OFFICIAL DREAM COLLEGE KOMBOLCHA MAIN CAMPUS
رفتن به کانال در Telegram
1 080
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+137 روز
+5030 روز
آرشیو پست ها
ድሪም ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ
ኮምቦልቻ :ደሴ ካምፓስ
ማስታወቂያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አስደሳች ዜና፤ በ2018 ዓ.ም እና ከዛ በፊት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በዲፕሎማ መማር ለምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ!!
🇪🇹🇪🇹🇪ᇹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪ᇹ🇪🇹🇪ᇹ🇪ᇹ🇪ᇹ
ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው በ2018 ዓ.ም እና ከዛ በፊት በማንኛውም ዓመተ ምህረት 12ኛ ክፍል ጨርሳችሁ ኮሌጅ መግቢያ ሳይመጣላችሁ ለቀራችሁ በሙሉ፣ በዘንድሮው ዓመት በግል ገብታችሁ እንድትማሩ ስለተፈቀደላችሁ ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁ ማንኛውም የ12ኛ ክፍል ፈተና የተፈተነ ተማሪ ትራንስክሪፒት የሙያ ኮርስ 50% ያመጣ ሆኖ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤቱ ምንም ይሁን ዲፕሎማ መማር የሚችሉ መሆኑን የክልሉ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ አሳውቆናል። ስለዚህ፣
በሚከተሉት የስልጠና መስኮች ማለትም፡
👍በፋርማሲ
👍በነረሲንግ
👍በህክምና ላብላቶሪ እና
👍በዌብ ደቨሎፕመንትና ዳታቤዝ አድሚንስትሬሽን በቀንና በማታ
👍በአካውንንቲግና ፋይናንስ በቀንና በማታ መማር የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እየገለፅን ባለን። ውስን ክፍት ቦታ በምዝገባ ላይ ስለሆንን ፈጥነው በመምጣት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ፡-
0906981455 /
0906985406/0909440443
0911199645 /096593367
0935254993/0904966278 ይደውሉ!!
https://t.me/DSTCkombolcha
www.dstc.edu.et
dreamstc@gmail.com
ለሁሉም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ኮሌጅ እየመጣችሁ እንድታወራርዱ በአክብሮት እናሳውቃለን
የመጨረሻ ማስታወቂያ
ለ5ኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪዎች ለትብብር ስልጠና ሰማችሁ የሌለ እስከ 23/01/2019 ድረስ ለቸርነት ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን::
The most unforgettable moment in your life! Congra!!!መስከረም 9/2019 ዓ.ም ለተመረቃችሁ ለአካውንቲንግና ዳታ ቤዝ በሙሉ በ13/01/2019 ከቀኑ 10 ሰዓት ኘሮግራም ስላለ ጋወን በመያዝ ኮሌጅ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን::መቅረት አይቻልም::
+4
🎓THE STAGE IS SET!🎓
Tomorrow is the day our graduates shine!
A moment of celebration, achievement, and new beginnings awaits.
