OFFICIAL DREAM COLLEGE KOMBOLCHA MAIN CAMPUS
Открыть в Telegram
985
Подписчики
+624 часа
+67 дней
-830 день
Архив постов
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ከላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት bussiness plan proposal ከ8-10 ተማሪ በአንድ ግሩብ በመሆን እስከ 27/12/2018 ድረስ እንድታስገቡ::
ለፋርማሲ ለዳታ ቤዝና ለአካውንቲግ ዲኘሎማ ተመራቂ ተማሪዎች design and launch your venture የሚል ኮርስ ከክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ስለተላከ በ20/12/2018 ጧት 2:30 ኮሌጅ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን:: ለበለጠ መረጃ call to the phone number of the college
📌ለሁሉም 4ተኛ አመት Bsc ተማሪዎች በሙሉ የ Research Defence ቀን ተቀይሮ በ 26/12/18 ዓ.ም ከ ጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለ4ኛ ዓመት የBSc Nurse ተማሪዎች የTTP ውጤት እና student research thesis የሚገባው እስከ 9/12/2018 መሆኑን አውቃችሁ በተባለው ጊዜ እንድታስገቡ እናሳስባለን
ለ3ኛ ዓመት ፋርማሲ ተመራቂዎች ኮሌጁና የስራና ክህሎት ቡድን መሪዎች የፈተኑትን የትብብር ስልጠና ውጤት ኮሌጅ መጥታችሁ እንድታዮ በአክብሮት እንገልፃለን::
ለ4ኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪዎች ከ2015-2018 ድረስ ያለውን ውጤታችሁን በኦንላይን እንድታዩ እያሳሰብን የተሳሳተ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች እስከ 8/12/2018 ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን
ለ4ኛ ዓመት ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ በ4/11/2018 ከጧቱ 4:00 አስቸኳይ ስብሰባ ስላለ በስዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን::
To All Muslim Students of Dream Science &Technology College,Eid Mubarak to you and your loved ones. Have a wonderful day filled with joy and love with your family members.
