሀዲያን የበለጠ ይጠላሉ ።‼ የሚሉትን ለመስማት ቀርቶ ማየት አይፈልጉም ። 124 ሺህ ነብያት ሊዋጉት የተላኩበትን ቀብር አምልኮ ኢስላም ነው ብለው የነብያት ተከታዮችን ይዋጋሉ ። ነብዩ የተወጉለትን ፣ ደማቸው የፈሰሰለትን ፣ የተራቡለትና የተጠሙለትን ፣ የተሰደዱለትን ፣ ሶሓቦች የሞቱለትን ፣ ሰባ ሰማኒያ ቦታቸው የተወጉለትንና የተሰየፉለትን ተውሒድ ኩፍር ነው ይላሉ ። ‼     በተቃራኒው ያወገዙትና ኩፍር ነው ያሉትን ቀብር አምልኮ ኢስላም ነው ይላሉ ።      ይህ የሱፍይና የአሕባሽ መሪዮች አስተምሮና ተግባር ለዼንጤዮች ወርቃማ እድል ሆኖላቸዋል ። ይህን ክፍተት ተጠቅመው ቀብር አምላኪ ምስኪኖች ጋር ቀርበው እናንተ ሞቶ የበሰበሰን ከምታመልኩ ዒሳ ጌታ ነው ብላችሁ ለምን አትድኑም ቀናቶችን ከፋፍላችሁ ቁጭ ብላችሁ ጫት በመቃም እድሜያችሁን ከምትጨርሱ የሙታን መንፈስ እያመለካችሁ የሲኦል ከምትሆኑ እየሱስ ጌታ ነው ብላችሁ ለምን አትድኑም ይሏቸዋል ። ‼     ምስኪኖቹ አንድ ቀን ተውበት አድርገው ወደ አላህ ተመልሰው ዘላለማዊ ሕይወት የሚወርሱበትን እድል ትተው የዘላለማዊ ጀሀነም መሆንን ይመርጣሉ ።      ዒሳ ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ኣደምን ያለ አባትና እናት ፣ ሓዋን ያለ እናት እንደፈጠረው ሁሉ ያለ አባት ከእናት ብቻ ሁን በሚለው ቃሉ ፈጥሮ ነብይ ያደረጋቸው መሆኑን የሚያስተምረውን ኢስላም ትተው በመርየም ማህፀን ውስጥ ማንኛውም ህፃን የሚያልፈውን ሂደት አልፈው ተረግዘው የተወለዱትን ዒሳን ፈጣሪ ብለው ይከፍራሉ ።     እነዚህ ምስኪኖች ዒሳ በመርየም ማህፀን ውስጥ ከረጋ ደም ጀምሮ የነበሩ ሂደቶችን አለረፈው ደሙ ስጋ ሆኖ ፣ ስጋው አጥንት ለብሶ ፣ ስጋና አጥንቱ ቅርፅ ይዞ የተለያየ የሰውነት ክፍል እንደ ልብ ፣ ሳንባ ፣ ጉበት ፣ ኩላሊት ፣ ዐይን ፣ ጆሮ ፣ አፍና አፍንጫ ፣ ጭንቅላትና አእምሮ ፣ እጅና እግር ፣ ሴልና ነርቭ ፣ የውስጥ ሜካኒካል ክፍልና የአእምሮ ኤሌክትሪካል ክፍል ተሟልቶለት ሙሉ ሰው እስኪሆኑ ፍጥረተ ዓለሙን ማን ነበር የሚያስተናብረው ? ‼     ብለው መጠየቅ አልቻሉም ። እየሱስ ጌታ ነው ሲባሉ እሺ ብለው ተቀበሉ ። ለዚህ የዳረጋቸው ከሱፍያና አሕባሽ የወረሱት የሙታን መንፈስ አምልኮት ነው ።      እነዚህ የሱፍይና አሕባሽ መሪዮች ወሀብዮችን በሚያስጠቁቁበት ልክ ከዼንጤ አያስጠነቅቁም ። ዼንጤ ልጆቻቸውን ሲከፍር ዱላ ይዘው አይወጡም ። እምነታችሁ ተነጠቀ አይሉም ። ዐቂዳችሁ ተነካ አይሉም ። በምትችሉት ታገሏቸው አይሉም ። የእነርሱ ወኔ በነብያት ወራሽ የተውሒድ ሰዎች ላይ ነው ።      ለዘህ ነው እነዚህ አካላት የዼንጤዮች ድልድዮች ናቸው ያልኩት ። የአሕባሽና ሱፍዮች የኩፍር ተግባር ነው ምስኪን ቀብር አምላኪያንን ወደ ከፋ ኩፍር ይዟቸው የሚሄደው ።       በጣም የሚያሳዝነው ነሲሓዎች ከእነዚህ ጋር ነው አንድ ነን ብለው ከኢኽዋንና ሱፍይ እንዲሁም አሕባሽ ጋር አንድነት በመፍጠር እኛ የኢትዮዽያ ሙስሊሞች ነን ያሉት ።‼      በየአካባቢያችሁ ያሉትን የነሲሓ ዱዓቶችን ዳዕዋ አዳምጡ የቀብር አፈር በጥብጦ መጠጣት ፣ በአንዬ ፣ ዳንዬ ፣ አልከስዬ ፣ ቃጥባርዬ ፣ አብሬትዬ ፣ አባድርዬ ፣ ሾንክዬ ፣ ሸከና ሑሰይንዬ ፣ ጀማ ንጉስዬ ፣ ከረምዬ ቀብር ላይ ጠዋፍ ማድረግ ከእስልምና የሚያወጣ ሽርክ ነው የሚል የለውም ።      ይህን ካሉ ከሱፍይና አሕባሽ እንዲሁም ኢኽዋን ጋር ስለሚጣሉ ። እየአንዳንዱን ወልይ ተብለው የሚመለኩ መሻኢኾችን ስም ጠርተው እዱኝ ፣ አክብሩኝ ፣ አሽሩኝ ፣ እጄን ያዙኝ ዋስ ጠበቃ ሁኑኝ ማለት ኩፍር ነው አይሉም ። የአንድነት  ስምምነቱን ስለሚያፈርስ ። በጥቅሉ ሽርክ ከባድ ወንጀል ነው ይላሉ ። ተውሒድ የነብያት ዳዕዋ ነው ይላሉ ። በዚህም ተከታዮቻቸውን ይሸውዳሉ ። የቱ ምን አይነቱ ተግባር ሽርክ እንደሆነ በዝርዝር አይናገሩም ።      በመሆኑም ሰለፍዮች ሆይ ኡማውን ከቀብር አምልኮና ከአክፍሮት ሀይላት ለማዳን ያለባችሁ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም የከበደ ነው ። ከዚህ ጎን ለጎን ይህን የነብያት ተልእኮ ለዱንያዊ ጥቅም ብለው በመተው በኢስላም የሚነግዱትን ነሲሓዎችንና የእንጀራ አባታቸው ኢኽዋኖችን እንዲሁን እንባ ጠባቂዮቻቸው የሙነወር ልጅና ግብረአበሮቹ ማንነት ለሱናው ማህበረሰብ ግልፅ ማድረግ ሌላው ትልቅ ሀላፊነት መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም ።        አላህ ዲኑን ይረዳል ተውሒድም የበላይ ይሆናል ። https://t.me/bahruteka #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 2035Loading...
18
አያቹ ወላጆች ልጆችን ቲቪ ፊልም የማሳየት መጨረሻ!! ነገ ደግሞ እናቱን ሲገል አይተው እናታቸውን ካልገደልን ይላሉ። ወላጆች ሆይ አሏህን ፍሩ ለራሳቹ ዲንን ባትማሩ ራሱ ልጆቻቹን ዲን አስተምሩንጂ ፊልም ቲክቶክ ገለመሌ አታሳዩ
1 20512Loading...
