ቅን መድረክ/Genuine Stage
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ቅን መድረክ/Genuine Stage
کانال ቅን መድረክ/Genuine Stage (@kinmedrek) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 762 مشترک است و جایگاه 16 840 را در دسته آموزش و رتبه 2 863 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 762 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 03 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -44 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 20.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 9.90% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 465 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 164 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 13 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | +2 |
| 2 | https://vt.tiktok.com/ZSqdJk9a7/ | 667 |
| 3 | ይህ በአሰልጣኛችን የተዘጋጀልን አመታዊ ጎል ቡክ ነው ተግባራዊ ልምምድ የምናደርግበት ስለሆነ የሚችል ሰው ፕሪንት አድርጎት ይምጣ ያልቻለ ሰው ግን download ማድረግ ይችላል እና ነገ ሁሉም ሰው ውጤታማ ቀን እንዲያሳልፍ አጀንዳ ይዞ መገኘት አለበት! | 1 697 |
| 4 | 🎯 ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው እና ነገ ጠዋት በአቤል ሲኒማ በታላቅ ድምቀት በሚደረገው የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
ከፍተኛ ደረጃ አሰልጣኝ እና Hipnoterapist Netsanet Zenebe
በታላቅ ዝግጅት በሰዓቱ እንደሚገኝ እያሳወቅን በእናንተ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የተወሰነ ተጨማሪ ትኬት ስለተዘጋጀ የመግቢያ ትኬት ቡክ ያላረጋቹ በፍጥነት ቡክ እንድታረጉ እናሳስባለን!
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
ተጨማሪ ከተዘጋጁት ትኬቶች በፍጥነት ቡክ ያድርጉ!
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251901727306
@KMTicket | 1 659 |
| 5 | 🔥 1 DAYS TO GO!
🔥የቅን መድረክ የአመቱ ሌላኛው ታላቅ ፕሮግራም 1 ብቻ ቀረው!
🎯 የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
2019 ዓ.ም.ን በግልጽ ግብ፣ በተግባራዊ ዕቅድና በቆራጥነት እንጀምር!
📅 ቀን: ዓርብ, ነሐሴ 29, 2018
Friday, September 04, 2026
📍 ቦታ: አቤል ሲኒማ
⏰ ሰዓት: 2:30 – 6:30LT
1 DAYS TO GO!
አንተ ዝግጁ ነህ? አንቺ ዝግጁ ነሽ?
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
ትኬቶች በፍጥነት ቡክ እየተደረጉ ነው! ይፍጠኑ
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251 901 727 306
@KMTicket | 1 493 |
| 6 | https://vt.tiktok.com/ZSVEKUr4B/ | 1 279 |
| 7 | 🔥 1 DAYS TO GO!
🔥የቅን መድረክ የአመቱ ሌላኛው ታላቅ ፕሮግራም 1 ብቻ ቀረው!
🎯 የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
2019 ዓ.ም.ን በግልጽ ግብ፣ በተግባራዊ ዕቅድና በቆራጥነት እንጀምር!
📅 ቀን: ዓርብ, ነሐሴ 29, 2018
Friday, September 04, 2026
📍 ቦታ: አቤል ሲኒማ
⏰ ሰዓት: 2:30 – 6:30LT
1 DAYS TO GO!
አንተ ዝግጁ ነህ? አንቺ ዝግጁ ነሽ?
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
ትኬቶች በፍጥነት ቡክ እየተደረጉ ነው! ይፍጠኑ
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251 901 727 306
@KMTicket | 1 658 |
| 8 | 🔥 2 DAYS TO GO!
🔥የቅን መድረክ የአመቱ ሌላኛው ታላቅ ፕሮግራም 2 ብቻ ቀረው!
🎯 የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
2019 ዓ.ም.ን በግልጽ ግብ፣ በተግባራዊ ዕቅድና በቆራጥነት እንጀምር!
📅 ቀን: ዓርብ, ነሐሴ 29, 2018
Friday, September 04, 2026
📍 ቦታ: አቤል ሲኒማ
⏰ ሰዓት: 2:30 – 6:30LT
2 DAYS TO GO!
አንተ ዝግጁ ነህ? አንቺ ዝግጁ ነሽ?
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
ትኬቶች በፍጥነት ቡክ እየተደረጉ ነው! ይፍጠኑ
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251 901 727 306
@KMTicket | 1 644 |
| 9 | 👆👆👆👆 | 1 507 |
| 10 | https://vt.tiktok.com/ZSVT1BPPS/ | 1 553 |
| 11 | 🔥 3 DAYS TO GO!
🔥የቅን መድረክ የአመቱ ሌላኛው ታላቅ ፕሮግራም 3 ብቻ ቀረው!
🎯 የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
2019 ዓ.ም.ን በግልጽ ግብ፣ በተግባራዊ ዕቅድና በቆራጥነት እንጀምር!
📅 ቀን: ዓርብ, ነሐሴ 29, 2018
Friday, September 04, 2026
📍 ቦታ: አቤል ሲኒማ
⏰ ሰዓት: 2:30 – 6:30LT
3 DAYS TO GO!
አንተ ዝግጁ ነህ? አንቺ ዝግጁ ነሽ?
