fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ኩልሲማ

ኩልሲማ

رفتن به کانال در Telegram

እንዲህ አልኩ "ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም" ያነበብነውን ተግባር ላይ ህይወታችን ላይ ስናመጣው ስንተገብረው ነው ሙሉ የሚያደርገን።★★★★★★★ Join @kulsima For ግጥም አስተማሪ ታሪክ እና ለመሳሰሉት ........... ለማንኛውም አስተያየቶቻቹ ደግሞ @Nejent

نمایش بیشتر
1 010
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-1630 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+3
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+51
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+6
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+9
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+53
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+170
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+156
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+120
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+276
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
17 اکتبر+1
16 اکتبر0
15 اکتبر0
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر0
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر+2
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
የቀኑ መልዕክት💌 ስኬት ሁለት ህጎች አሉት ዱዓ እና ሶብር! 🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ስኬት ሁለት ህጎች አሉት ዱዓ እና ሶብር!
🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏 @kulsima

2
የቀኑ መልዕክት💌 መተው ያለብህን ካልተውክ ማግኘት ያለብህን ታጣለህ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 መተው ያለብህን ካልተውክ ማግኘት ያለብህን ታጣለህ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
70
3
የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንድ ስያሜ ጫና ይሆናል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንድ ስያሜ ጫና ይሆናል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
137
4
የቀኑ መልዕክት💌 የተለቀሰበት ወንጀል አይጎዳም የተኮራበት መልካም ስራ እንደማይጠቅመው ሁሉ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 የተለቀሰበት ወንጀል አይጎዳም የተኮራበት መልካም ስራ እንደማይጠቅመው ሁሉ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
163
5
የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንዴ የት ነህ ብለው የሚጠይቁህ ሊመጡ ሳይሆን ሊገምቱህ ነው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንዴ የት ነህ ብለው የሚጠይቁህ ሊመጡ ሳይሆን ሊገምቱህ ነው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
207
6
የቀኑ መልዕክት💌 መንገዱ መሃል ከሚቀር ሰው ጋር መንገድ አትጀምር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 መንገዱ መሃል ከሚቀር ሰው ጋር መንገድ አትጀምር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
266
7
የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪያችን ሀላሉን ስጠንና ሀራሙን አስረሳን! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪያችን ሀላሉን ስጠንና ሀራሙን አስረሳን! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
253
8
የቀኑ መልዕክት💌 በሁሉም ትከሻ ላይ አይለቀስም! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 በሁሉም ትከሻ ላይ አይለቀስም! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
280
9
የቀኑ መልዕክት💌 የአንዳንድ ሰው ጠላቱ ጭንቅላቱ ነው! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 የአንዳንድ ሰው ጠላቱ ጭንቅላቱ ነው! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
328
10
የቀኑ መልዕክት💌 በይቅርታ የታለፈ በጥርጣሬ ይቀጥላል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 በይቅርታ የታለፈ በጥርጣሬ ይቀጥላል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
256
11
የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች ስለገባቸው ነገር ብቻ ቢያወሩ ኖሮ ምድር በፀጥታ ትሞላ ነበር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች ስለገባቸው ነገር ብቻ ቢያወሩ ኖሮ ምድር በፀጥታ ትሞላ ነበር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
245
12
የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ሳናውቀው ከስንት ነገር እንደጠበቀን ብናውቅ በየምሽቱ የምናለቅሰው ለምስጋና ብቻ ነበር! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ሳናውቀው ከስንት ነገር እንደጠበቀን ብናውቅ በየምሽቱ የምናለቅሰው ለምስጋና ብቻ ነበር! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
286
13
የቀኑ መልዕክት💌 ከራስ ጋር ማውራት ብልህ እንጂ እብድ አያደርግም! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ከራስ ጋር ማውራት ብልህ እንጂ እብድ አያደርግም! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
229
14
የቀኑ መልዕክት💌 በደንብ ያልገባህ እውቀት ግራ መጋባት ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 በደንብ ያልገባህ እውቀት ግራ መጋባት ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE @kulsima
233
15
የቀኑ መልዕክት💌 ትልቅ ነገር ጊዜ ይፈልጋል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ትልቅ ነገር ጊዜ ይፈልጋል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
245
16
የቀኑ መልዕክት💌 ኖራቹ እስካላያቹ ድረስ የማታውቁት ህይወት አለ! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ኖራቹ እስካላያቹ ድረስ የማታውቁት ህይወት አለ! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
442
17
🕊 ሞት (Mortality) ሞት የሁሉም ሰው እርግጠኛ መዳረሻ ነው ነገር ግን ስለ ሞት ማሰብ ህይወትን ጨለማ ያደርገዋል ማለት አይደለም። ይልቁንም የጊዜያችንን ዋጋ ያስገነዝበናል። ሞትን እንደ ጠላት ሳይሆን ህይወትን እንድንወድና እያንዳንዱን ሰከንድ በጥንቃቄ እንድንጠቀምበት የሚያስታውሰን ታላቅ አስተማሪ አድርገን መመልከት እንችላለን። 💡 • አንድ ቀን የያዝናቸው ነገሮች ሁሉ እንደሚያልፉ ማወቃችን ዛሬ ላይ ይቅርታ እንድንባባል እንድንዋደድ እና እውነተኛ ነገሮች ላይ ብቻ እንድናተኩር ያደርገናል። ዛሬን በጥልቀት እንድንኖር የተሰጠ ጥሪ ነው! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ☀️ ዛሬ የተሰጠንን አዲስ ቀን በምስጋና እና በፍቅር እናሳልፍ። 🔗 Join Us : @kulsima📲 @Ethiol3
252
18
የቀኑ መልዕክት💌 በሰዎች አስተያየት የምትኖር ከሆነ የሰዎች እስረኛ መሆንህን እወቅ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 በሰዎች አስተያየት የምትኖር ከሆነ የሰዎች እስረኛ መሆንህን እወቅ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
273
19
የቀኑ መልዕክት💌 የዛሬ ማጣት ለዘላለም አይደለም! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 የዛሬ ማጣት ለዘላለም አይደለም! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
281
20
የቀኑ መልዕክት💌 አላዋቂ በንግግር የማይገባውን አዋቂ በምልክት ይረዳዋል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 አላዋቂ በንግግር የማይገባውን አዋቂ በምልክት ይረዳዋል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
269