19
አሏህ ሆይ በሙስሊም እህቶቼ ላይ የሚጫወትን ወንድ ህይወታቸውን የሚያበላሽ ወንድ በዚና የሚያቆሽሻቸውን ወንድ ወዳንተ በተውበት ሚመለስ ከሆነ ምርጥ ባሪያህ አድርገው ያጠፋውንም ስህተት የሚያስተካክል አድርገው ካልሆነ ግን በዱኒያም በአኼራም አሳማሚን ቅጣት ቅጣው። 💔እህ የስንቱን ህይወት አጨለመ እህ💔 እህቶችም አብሽሩ እሺ ያጠፋቹትን ጥፋት ከከባባድ ወንጀል ቢመደብም አሏህ አዛኝ እና መሀሪ ስለሆነ በተውበት ራሳቹን አፅዱ ቀሪ ህይወታቹንም ምርጥ እንስት ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆን ዲናን የተማረች በኒቃብ የተዋበች ሰለፊይ እንስት በመሆን አሳልፋ። #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0398Loading...
20
የ”አል ናቅባ” ክስተት እና የጋዛው ጦርነት  ፍልስጤም በክርስትና፣ እስልምና እና አይሁድ እምነት ተከታዮች ዘንድ እንደ ቅዱስ ስፍራ የሚቆጠር፤ በኦቶማን ቱርኮች ቁጥጥር ስር የነበረ አካባቢ ነው። የኦቶማን ቱርክ ግዛት መፈራረስን ተከትሎ ብሪታንያ አካባቢውን ማስተዳደር መጀምሯ ይታወሳል። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በአይሁዳውያን ላይ ከተፈጸመው የጅምላ እልቂት በኋላ መጠለያ አገር ፍለጋ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሚገቡት አይሁዶች ቁጥር እየጨመረ ሲሄድም በብሪታንያ ላይ ጫናው ይበረታል። ይህም ፍልስጤም የሚደግፉ የአረብ ሀገራትና እስራኤልን ጦር ማማዘዙ ይታወሳል። እስራኤል የመጀመሪያውን የአረብ - እስራኤል ጦርነት አሸንፋ ግንቦት 14 1948 እንደ ሀገር መመስረቷን ማወጇም አይዘነጋም። በነጻነት አዋጁ ማግስትና ከዚያ ቀጥለው በተካሄዱ ጦርነቶች ከ700 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን ከቀያቸው እንዲወጡ ያደረገችበት ክስተት በፍልስጤማውያን ዘንድ “አል ናቅባ” ወይም “መቅሰፍት” እየተባለ ይጠራል። ከ1948ቱ ጦርነት በኋላ የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያን ወደ ቀደመ ቤታቸው እንዲመለሱ ሳይፈቀድላቸው በሊባኖስ፣ ሶሪያ እና ዮርዳኖስ ስደተኛ እንዲሆኑ ተገደዋል። ይህ ታሪካዊ ክስተትም የፍልስጤማውያን የነጻነት ትግል መሰረት ሆኗል። ፍልስጤማውያን ከ76 አመት በፊት ያጋጠማቸው ታሪካዊ ክስተት አሁንም እንዳልቆመ ይናገራሉ። የጥቅምት 7ቱን የሃማስ ጥቃት ተከትሎ እስራኤል በጋዛ እየወሰደችው ያለውን ጥቃት ሽሽት ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ፍልስጤማውያን ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህም ከ1948ቱ የ”አል ናቅባ” ክስተት በእጥፍ ጭማሪ ያለው ነው የሚሉት ፍልስጤማውያን፥ ጦርነቱ ቆሞ ወደቤታቸው ቢመለሱ እንኳን ለመኖሪያ እንዳይሆን መፈራረሱን ያነሳሉ። የመንግስታቱ ድርጅት በቅርቡ ባወጣው መረጃም ጋዛን መልሶ ለመገንባት ቢያንስ 16 አመታት ያስፈልጋል ማለቱ አይዘነጋም። እስራኤል ከ76 አመት በፊት ፍልስጤማውያንን ከቀያቸው አፈናቅላ እንደሀገር ከተመሰረተች በኋላ የመሬት ወረራዋ እንዳልቆመም ነው ተደጋግሞ የሚነሳው።  የ1967ቱ የስድስት ቀናት ጦርነት የፍልስጤማውያንን ዌስትባንክ እና ምስራቅ እየሩሳሌም፣ የሶሪያን የጎላን ኮረብቶች እንዲሁም የግብጽ ሲናይ በርሃን (በ1984 እስክትመልሰው ድረስ) በቁጥጥሯ ስር አስገብታለች።  እስራኤል ከአረቦች ጋር ያደረገቻቸውን አራት ታላላቅ ጦርነቶች የሚያወሱ ተንታኞች የጋዛው ጦርነት አላማ ሃማስን የመደምሰስ  አላማ አለው ቢባልም ዋነኛ ትኩረቱ የመሬት ወረራ ነው ይላሉ። Al Ain #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 1156Loading...
21
ለምን እንሰስታለን... ቀልድና ፌዝ እዚህ ግባ የማይባሉ ነገራቶች በተፖሰቱ ጊዜ ፅሁፉ እንኳን በቅጡ ሳናነበው ሰማያዊ ሪአክት ኬር እንገጫለን .... ጠቃሚ ነገር ለሕይወት መርህ የሆኑ ዲናዊ ነገር በተፖሰተ ጊዜ ወይ አንብበን ብቻ እናልፋለን አለያ ግን አንብበን ሰማያዊ እንኳን ሳንገጭ ላሽሽ እንላለን የማንከፍልበት ላይክ እንሰስታለን እንዴ ሚገርመው ነገር ፌመስ የሆነ አካል እዚህ ግባ የማይባል ነገር ሲፖስት ግን በላይክና በሼር እያበረታታን ግን ምርጥ መካሪ የሆኑ ወንድም እህቶች ግን ወርቃማ ፅሁፋቸው ሲያቀርቡልን ላይኩን ይከብደናል ሼር ማድረግ ቢያቅተን /ቢከብደን ኮመንት ላይ ገብተን ሜንሽን ፎሎወር በመጥራት እሱም ካቃተን ላይኩን አንሰስት እነዚህ ተግባሮች በምንጠቀም ጊዜ ጠቃማ ፅሁፉ / ፖስቱ ተደራሽነቱ የሰፋ ይሆናል አንተ አንቺ ብቻ አንብበሽ እፍን አናድርገው ለወንድም እህቶቻችንም እንዲደርስ እናድርግ Copy #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
9044Loading...
22
ርእስ ለእናት ለአባት መልካም እንስራ በኡስታዝ ሙሀመድ ሳኒ حفظه الله እናት አመቱን ጠብቀን አንድ ቀን ለይተን የምናከብርበት ነገር የለም ሁሌ ክብር የሚገባት ፍጡር ኡሚ ናት https://t.me/Tewhid_Firstt #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3882Loading...