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251 901 727 306
@KMTicket | 3 330 |
| 12 | 🎯 የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
2019 ዓ.ም.ን በግልጽ ግብ፣ በተግባራዊ ዕቅድና በቆራጥነት እንጀምር!
በዚህ ልዩ ፕሮግራም፦
🎯 ውጤታማ ግብ የማውጣት ስልጠና
📝 የ2019 ዓ.ም በWorksheet የታገዘ ግብ መቅረጽ
🚀 ግቦችን ወደ ውጤት የሚቀይሩ ተግባራዊ ሀሳቦችና ተሞክሮ
❓ የጥያቄና መልስ ጊዜ
🎉 አዝናኝና አስደሳች ፕሮግራሞች
🌟 ልዩ እንግዳ አሰልጣኝ ነፃነት ዘነበ
ዓለም አቀፍ ከፍተኛ ደረጃ አሰልጣኝ እና Hypnotherapist
ከ20 ዓመት በላይ ውጤታማ የሆነ የስልጠና ልምድ
📅 ቀን: ዓርብ, ነሐሴ 29, 2018
Friday, September 04, 2026
📍 ቦታ: አቤል ሲኒማ ⏰ ሰዓት: 2:30 – 6:30LT
🎟️ መግቢያ: 200 ብር ብቻ
የመግቢያ ትኬቱን ቡክ ማድረጎን ያረጋግጡ!
🔥 ህልምህን በግብ ቀይር...ግብህን በዕቅድ ያዝ...ዕቅድህን በተግባር አሳካ!
📌 ቀኑን ካሁኑ በካሌንደርህ ላይ አስቀምጥ!
Your Goal. Your Future. START NOW! 🎯 | 2 187 |
| 13 | Jemirual | 1 948 |
| 14 | https://vt.tiktok.com/ZSVnvgL1p/ | 1 846 |
| 15 | ዛሬ ምሽት ከ3:00-4:30
በ Tiktok live stream እንገናኝ!
ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!
Tiktok Link
tiktok.com/@genuinestage | 2 277 |
| 16 | ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው ቅን መድረክ ሳምንታዊ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና የ Tiktok livestream ፕሮግራም
የግል ስብዕና እድገት አሰልጣኝና የቢዝነስ መሪ ቤቲ ልክነሽን ይዞላችሁ ይቀርባል!
በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ነሐሴ 23/2018
ምሽት ከ3:00-4:30LT
በ Tiktok live stream
ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!
Tiktok Link
tiktok.com/@genuinestage
#Follow #Like #Share@kinmedrek | 2 160 |
| 17 | https://vt.tiktok.com/ZSVGFySd2/ | 1 729 |
| 18 | ዛሬ በድምቀት በተደረገው የቅን መድረክ አመታዊው ታላቅ የወጣቶች ፕሮግራም ላይ እጅግ የላቀ አገልግሎት የሰጣችሁን ከፍተኛ ደረጃ አሰልጣኝና ኢኮኖሚስት ሱራፌል ጋሻው, ወጣቱ ተጽኖ ፈጣሪ የቢዝነስ መሪ ዳግም አበራ, ልዩ መድረክ መሪያችን የነበረው ኤርሚ እና የሰርቪስ ቲም እንዲሁም እጅግ በጣም የላቀ ተሳትፎ ያሳያችሁና የፕሮግራማችን ድምቀት የነበራችሁ ውድ ተሳታፊዎች ለሁላችሁም የላቀ ምስጋና እያቀረብን ቀጣይ ሳምንት አርብ ነሐሴ 29 ለሚደረገው ታላቅ ዓመታዊ የግብ መቅረጽ ፕሮግራም ከወዲሁ ካላንደራችሁን እንድታስተካክሉ በአክብሮት እነናሳውቃለን!
ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት! | 2 328 |
| 19 | እንኳን ደስ አላችሁ!
ነገ ጠዋት በሚደረገው እና ሁላችንም በጉጉት በምንጠብቀው የቅን መድረክ አመታዊው ታላቅ የወጣቶች ፕሮግራም ላይ ከተለያዩ የክልል ከተሞች ለምትመጡና እዚህ አዲስ አበባ ላይ መሳተፍ ፈልጋችሁ በር ላይ ቢዘጋጅልን ብላችሁ በጠየቃችሁት መሠረት በጣም ውስን ተጨማሪ ትኬቶች ስለተዘጋጁ ነገ በጠዋት ለሚገኙ ለተወሰኑ የቅን መድረክ ቤተሰቦች በር ላይ ትኬት እንደሚኖር እንገልጻለን!
ማሳሰቢያ:- "በጣም ውስን ትኬት ስለሆነ እድሉን የሚያገኙት ቀድመው የሚገኙ ሰዎች ብቻ መሆናቸውን እናሳውቃለን!"
አንድ ቀን...አንድ መድረክ...አንድ ትልቅ ለውጥ! | 1 820 |
| 20 | https://vt.tiktok.com/ZSVqP2ctc/ | 1 554 |
