OFFICIAL DREAM COLLEGE KOMBOLCHA MAIN CAMPUS
前往频道在 Telegram
1 047
订阅者
-224 小时
+117 天
+6730 天
帖子存档
የመጨረሻ ማስታወቂያ
ለ5ኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪዎች ለትብብር ስልጠና ሰማችሁ የሌለ እስከ 23/01/2019 ድረስ ለቸርነት ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን::
The most unforgettable moment in your life! Congra!!!መስከረም 9/2019 ዓ.ም ለተመረቃችሁ ለአካውንቲንግና ዳታ ቤዝ በሙሉ በ13/01/2019 ከቀኑ 10 ሰዓት ኘሮግራም ስላለ ጋወን በመያዝ ኮሌጅ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን::መቅረት አይቻልም::
+4
🎓THE STAGE IS SET!🎓
Tomorrow is the day our graduates shine!
A moment of celebration, achievement, and new beginnings awaits.
📌ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!
የድግሪ ነርሲንግ፣ የዲፕሎማ ፋርማሲ፣ የዲፕሎማ ዳታቤዝ፣ ተማሪዎች የመመረቂያ ጋወን ዛሬ ማለትም በ06/01/19 ዓ.ም ከ 8:00-11:30 ድረስ እንድትወስዱ በጥብቅ እያሳሰብን ከተባለው ሰአት ውጭ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Happy New Year to all Dream College students!
Wishing you a successful and rewarding academic year!
As we welcome the New Year, we are also delighted to celebrate our Graduation Ceremony on September 19 G.C.
🌼🌼. 🌼🌼🌼🌼
🌼. 🌼. 🌼
🌼. 🌼. 🌼
🌼. 🌼 🌼🌼🌼
🌼. 🌼
🌼. 🌼
🌼 🌼
🌼. 🌼 🌼 🌼
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ:ም ለምርቃት ኘሮግራም አደረሳችሁ እያልን የምርቃት ቀን መስከረም 9/2019 ዓ:ም በኦርቢት ኢንተርናሽናል ሆቴል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
+6
Commuity service done by 4th year Nurse Students.