23
#ሕይወትህ_ውስጥ_ያሉ_3_የሰው_ዓይነቶች ናቸው 1- ቅጠል ሰዎች 2- ቅርንጫፍ ሰዎች 3- ሥር ሰዎች #ቅጠል_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ወቅት ጠብቀው ወደ ሕይወትህ የሚመጡ ሰዎች ናቸው። ደካማ ስለሆኑ ልትደገፍባቸው አትችልም። የሚመጡት የሚፈልጉትን ለመውሰድ ሲሆን ነፋስ በመጣ ወቅት ይሸሻሉ። እነዚህ ሰዎች የሚወዱህ ደኅና በሆንክበት ጊዜ ሲሆን ነፋስ ባገኘህ ወቅት ይተውሃል። #ቅርንጫፍ_ሰዎች ጠንካሮች ናቸው ግን ሕይወት ከባድ ስትሆን ይሰበራሉ፤ ብዙ ክብደትም መሸከም አይችሉም። የተወሰኑ ወቅቶች ላይ አብረውህ ይሆናሉ፣ የበለጠ ከባድ ሲሆን ግን ይሄዳሉ። #ሥር_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ለመታየት ብለው ነገሮችን አያደርጉምና እጅግ ጠቃሚ ሰዎች ናቸው። በከባድ ጊዜ ስታልፍ እንኳ አጋዦች ናቸው። ውኃ ያጠጡሃል፤ ያለህበት ቦታ አያስጨንቃቸውም፣ እንዲሁ እንደሆንከው ይወዱሃል። ሁሉም ሰው አብሮህ አይቆይም። ወቅቱ ምንም ሆነ ምንም ሳይቀያየሩ የሚቆዩት የሥር ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው። Copy #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 1118Loading...
24
ሱሪ ከለበሰች በእርግጥ ረከሰች ኒቃብ ከለበሰች በእውነት ተከበረች @Abu_Umer1 @Abu_Umer1
9093Loading...
25
ልጆችሽ በመልካም ነገሯ የሚከተሏት እናት ነሽ ወይስ ከዚ በተቃራኒ ነሽ?...........ወላጆች የልጆቻቸው የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ናቸው ይባላል specially እናት!...... ልጅሽ አንቺ ያደረግሽውን ሁሉ ማድረግ ትፈልጋለች ፣ አለባበስሽን፣አሰጋገድሽን፣አመጋገብሽን፣ሀታ ለባልሽን ያለሽን ሁኔታ ሁሉ ካንቺ ነው ኮፒ የምታደርገው። ባልሽን የምትገላምጪው ከሆነ እሷም ትገላምጠዋለች ፣ ኻዲሞቻችሁን በቤት ውስጥ የምታነውሪ የምትሳደቢ ከሆነ እሷም ሁለተኛ እናት ሆና ለምትንከባከባት በእጇ ለምታሳድጋት ኻዲም ጥሩ አመለካከት አይኖራትም።............የጥፍር አሰራርሽ ፣የፀጉርሽ ሁኔታ ፣የልብሶች አመራረጥ ላይ በደንብ ትኩረት ልታደርጊ ይገባል። ልጆችን ማስተካከል የሚቻለው ገና በለጋ እድሜያቸው ነው ስለዚህማ ለልጆቿ በመልካም ነገር ምሳሌ የምትሆን እናት ሁኚ! ........አንተም አባትዬው የውመል ቂያማ የአለማቱ ጌታ ፊት ስትቆሙ "ምግብ እያመጣ ይመግበኝ ነበር ፣ ዱንያዊ ፍላጎቴን ብቻ ያሟላልኝ ነበር እንጂ ዲኔን አላስተማረኝም " ብለው ሚስትክና ልጆችክ ክስ እንዳያቀርቡብክ የአላህን ሃቅ ተጠንቀቅ ያ አኺ!! By✍ Faiza #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0627Loading...
26
አብሽሩ አምፁት እንደፈለጋቹ ሁኑ ስፈልጉ ሽርጥ በኒቃብም ልበሱ አማኢማ ከመጠምጠምም አልፎ ግን አንድ ነገር አትርሱ ቀብር እንደለባቹ ቂያማ እንዳለባቹ አትርሱ። አሏህ ለምን እንዲህ ለበሳቹ ብሎ ቢጠይቃቹ መልሳቹ ምን ይሆን። ለምንስ ለዝሙት መስፋፋት ሰበብ ትሆናላቹህ በእናንተ ቅጥ ያጣ አለባበስ ወንዱ በእናንተ ይፈተናል ወደናንተ ይመጣል በገዛ እጃቹ ባለጌዎችን በአለባበሳቹ ና አንተ ልጅ አብረን እንተኛ የሚል መልእክት ትልካላቹ። አዎ እናንተ ያን ዚና ባትፈልጉ እንካን አለባበሳቹ ግን ሰዎችን ወደዛ ይጋብዛል። እረ እህቶች አሏህ ፍሩሩሩሩሩ! እውነትም ያ ዘመን መጣ ለብሰው ያለበሱ ሴቶች የሚኖሩበት አጂብ!!አሏህ ሆይ ሙስሊም እህቶቻችንን በኒቃብ ሰትርልን።
3491Loading...
27
የቀበጡ ለታ!" ይቺ ምትመለከታት አሞራ መሳይ ሰውዬ መስጂድ ውስጥ ጩቤ ይዛ ገብታ ነው ያውም በአረብ ምድር። እንግዲህ እንደ ሳውዲ ያሉ ሀገራት ላይ እንደዚህ ሀበሾች እየረበሹ በጅምላ ወደ እስር ቤት ቢወሰዱ አይገርምም።ሌላው ደግሞ የሀበሻ ኦርቶጦቅሶች ለሙስሊም ያላቸው ጥላቻ ይለያል በተለይ ወደ ሰሜኑ ያሉት በግ አማኞች። ከእስራኤል ቀጥሎ እስልምናን የሚጠሉት የኢትዮ ኦርቶዶክሶች ናቸው ብንል ማጋነን አይሆንም። #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
9542Loading...
28
ሱሪ በሂጃብ የምትለብሱ ሴቶች ግን⁉️ ጭቅላታችሁ ብቻ ጀነት እንዲገባ ነው⁉️ ብላችሁ አስባችሁ ነው⁉️ መልሱን ለእናተው ልተወው⁉️ ተሰተሪ በኒቃብ ውዳ እህቴ አሏህ ይጠብቅሽና ከዘመኑ ፊትና #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0885Loading...
29
የልብ ሰኪና እንዲሰማችሁ ከፈለጋችሁ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቻችሁን በዱአችሁ ውስጥ አስቧቸው፤እያንዳንዱ ሙስሊም በሌላው ሙስሊም ዱዓ ውስጥ መኖር አለበት።............... ክፍያ አይጠይቅም እኮ፤ጉልበትም አይፈልግም ፤ብዙ ሰአታትንም ወስዶ የስራችሁን ሰአት አይሻማም፤ ግን ኸይር ነገር ስለሆነ ሸይጣን ዳገት አስመስሎ ነው ሚያሳዬን............እስኪ ዱአ አድርጉ ፣የተነፋፈቀ ሁሉ በሰላም እንዲገናኝ፣የተጣላ ሁሉ እንዲታረቅ ፣የታመመ ሁሉ እንዲድን ፣የሞተው ሁሉ የአላህን እዝነት እንዲያገኝ፣ችግር ያቆራመደው ሁሉ አላህ እንዲያከብረው፣የተጨነቀ ሁሉ ከጭንቁ መውጫ እንዲያበጅለት፣ትዳር የዘገየባቸው ሁሉ መዘግየቱ ለኸይር ነው አልሃምዱሊላህ እንኳንም ዘገየሁኝ የሚያስብል የትዳር አጋር ጀሊሉ እንዲረዝቃቸው፣ያለቀሰ ሁሉ እንባው ወደ ሳቅ እንዲቀየርለት፣ጦርነት አላልቅ ያላቸው ሁሉ የሰላም ጊዜ አላህ እንዲያመጣላቸው ፣ነፍሰ ጡሮች ሁሉ በሰላም ልጆቻቸውን እንዲያቅፉ........... ብቻ ለሙስሊም ወገኖቻችሁ ዱአ አድርጉ...........መስገጃችሁ ላይ ተረጋጉና ያ መውላና ብላችሁ ወደ አለማቱ ጌታ እጆቻችሁን ዘርጉላቸው የዛኔ ሸክማችሁ ሁሉ ተራግፎ ቅልል ሲላችሁ ይታወቃችኋል ሞክሩትማ በአላህ #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0545Loading...
