uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

OFFICIAL DREAM COLLEGE KOMBOLCHA MAIN CAMPUS

OFFICIAL DREAM COLLEGE KOMBOLCHA MAIN CAMPUS

Відкрити в Telegram

Dream College Kombolcha Campus

Показати більше
1 166
Підписники
+124 години
+137 днів
+5030 днів
Архів дописів
CamScanner 10-26-2026 07.56.pdf

photo content

ድሪም ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ኮምቦልቻ :ደሴ ካምፓስ ማስታወቂያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አስደሳች ዜና፤ በ2018 ዓ.ም እና ከዛ በፊት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በዲፕሎማ መማር ለምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ!! 🇪🇹🇪🇹🇪ᇹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪ᇹ🇪🇹🇪ᇹ🇪ᇹ🇪ᇹ ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው በ2018 ዓ.ም እና ከዛ በፊት በማንኛውም ዓመተ ምህረት 12ኛ ክፍል ጨርሳችሁ ኮሌጅ መግቢያ ሳይመጣላችሁ ለቀራችሁ በሙሉ፣ በዘንድሮው ዓመት በግል ገብታችሁ እንድትማሩ ስለተፈቀደላችሁ ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁ ማንኛውም የ12ኛ ክፍል ፈተና የተፈተነ ተማሪ ትራንስክሪፒት የሙያ ኮርስ 50% ያመጣ ሆኖ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤቱ ምንም ይሁን ዲፕሎማ መማር የሚችሉ መሆኑን የክልሉ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ አሳውቆናል። ስለዚህ፣ በሚከተሉት የስልጠና መስኮች ማለትም፡ 👍በፋርማሲ 👍በነረሲንግ 👍በህክምና ላብላቶሪ እና 👍በዌብ ደቨሎፕመንትና ዳታቤዝ አድሚንስትሬሽን በቀንና በማታ 👍በአካውንንቲግና ፋይናንስ በቀንና በማታ መማር የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እየገለፅን ባለን። ውስን ክፍት ቦታ በምዝገባ ላይ ስለሆንን ፈጥነው በመምጣት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። ለበለጠ መረጃ፡- 0906981455 / 0906985406/0909440443 0911199645 /096593367 0935254993/0904966278 ይደውሉ!! https://t.me/DSTCkombolcha www.dstc.edu.et dreamstc@gmail.com

ለሁሉም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ኮሌጅ እየመጣችሁ እንድታወራርዱ በአክብሮት እናሳውቃለን

በድጋሜ የወጣ የሂሳብ ማወራረጃ ማስታወቂያ
በድጋሜ የወጣ የሂሳብ ማወራረጃ ማስታወቂያ

CamScanner 10-08-2026 16.54.pdf

የመጨረሻ ማስታወቂያ ለ5ኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪዎች ለትብብር ስልጠና ሰማችሁ የሌለ እስከ 23/01/2019 ድረስ ለቸርነት ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን::

CamScanner 09-29-2026 12.36.pdf

CamScanner 09-28-2026 17.17.pdf

The most unforgettable moment in your life! Congra!!!
The most unforgettable moment in your life! Congra!!!

CamScanner 09-24-2026 16.57.pdf

CamScanner 09-24-2026 16.21.pdf

CamScanner 09-23-2026 13.59.pdf

CamScanner 09-23-2026 08.30.pdf

CamScanner 09-23-2026 08.27.pdf

CamScanner 09-23-2026 08.24.pdf

መስከረም 9/2019 ዓ.ም ለተመረቃችሁ ለአካውንቲንግና ዳታ ቤዝ በሙሉ በ13/01/2019 ከቀኑ 10 ሰዓት ኘሮግራም ስላለ ጋወን በመያዝ ኮሌጅ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን::መቅረት አይቻልም::

🎓THE STAGE IS SET!🎓 Tomorrow is the day our graduates shine! A moment of celebration, achievement, and new beginnings await
+4
🎓THE STAGE IS SET!🎓 Tomorrow is the day our graduates shine! A moment of celebration, achievement, and new beginnings awaits.

CamScanner 09-16-2026 14.18.pdf