30
ሰው ታዘብኩኝ። አንድ ጩጬ  ምቀርበው ልጅ አለ እናም እንዲህ ብዬ ጠዩኩት ፈገግ እያልኩኝ እስኪ ከፊቴ ምን ይነበባል አልኩት እሱም የሆነ የተናደድክ ትመስላል ብሎ መለሰልኝ። በጣም ገረመኝ እሱ በዚህ እድሜው ፊቴን አንብቦ የተረዳኝ ሌሎቹ ትላልቅ ሚባሉት ከሱ በላይ ፊቴን አንብበው ሊረዱ ይገባ ነበር። ነገር ግን ነገሩ በተቃራኒ ነው። ዱኒያ ላይ እንደዚህ በሩቁ አይተውህ አንተ የሚረዱ ሰዎች እንደማግኘት መታደል የለም። #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3764Loading...
31
#እሁድ ስለ ትዳር እስኪ ዛሬ ደግሞ ለትዳር ስንመርጥ ምን መምረጥ እንዳለብን እናስተውል ።ሴትም ይሁን ወንድ ለትዳር ካሰበ ቀዳሚው ነገር ዲን ነው አንድሰው ዲኑ ካማረ ሂወቱም ያማረ ይሆናል እናማ ውዶቸ ውዱ ነቢያችንም ለትዳር ዝግጁ ስንሆን የምናስቀድመውን ነግረውናል ። (عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ تُنْكَحُ الْمَرْأَةُ لأَرْبَعٍ لِمَالِهَا وَلِحَسَبِهَا وَجَمَالِهَا وَلِدِينِهَا، فَاظْفَرْ بِذَاتِ الدِّينِ تَرِبَتْ يَدَاكَ) አቢሁረይራ በዘገቡት ሀዲስ ነቢዩ((ﷺ)) እንዲህ ብለዋል:-አንዲት ሴት በ 4 ነገሮቿ ትገባለች እነርሱም በሀብቷ : በቤተሰቧ :በቁንጂናዋ እና በዲኗ , ስለዚህ ዲን ያላትን አስቀድሙ ያለበለዚያ ከሳሪዎች ትሆናላችሁ ። ሰሂህ ቡሀሪ 5090 #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
4435Loading...
32
ባባዬ ሀያእ የሌላት ሴት ካገባህ በቃ አንተ ወንድ ነው ያገባሀው። አለይኩም ሀያእ ባላት ሴት ላይ ወንድሞች። #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 2914Loading...
33
#አንድ_ሰው_እንደሚቀናብህ_የሚያሳዩ_9 ምልክቶች #1_ይኮርጁሀል በስራህ፣ በአለባበስህ ወይም በሌላ ከቀኑብህ አንተን የሚኮርጁበት መንገድ ይፈልጋሉ። ኮፒ ያደርጉሀል። #2_ከልብ_ያልሆኑ_አድናቆቶች_ይሰጣሉ እንደሚወዱህ ያስመስላሉ፤ ጀርባህ በዞረበት ቅጽበት ግን ከጀርባህ ስላንተ ያወራሉ። #3_ስኬትህን_ያሳንሳሉ ስኬቶችህን የሚያሳንሱ ነገሮች ይናገራሉ። በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ሊሆን ይችላል። #4_ስትወድቅ_ደስ_ይላቸዋል ስትሳሳት ወይም ስትወድቅ ይፈነድቃሉ፤ "ነግሬህ ነበር" ለማለት የሚቀድማቸው የለም። #5_እንደ_ተፎካካሪህ_ያዩሃል። በእነሱ ዓይን ተፎካካሪያቸው ነህ፤ ካንተ ለመሻል ስለሆነ የሚጥሩት ሁልጊዜ እንደ ተፎካካሪህ ያዩሃል። #6_ሐሜት_ያሰራጩብሃል ስላንተ ሐሜትን ያሰራጫሉ፤ ሁሉም ሰው በአሉታዊ መንገድ እንዲያይህ ይፈልጋሉ። #7_ስህተት_ይፈልጉብሃል በምትሰራው ነገር ሁሉ ስህተትን ይፈልጋሉ፤ ሰው ሁሉ እድል የቀናህ ትንሽ ሰው እንደሆንክ እንዲያስብህ ይፈልጋሉ። #8_እንዲሁ_ይጠሉሃል ያለምክንያት ይጠሉሃል— አያውቁህም ግን እንዲሁ ይጠሉሃል። #9_ግንኙነትህን_ያበላሻሉ ግንኙነትህን ለማበላሸት ይጥራሉ፤ የፍቅር ግንኙነትህን፣ ጓደኝነቶችህን ወይም ሌላ የሰሙት ግንኙነትህን ለማበላሸት ይሞክራሉ። #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 21420Loading...
34
ብዙ ባለጌ ሴቶችን አይቻለው ግን ሱማሌ አከባቢ ያሉት ግን ዝሙት ኖርማል ነው። ሰርጋቸውን ብታዩ ለብልግናቸው ምስክር ነው ሀያእ ሚባል ነገር እነሱ ዘንድ የለም።Auzubillah!! አሏህ ሙስሊም ሴቶችን ሀያእ ያከናንባቸው። https://t.me/Abu_Umer1
4422Loading...
35
አንዳንድ ሴቶች የሴትነት ጣዕሙ ጠፍቶብናል ሀያዕ አጥተን ለብሰን ራሱ ራቁት ሆነናል አንድ ወንድም በሆነ ጊዜ ላይ እንዲህ አለኝ........"ሴቶች እኮ አላህ በተፈጥሮ አይናፋር አድርጎ ባይፈጥራችሁ ኖሮ ወላሂ ተሸክማችሁ ነበር ምትወስዱን" ያረብ ይህንን ያህል እየታዘቡን ነው በዲን በእውቀት በባህል የምናመጣው አይናፋርነታችን ጨርሶ ተሟጥጦ እዚህ ደረጃ ደርሰናል ወይ? አሁን ደሞ አንዱ...." ሶስት ሴቶች ሆነው መንገድ ላይ እየለከፉኝ ማለፊያ አጣሁኝ አለ" አላህ ይዘንልን ሴቶች ወደቀልባችን እንመለስ አደብ ይኑረን በቤታችን እንሰተር!!! ሰላማለይኩም አዩሀል ሙዕሚናት 🙌 By✍ Faiza #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0953Loading...
36
➫ በፎቶ ምትመለከቷቸው አባት ሰማቸው በድሩ አብደላ ይባላል (umu Amar Umu Amar Zemzem Bedru) አባት ናቸው። ከአቃቂ ጋራዱባ አካባቢ ዛሬ አመሻሸ ላይ ከሚኖሩበት ቤት እንደወጡ አልተመለሱም ፤ እኚህን አባት ያየ ወይም ያሉበት የሚያውቅ በ 0913374370 ቢያሳውቀን ይላሉ ቤተሰቦቻቸው። Share it.
4232Loading...
37
#ጁሙአ_ኹጥባችንን_የምናጋራበት_ቀን የዛሬው ኹጥባችን ስለ መተዋወስ ነበር ሙእሚን ለሌላው ሙዕሚን ስለ አኼራው ጉዳይ ማስታወስ አለበት ጀሊሉ በክቡር ቃሉ እንዲህ ይለናል............... وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡ እዚጋር ግሳፄ የሚለው ቃል መተዋወስ የሚለውን ይተካል ሀቢቡና ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት................... "ሙስሊም ምናገባኝ አይልም ጥሩ ነገር ሲያይ ያበረታታል መጥፎ ነገር ሲያይ ደሞ ይገስፃል(ይመክራል ፤በጥሩ ያስታውሳል) ዱንያ ማለፊያ ነች አኼራ ደሞ ማረፊያ ነው ስለዚህ በላጩን ጊዜያችንን አኼራችን ላይ በመስራት እናሳልፈው! ጀነትን የተከለከለ ሰው አላህ ከቁርአንና ከሀዲስ ያርቀዋል ጀነትን ለመከልከሉ ምልክቱ ከአላህ ከቁርአን ከሱና ከመስጂድ መራቁ ነው ይላሉ ኡለማዎች!! የዛሬው ኹጥባ በአጭሩ ይህንን ይመስላል ስለ መተዋወስ................... By✍ Faiza #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 1972Loading...
38
#ሱረቱል_ፋቲሀ (የመክፈቻዋ አንቀፅ) ኡሙል ቁርአን (የቁርአን እናት) በመባል ትታወቃለች በማመስገን ጀምራ በዱአ የምትጨርስ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። "ምስጋና ለአላህ ይገባው የአለማት ጌታ ለሆነው። እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው #አንተን_ብቻ_እንገዛለን_አንተንም_ብቻ_እርዳታ_እንለምናለን። ልብ በሉ እዚጋ አንድ ሙስሊም ይህንን የቁርአን አንቀፅ ቢያንስ በቀን ውስጥ ከ17 ጊዜ በላይ ያነበዋል (በሰላቱ ውስጥ) ወላኪን አንተን ብቻ እንገዛለን እርዳታንም ከአንተ ብቻ እንለምናለን እያልን ስንቶቻችን ነን ሸሆቼ እያልን የማይችሉትን ነገር የምንጠይቀው ስንቶቻችን ነን ሳሊህ የሚባሉ የሞቱ ሰዎችን ድረሱልን የምንለው? ለዛውም የሞተውን መስማትና መልስ መስጠት የማይችለውን ስንቶቻችን ነን ሰው ሲታመምብን ጠንቋይ ምናምን እያልን በአላህ ላይ የምናጋራው? በተለይ ወደ ገጠሩ ክፍል እናቶቻችን እና አባቶቻችን ያሉበት ሁኔታ ይህ ነው እርዱኝ እየተባሉ የሚጠሩት ሼይኾች እውነት መርዳት ይችላሉ? ላ መርዳት ሲባል የሰው ልጅ በጉልበቱ ወይም በገንዘቡ ማድረግ የሚችለውን ሳይሆን ከአቅሙ በላይ የሆነውን አላህ ብቻ ማድረግ የሚችለውን ነው የተባለው። እንኳን የአሁን ዘመን ተራ ሰው ይቅርና ነብያቶችም መላኢካዎችም ማድረግ አይችሉም ለምሳሌ ልጅ ስጡኝ። ዝናብን አዝንቡልኝ አፊያዬን መልሱልኝ ሀጃየን አውጡልኝ የሚባለው ለአላህ ብቻ ነው ምክንያቱም ማድረግ የሚችለው እሱ ብቻ ስለሆነ ☝ ሊያማልዱን እንጂ ለሌላ አይደለም የምትሉ ደሞ ምልጃም ቢሆን በአላህ ፈቃድ እንጂ ሰዎቹን አማልዱን ስላላችሁ አያማልዱም። ስለዚህ ይህንን ቁርአን እያነበብክ)(አንተን ብቻ እንገዛለን አንተንም ብቻ እርዳታ እንለምናለን) እያልክ በጎን ደሞ በሰዎች ላይ እየተንጠለጠልክ ስራህን ገደል አትክተተው። "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን የነዚያን በነሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን በሉ) የነዚያን በነሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን በሉ) ይለናል ታላቁ ጌታችን #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 4719Loading...
39
#ረቡዕ_የህይወት_ተሞክሯችንን_የምናጋራበት_እና_የኢንተርቪው_ቀን ቆይታ ከወንድም Hay Der ጋር... እኔ 🎙️...............አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ እሱ🎙️......................ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ እኔ🎙️.................እንኳን ደና መጣክ ለኢንተርቪው ፈቃደኛ ሆነክ ቢሯችን ድረስ ስለመጣክ በአላህ ስም እናመሰግናለን እሱ🎙️...................እንኳን ደና ቆያቹ እኔም አክብራቹ ስለጋበዛቹኝ በአላህ ስም አመሰግናለሁ እኔ🎙️.....................እሺ የዛሬው እንግዳዬ እስኪ ስምክን ከማስተዋወቅ ጀምርልን እንዲሁም የትውልድ ቦታ አያይዘክ ንገረን እሱ🎙️.....................እሺ አመሰግናለሁ ሀይደር ነጋሽ እባላለሁ የትውልድ ቦታዬ በጉራጌ ዞን ውስጥ የመትገኝ ከጉንችሬ ከተማ በ3 ኪ.ሜ ቅርብ ርቀት የምተገኝ ልዩ ሰሟ ኧጓረቫይ የምትባል ሰፈር እኔ🎙️.....................ኸይር እና በአሁኑ ሰአት የት ነው የምትገኘው ያለህበት የስራ ዘርፍ ምን ይመስላል በተጨማሪ ደሞ እድሜህንም ብትነግረን እሱ🎙️.................አሁን ያለሁት አዲስ አበባ ስራ መርካቶ ንግዱ አለም ላይ ነው ያለሁት የ 24 አመት ወጣት ነኝ እኔ🎙️.................ማሻ አላህ አላህ ይባርክልህ እና ቂርአት ላይ ምን ያህል ነክ? ማለትም ከስራ ጋር ለቂርአት የሚሆን ሰአት ይኖርክ ይሆን የአላህን ሀቅ በአግባቡ እየተወጣሁኝ ነው ብለክ ታስባለክ? ምን ያክልስ ገፍተሃል በቂርአቱ እሱ🎙️................አሚን አሚን አልሀምዱሊላህ በተወሰነ መልኩ እየቀራሁ ነው ተማሪ ነኝ እና ከስራጋ ጉን ለጎን ነው ያው የአላህ ሀቅ ተወጣሁኝ ለማለት ይከብደኛል እኔ🎙️....................ተማሪ ነኝ ስትል የዲን እውቀትን ነዋ የምትማረው? እሱ🎙️...................አዎ እኔ🎙️......................እስኪ በወጣትነት እንዴት ነጋዴ መሆን እንደሚቻል ጠቁመን? እሱ🎙️................ያው አብዛኛው ጊዜ ከቤተሰብ የሚኖሩ ልጆች በወጣትነታቸው ንግዱ አለም ላይ የመግባት ነገር አናሳ ነው ከቤተሰብ ራቅ ብለን ከሆን ቢዝነስ የምናገኝበት መንገድ ነው ምንፈልገው ያው የሁሉም ትኩረት ይለያያል አንዱ ወደ ንግዱ ሌላኛው ወደ ትምህርት ያዘነብላል በወጣትነት ነጋዴ መሆን እንዴት እንደ ሚቻል እንዳልኩሽም ይሔንን ነገር መስራት አለብኝ ብለን ካሰብን ለማሳካት መጣር ይኖርብናል እኔ🎙️..............ኸይር እና ግን ንግድና የሸሪዓ ድንጋጌዎች በጣም የሚገናኙ ነገሮች ናቸው ለምሳሌ አለማጭበርበር ፤አለመዋሸት ረሱል ያታለለ ከኛ አይደለም ብለዋል እናም ደግሞ ንግድ ላይ ያለ ሰው ለዲኑ ብዙም ትኩረት መስጠት ሊቸግረው ይችላል ለምሳሌ የሰላት ሰአቶች ሲደርሱ በየሰአቱ ሱቅ እየዘጉ መስጂድ ከመሄድ ብለው እዛው ሱቃቸው ውስጥ የሚሰግዱም ይኖራሉ ሰአትም እያሳለፉ የሚሰግዱም አይጠፉም እና በዚ ዙሪያ ምን ትለናለክ አንተስ እነዚህን ነገሮች እንዴት እያስኬድካቸው ነው? እሱ🎙️...............አዎ በጣም ከባድ ነው አብሶ ስራ ያለ ሰአት ሶላት ሊደርስ ይችላል እንዳልሽውም መዋሸት ሚባሉት ነገራቶች አሉ እና ግን ራሳችን አሳምነን ከተገኘን በጣም ቀላል ነው ነገር ግን ነፍሲያችን ልናሸንፋት ይገባል ሪዝቃችን የትም አትሔድም ለሶላት ደርሰን እስከምንመጣ ድረስ ገበያው የሚያመልጠን ነገር መስሎ ይታየናል ላ ስራው አቁመነው ሰግደን በመንመለስበት ሰአት ትልቅ ረፍት ነው ምናገኘው በራሴ ስላየሁት ነው ማወራው እንደውም ስራው በአዲስ ወኔ የመስራት ነሻጣው ይመጣልናል የመዋሸቱ ነገር አሁንም የነፍሲያችን ነገር ነው ካልዋሸን ካላጭበረበርን በምንሸጠው እቃ ርካሽ ነገር ካልቀየጥን ወይም የተበላሹ ጊዜያቸው ያለፉት ነገር ደብልቀን ካልሸጥን የማናተርፍ ነገር ስለሚመስለን ነው ይሔ ሁሉ ኮተቶች እኛ ላይ ሚገኙት አልሀምዱሊላህ እኔ ከከስተመሮቼጋ በግልፀኝነት እየተነጋገር ነው የምንገበያየው እቃው እንከን ካለበት አይቶት አስተያየት የሚደረግ ከሆነ ዋጋ ቀንሼለት አምኖ ወዶ ይወስደዋል አብዛኛው ሰው መርካቶ ሲባል ሁሉም አጭበርባሪ አድርጎ ነው ሚስለው ይሔ ስህተት ነው እና ስራችን ላይ ግልፀኛ ልንሆን ይገባል ነው እኔ🎙️............ማሻ አላህ ወንድማችን እና ትዳር እንዴት ይዞካል ወይስ ላጤ ነክ 😳 ይቀጥላል ሳትርቁ ጠብቁን ከFb መንደር #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0996Loading...
40
እስልምና ማለት እንደ ቀላል ገብተን የምንኖርበት አይደለም ይልቁንም ነፍስያችንን ቆንጠጥ ማድረግ አለብን ፣ ሲጀመርም ቃሉን አስተንትኑትማ እስኪ "ኢስላም " ማለት እጅ እግርን ለአላህ ሱ ወ መስጠት ማለት ነው። ያ ማለት ለጌታችን ታዛዥ መሆንና ከሸይጣንና ከነፍስያችን ጋር ታግሎ ማሸነፍ ማለት ነው........ ሀቢቢ አንተ በየመንገዱ ያዬሃት ሁላ ልታምርክ ትችላለች ፤ ውስጥክ እያት እያት ሊልክ ይችላል ፤ በየ ሶሻል ሚዲያው የምትንቀለቀለውን ሁሉ ልብክ አውራት አውራት ሊልክ ይችላል ፤ ወጣት ነክና ሸህዋ ሊያስቸግርክ ይችላል እንዳትዘወጅ ደሞ ወጪውን አትችለውም አይደል? ጌታህ ግን ባማረ ቃሉ ያናግርካል ...... قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ አይንህን ዝቅ አድርግ ወንድሜ! እስልምና ቀልድ አይደለም ነፍስያክን የምትቆነጥጥበት ለጌታክ ትዕዛዝ የምታድርበት ፅድት ያለ ፤ ገር የሆነ ሀይማኖት ነው....................... ሀቢብቲ አንቺም እኮ ወጣትነት ይረብሽሻል ፤ ሽንጥሽን ፤ የሰውነት ቅርፅሽን በአጠቃላይ ውበትሽን እንዲያደንቁልሽ ትፈልጊያለሽ ፤ ፎቶ ሲፖስቱ ስታይ ከዛም በኮሜንት ወይኔ ቆንጆ ነሽ ምናምን ሲሏት ትቀኛለሽ?.......... ሰፈር ላይ ሴቶችን ጎረምሳ ወንዶች ሲለክፏቸው ስታይ እኔን አያናግሩኝም እያልሽ ልታጉረመርሚ ትችያለሽ................. ነገር ግን እስልምና ውስጥ መዝረክረክ የለም ፤ ሙስሊም ለመሆን ነፍስያን መቅጣት ያስፈልጋል አላህም እንዲህ ይልሻል.............. يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ አየሽ አይደል ውዷ መከናነቢያሽን በላይሽ ላይ ልቀቂው ነው የተባልሽው። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ለኛ ስለሚያስብ እንጂ ይህንን ያዘዘን ለራሱ ጥቅም ብሎ አይደለም......... በመቀጠልም ይህንን ብሎናል................. وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ እንግዲህ ተመልከቺልኝ አንቺ መሸፋፈንሽ ብቻ በቂ አይደለም አይንሽንም ዝቅ አድርጊ ብሎ አዘዘሽ ፤ በቤትሽም እርጊ(ተሰተሪ) ምክንያቱም እስልምና ማለት ከነፍስያሽ ጋር ጂሃድ የምታደርጊበት ጉዳይ ነውና። ሰላቱ አለ ፆሙ አለ ቁርአን መቅራቱ አለ ከአጅነቢ መራቅ አለ እናማ ከዚህ ሁሉ ነፍስያችንን ማቀብ ይኖርብናል ሀታ ውዱእ ማድረግ ሁላ ሊከብደን ይችላል ለዛም ነው ከሸይጣን ጋር የምንታገለው ሸይጣን አካላዊ ግጥሚያን አይደለም የሚገጥመን ነፍስያችንን ነው የሚያታልልብን ሀቢቡና ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም "ዱንያ ለሙእሚን እስር ቤቱ ነች" ያሉት ለዚህ ነው ነፍስያህን አንቀህ ስለምትይዛት ከጀነት ኒዕማ አንፃር ሲታይ ዱንያ ለአማኞች እስር ቤት ነች። በሌላም ሀዲስ............. ................. "ወጣት ሆኖ የሰላት ሰአት እስኪደርስ የሚቻኮል ወይም ቀልቡ መስጂድ ለመሄድ የተንጠለጠለችበት ሰው ጥላ በሌለበት በዛ በጭንቁ ቀን አላህ በአርሽ ጥላ ስር ያስጠልለዋል" እኮ ነው ያሉት መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም። ይህ ደሞ ከነፍስያህ ጋር የምታደርገው ግጥሚያ ነው። ነፍሱን አሸንፎ ለአላህ ትዕዛዝ እጅ እግር የሰጠ ሰው ምንዳውን አላህ ይነግረናል።..................... وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡ በጌታው ፊት መቆምን የሚፈራ ሰው ነፍስያውን ከመጥፎ ነገር ያርቃል ፤ የተፈጠረበትን አላማ አውቆ ለአላማው ይኖራል ፤ አላህ በሰጠው ጤና ፤ ጉልበት ፤ እድሜ ፤ ገንዘብ እንዲሁም እውቀት አላህን ይገዛበታል አላህም በሌላ የቁርአን አያ እንዲህ ይለናል........... وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡ ነፍስያችንን እና ሸይጣንን አሸንፈን በትዕዛዙ ላይ ቀጥ ብለን በፈለጋችሁበት የጀነት በር ግቡ ከሚባሉት መልካም ባሪያዎቹ ያድርገን 🤲 ✍by ኡሙ ፋላን #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 19512Loading...
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ እንዴት ብሎ ነው ሙስሊም አላህ የከለከለውን ከባድን ወንጀል ያውም ብዙ አጥሮች ያሉትን አጥሩን ሰብሮ ዚና ላይ የሚወድቀው!? አላህ ዝሙት አትስሩ ብቻ ሳይሆን አትቅረቡ ነው ያለው። አንተም አትቅረብ!/አትቅረቢ! አጅ ነቢ ወንድን አታናግሪ አትነካኪ በዘመኑ አነጋገርም አትደዋወይ አትፃፃፊ "ወንድና ሴት ተገልለው አይቀመጡም ሶስተኛው ሸይጧን ቢሆን እንጂ" ብለዋል ነብያችን ይሄ አነጋገር በስልክም ካልተፈቀደልሽ ወንድጋ በምታወሪበት ሰአት ሶስተኛው ሸይጧን ነው። ሸይጧል ልብሽን እያደከመው መሆኑን አትርሺ። አንድ ክፍል አንድ ወንድጋ አትቀመጭ፣ አንድ የታጠረ ቦታ ላይ ከወንድጋ አትቀመጭ፣ አንድ መኪና አንድ ባጃጅ ላይ ከወንድጋ አትሂጂ፣ ሲጀመርም ሃያእ ያላት ሴት አታደርገውም! የስጋ ወንድሟ ያልሆነ፣ ባሏ ያልሆነ፣ አጎቷ ካልሆነ ፣ ልጇ ያልሆነ ወንድጋር አንድ መኪና ጋር አንድ ባጃጅ ላይ በር ዘግታ አትሄድም! ሃያዋ አደቧ ክብሯ የቤተሰቧ መልካም አስተዳደግ ይከለክላታል! ነገር ግን አሁን ባለንበት ጊዜ እነዚህ ነገሮች እየፈረሱ ይገኛሉ። ብዙ ወንዶችም ይሄን የሃያእ ሂጃባቸውን ለማስወለቅ ብዙ ጥረትን እያደረጉ ነው። አንተ ወንድሜ ለእህትህ የማትወደውን ለምን ለሙስሊም እህትህ ታደርገዋለህ! አንቺ ውድ እህቴም ሃያዕሽ ከሚያጠፉበሽ መንገዶች እራቂ። የሚገርመው ትንሽ በዲን ጠንከር ያለችዋን ልጅ እሷ ድንግል ካልሆነችማ ሌሎች ሊሆኑ አይችሉም የሚል አስተሳሰብ ላይ ደርሰናል። ሌሎችስ ቢሆኑ እንዴት ድንግልናቸው ከትዳር በፊት ሊጠፋ ይችላል!? ይሆኮ በዲን ደካማነትጋ የሚገናኝ ነገር የለውም በባህልም ብንወስደው በጣም ከባድ የሆነ ነውርና አስፀያፊ ተግባር ነው አንዲት ሴት ከኒካህ በፊት ከወንድጋር መተኛቷ። ለቤተሰብም ውርደት ነው እንዴት አንገታቸውን የመድፋታቸው ሰበብ ልንሆን እንችላለን? ይሄ ነው የሚገባቸው? እሽ ዱንያ ላይ ያለውን ውርደት እንተወው አኼራ ላይና ቀብር ላይ ያለው ቅጣት ቀላል ነውንዴ? ዚናኮ በጣም ከባድ ወንጀል ከመሆኑ በዱንያም በቀብርም በአኼራም ላይ ከባድና አሰቃቂ ቅጣት አላህ አድርጎበታል። ታዲያ ሙስሊም ከዚህ በላይ ምን ሊያስፈራውን ሊያስደነግጠው ይችላል።? በዚህ መንገድ ገብተንም ከሆነ መጨረሻችን ሳይበላሽብን አላህ የሰጠነን ጊዜ ለተውበት እንጠቀምበት! ወላሂ ብዙ አሉ ዚና ላይ እንዳሉ ተውበት ሳያደርጉ አላህጋር የተገናኙ። ታዲያ የኛስ መጨረሻ በምን እናውቃለን የዚናን መንገድ ካለዘጋንና ዚናን ካራቅነው።?   ወላሂ ዚና የሁለት ወይም የ3 ደይቃ ደስታ ነው ከዛ በኋላ መቸም ከደም ስራችን የማይወጣ ጭንቀት አላህ ይለቅብናል። ስላገባን ስለወለድን ከዛ ጭንቀት አንወጣም ትክክለኛ ተውበት አድርገን በመመለስ ቢሆን እንጂ። የስሜት ጥፍጥናው ሳያልቅ ምሬቱ ያደፈርሰዋል እንመለስ ወደ አላህ ባረከላሁ ፊኩም!   አላህ(ሱብሃነ ወተኣላ)ወንጀሎችን በጠቅላላ ይምራል! አብሽሩ ሰበብ አድርሱ አላህም ያግዘናል።   (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው) ኮፒ Comment 👉 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

👆👆👆👆👆👆👆 ⭕የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም  ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል። 🔥በመሆኑም ተማሪ አህመድ እስሌማን በባህር_ዳር ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል ምህንድስና 5ኛ አመት ተማሪ (የዘንድሮ ተመራቂ፦ ማለትም የ2016 E.C) ሲሆን ባደረበት ህመም በባህር_ዳር ጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ሲረዳ ቢቆይም ህመሙ ከግዜ ወደ ግዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ወደ አዲስ አበባ ሄዶ እንዲታከም ሪፍር ተፅፎለት ምርመራውን አድርጎ በደም ካንሰር (Leukemia) መያዙ ስለታወቀ ካንሰሩ በፍጥነት ካልታከመ ባጭር ግዜ የሚያድግ እና ህይወቱን አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ ባስቸኳይ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት በሀኪሞቹ ተወስኗል በመሆኑም ለህክምናው ከ 2 ሚልዮን ብር በላይ ያስፈልጋል ተብሉዋል ። ይህንን የተጠየቀውን ገንዘብ ወጪ በቤተሰቦቹ አቅም የሚሸፈን ስላልሆነ በቤተሰቦች ላይ አስቸጋሪ ሁኖ ተገኝቱዋል ። በመሆኑም ውድ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለዲኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን  የአቅማቹህን እንድታበረክቱ  ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች  የእርዳታ ጥሪያችንን በአላህ ስም እናስተላልፋለን። ወንድማችን አህመድን ለመርዳት        👇የባንክ አካውንት ስም 👇 ➕TAJU ESILEMAN MUHAMMED 1⃣የንግድ   ባንክ አካውንት ቁጥር :- 1000455535647 (CBE) 2⃣የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 43148117 (ABSINIYA) 3⃣የአዋሽ ባንክአካውንት ቁጥር ፦ 01425778677200 👉በገንዘብ መርዳት ባትችሉ #share በማድረግ እንተባበረው ። "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል ። ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች እና ግሩፖች ሼር እንድታደርጉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ።
نمایش همه...
#የህይወት_ተሞክሮ ቆይታ ከ ሀኑ ጋር እኔ 🎤...........አሰላሙአለይኪ ሀኑ እሷ🎤.............ወአለይኪሰላም እኔ🎤...............በመጀመሪያ ስምሽንና የትውልድ ቦታሽን አስተዋዉቂ እሷ🎤..............ሃናን በሻህ የትውልድ ቦታ ሸዋሮቢት እኔ🎤.............እስልምናን እንዴት ተቀበልሽ አጫውቺን እስኪ እሷ🎤..............በንፅፅርቢስሚላሂ ራህማን ራሂም..... አላሀምዱሊላሂ ረበ አል ዓለሚን አልሀምዱሊላህ አለዚ ሀዳኒ ሚነ አል ኩርሪ ኢለል ኢማኒ ወኑር 🤲 እኔ ወደ ኢስላም የተቀላቀልኩት በቅርብ ነው በኢስላም እይታ ህይወት እንዴት እንደሆነ በደንብ ላልገልፀው እችላለሁ ..... ✍️ እኔ ከመስለሜ በፊት ያለውን ህወቴን ብመረምረው እና የተደሰትኩባቸውን ቀናቶች አስታውሼ ሁሉንም ብደምራቸው ሸሀዳተይን ብየ ወደ ኢስላም የገባሁባትን ሰአት በዛች ቅፅበት የተሰማኝን ደስታ ሩብዕ አያክልም! እኔ የጎደለኝን የምፈልገውን የምመኘውን ሁሉን ነገረ በኢስላም አግኝቼዋለሁ መጀመሪያ እንዴልኩት ማብራራት አልችልም ብቻ ግን ከሰለምኩ ቡሀላ ሰላም የተረጋጋ አና ደስ የሚል ህይወት እየኖርኩ ነው ደስተኛ ለመሆን አላህን መታዘዜ ብቻ በቂ ነው ብዬ አምናለሁ.... እኔ 🎤..............እሺ ቤተሰቦችሽ ከሰለምሽ በኋላ ምንም አይነት ጫና አላሳደሩብሽም በመስለምሽስ የደረሰብሽ ችግር አለ? እሷ🎤............ምንም አይነት ችግር አልደረሰብኝም የቅርብ የምላቸው ሰዎች ርቀውኛል ከሙስሊምም ከክርስቲያንም በመራቃቸውም ጥንካሬ እንጂ ያገኘሁት የተሰማኝ ነገር የለም እኔ🎤..........እሺ አሁን ቂርአት ላይ እንዴት ነሽ ጊዜሽንሽ እንዴት ነው ምትጠቀሚው? እሷ🎤.......አዎ እየቀራሁ ነው ለሁሉም የተመቻቸ ጊዜ አለኝ በቀን ከ 2 እስከ 4 ግሩፖች ላይ በድምፅ እቀራለሁ እኔ🎤............ማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ የትዳር ሁኔታሽስ? እሷ🎤...........አሚን ለአሁኑ ላጤ ነኝ እኔ🎤........ለግሩፑ አባላቶች ምን ትመክሪልናለሽ? እሷ🎤..............ምንም አይነት ችግር ቢገጥማቸው አላህን እንዳያማርሩ እና ወንጀሌ ብዙ ነው ብለው ከአላህ መሀርታ አመጠየቅን እንዲያስወግዱ እኔ🎤................ማስተላለፍ የምትፈልጊው መልእክት ካለ እድሉን ልስጥሽና እንሰነባበታለን እሷ🎤.............አመስጋኝ ሁኑ አመስጋኞች ይጨመርላቸዋል እኔ🎤.................እሺ ሀኑ ፈቃደኛ ሆነሽ እንግዳዬ ስለነበርሽ አመሠግናለሁ እሷ🎤............ምንም አይደል እኔም ስለ ጋበዝሽኝ አመሠግናለሁ #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

10 የሰሀቦችን ስም ጥራ ሲባል "እእእ" ሚለውኮ ነው የኳስ ተጫዋቾችን ስም ጥራ ቢባል እስከ ትውልድ ቦታው ሚጠራው። ወንድሞቼ ግን ይሄ ነገር ተገቢ ነው እስኪ ከየትኛው ሰአታችን ተርፎን ይሆን ለኳስ ጊዜ ሚኖረን። ራሳቹን ጠይቁ በቀን አንድ ዳእዋ ታዳምጣላችሁ ቁርአንስ ትቀራላችሁ ኪታብስ ትቀራላችሁ? የአብዛኞቻቹ መልስ ሚሆነው ትምሮኮ ቢዚ አደረገኝ እ ቀኑን ሙሉ ስራ ስለምውል ሰአት አልነበረኝም እሺ ለኳስስ ሲሆን ከየት አገኘህ ሀቢቢ? እኛ ችላ ብለነውንጂ ቁርአን ለመቅራት 10 min በቂ ነው ኪታብም ለመቅራት ካሰባቹ ደግሞ 20 min በቂ ነው ለምን ሶስት መስመር አይሆንም ምትቀሩት እውቀት አይናቅም እነኚህ ሶስት መስመሮች ተደምረው ነገ በአሏህ ፍቃድ ትልቅ እውቀት ይሆናሉ።በተረፈ ኪታብ መቅራት ምፈልጉ የአካል ያልተመቻችሁ ኦንላይን ወይም በሪከርድ መቅራት ትችላላችሁ እኔም በቻልኩት አቅም የምትፈልጉትን ደርስ ሪከርድ አቀብላቹዋለው @Abu_Umer4 በዚህ አናግሩኝ። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

#እነዚህን_አጉል_ልማዶች_ተው! 1- የፍርሃት ባሪያ መሆንህን 2- ብዙ ጊዜ አለኝ ብለህ ማሰብህን 3- በሕልም ዓለም ውስጥ መኖርህን 4- ለራስህ የምትነግረውን አሉታዊ ንግግር 5- ቁርጠኝነት ማጣትህን ሰምተሃል?! Copy https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

01:02
Video unavailableShow in Telegram
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። ምናልባት ባደባባይ ዚና ቢሰራ ሁላችንም ኢንካር እናደርግ ነበር። ይሄ ግን ከዛ የባሰ ሆኖ ሳለ መስሎ አልታየንም ይሆናል። አላህ ሃገራችን ድራሻን አለማጥፋቱ ራሱ እጅግ አዛኝ ስለሆነ ነው። በዚህ ዘመን ሰው ከሀቅ ርቆ በቴክኖሎጂ ታግዞ ሰዎችን ወደ ቀብር አምልኮ መጣራት። በውሸት ተረቶች መደለል። እንደረት ይቀፋል። ይህን ሲታይ የሃገራችን የሱና ደእዋ ገና ብዙ እንደሚቀረው ያሳያል። የተወሰነ የሱና ሽታ ያገኛቹ ወጣቶች ። ወንድ ሴት ለአላህ ዲን ለነብዩ ፋና እንዲሁም ለህዝባችን ብለን  ለተውሂድ ወገባችን አስረን እንንቀሳቀስ። ሱፍያን የድንቁርና ጉዞ እንገርስሰው። ሰው ከቁርአን ሀዲስ እናስተዋውቀው። አብሽሩ እንቀሳቀስ። ከቤተሰብ እንጀምር ከዛም ሚድያዎች ላይ ሁሉ የተውሂድ ጥሪ እናድርግ። أبي هريرة ، عن النبي ﷺ قال: قاتل الله اليهودَ اتَّخذوا قبور أنبيائهم مساجد:  متفق عليه من حديث جندب بن عبد الله رضي الله عنه أنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم قبل أن يموت بخمس يقول: "ألا وإن من كان قبلكم كانوا يتخذون قبور أنبيائهم وصالحيهم مساجد ، ألا فلا تتخذوا القبور مساجد فإني أنهاكم عن ذلك. صحيح مسلم https://t.me/zina_and_campus
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram