fa
Feedback
ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል / KIDUS PETROS HOSPITAL

ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል / KIDUS PETROS HOSPITAL

رفتن به کانال در Telegram

"We promise to provide a compassionate care with a strong desire and understanding of your pain!"

نمایش بیشتر
3 265
مشترکین
+724 ساعت
+327 روز
+28230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+68
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+324
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+698
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+370
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+209
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+118
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+128
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+90
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+116
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+676
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
10 ژوئیه+6
09 ژوئیه+7
08 ژوئیه+15
07 ژوئیه+4
06 ژوئیه+5
05 ژوئیه+5
04 ژوئیه+6
03 ژوئیه+6
02 ژوئیه+7
01 ژوئیه+7
پست‌های کانال
ማስታወቂያ 3/11/2018 ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የቃልና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተፈታኞች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በ6/11/2018 ዓ.ም. በመቅረብ ሪ
+1
ማስታወቂያ 3/11/2018 ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የቃልና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተፈታኞች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በ6/11/2018 ዓ.ም. በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ ✍️ ሆስፒታሉ ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

2
ማስታወቂያ 3/11/2018 ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የቃልና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተፈታኞች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በ6/11/2018 ዓ.ም. በመቅረብ ሪ+1
ማስታወቂያ 3/11/2018 ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የቃልና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተፈታኞች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በ6/11/2018 ዓ.ም. በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ ✍️ ሆስፒታሉ ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
476
3
ማስታወቂያ 3/11/2018 ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የቃልና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተፈታኞች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በ6/11/2018 ዓ.ም. በመቅረብ ሪ+3
ማስታወቂያ 3/11/2018 ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የቃልና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተፈታኞች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በ6/11/2018 ዓ.ም. በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ ✍️ ሆስፒታሉ ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
493
4
ማስታወቂያ 3/11/2018 ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የቃልና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተፈታኞች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በ6/11/2018 ዓ.ም. በመቅረብ ሪ+1
ማስታወቂያ 3/11/2018 ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የቃልና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተፈታኞች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በ6/11/2018 ዓ.ም. በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ ✍️ ሆስፒታሉ ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
471
5
የጤናው ዘርፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለብዙ ዜጎች ተደራሽ የጤና አገልግሎትን በማቅረብ ሕይወትን እያተረፈ ይገኛል የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሃርት አታክ ኢትዮጵያ ከቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ጋ+5
የጤናው ዘርፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለብዙ ዜጎች ተደራሽ የጤና አገልግሎትን በማቅረብ ሕይወትን እያተረፈ ይገኛል የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሃርት አታክ ኢትዮጵያ ከቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ጋር በመተባበር እየሰጠ ያለውን ነጻ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ወቅት፣ ይህ አገልግሎት የልብ ቀዶ ሕክምና በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ህሙማንን ቁጥር በመቀነስና ሕይወትን በማትረፍ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን ገልጸዋል። በመላ ሀገሪቱ የሚካሄዱ የበጎ ፈቃድ የጤና አገልግሎቶች ለዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ነጻ ሕክምና፣ የደም ልገሳ እና የህክምና መሳሪያዎች ጥገናን ጨምሮ አስፈላጊ አገልግሎቶችን በማድረስ የጤና አገልግሎትን ለዜጎች ይበልጥ ተደራሽ እያደረጉ መሆናቸውንም ጠቅሰዋል። በዚሁ አጋጣሚ ዶ/ር መቅደስ፣ ለቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ሰራተኞች እና በበጎ ፈቃድ ነጻ የልብ ቀዶ ሕክምና እየሰጡ ለሚገኙት የሃርት አታክ ኢትዮጵያ ቡድን አባላት ላበረከቱት አገልግሎትና ላተረፉት ሕይወት ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል። የቡድኑ አስተባባሪ ዶ/ር ተስፋዬ ተሊላ እንደገለጹት፣ ቡድኑ በአንድ ሳምንት ውስጥ ለ34 ህሙማን የልብ ቀዶ ሕክምና በማድረግ ሕይወት አድኗል። በጉብኝቱ የጤና ሚኒስቴር አመራሮችም ከዶ/ር መቅደስ ጋር ተገኝተዋል። ✍️ ጤና ሚኒስቴር ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
486
6
የአእምሮ ጤናና የስነ-ልቦና ውጥረት መቆጣጠርን በተመለከተ ለጉለሌ ክፍለ ከተማ የፖሊስ ኃይል አባላት ስልጠና ተሰጠ አዲስ አበባ - ሰኔ 30 - 2018 (ቅ.ጴ.ስ.ሆ) የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የአእ+9
የአእምሮ ጤናና የስነ-ልቦና ውጥረት መቆጣጠርን በተመለከተ ለጉለሌ ክፍለ ከተማ የፖሊስ ኃይል አባላት ስልጠና ተሰጠ አዲስ አበባ - ሰኔ 30 - 2018 (ቅ.ጴ.ስ.ሆ) የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ውጥረት መቆጣጠርን በተመለከተ ለጉለሌ ክፍለ ከተማ የፖሊስ ኃይል አባላት ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናው መክፈቻ መርሃ-ግብር ላይ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አብርሃም እሸቱ ማህበረሰባችንን የሚያገለግሉና የሚጠብቁ ሰዎችን የአእምሮ ጤና ስንንከባከብ የኅብረተሰቡን አጠቃላይ ደህንነት እናጠናክራለን ብለዋል። አክለውም የጉለሌ ፖሊስ ዋና መምሪያ የስነ-ልቦና ስልጠና ለአባላቱ እንዲሰጥ የነበረው ቁርጠኝነት የሚያስመሰግን መሆኑን ገልፀው በቀጣይም መሰል ስልጠናዎች በሆስፒታሉ በኩል የሚሰጡ መሆኑን ተናግረዋል። በሆስፒታሉ የአእምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪም የሆኑት ዶ/ር ይቅናሸዋ ሰለሞን ስልጠናው የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ውጥረትን የመቆጣጠር እንዲሁም ተግባራዊ ትርጉም ያለው በጎ የአእምሮ ደህንነት ክህሎትን ሰልጣኞች እንዲያገኙ ታቅዶ የተዘጋጀ መሆኑን ገልፀዋል። የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ገናነው ጥበቡ በበኩላቸው ስልጠናው ፋይዳ ያለው በመሆኑ በቀጣይ ለከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች እንዲሰጥ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን ተናግረዋል። ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
907
7
የ13'ኛው ዙር አገር ዓቀፍ የጥራት ሽልማት ውድድር የመስክ ግምገማ በሆስፒታሉ ውስጥ ተካሄደ አዲስ አበባ - ሰኔ 28 - 2018 (ቅ.ጴ.ስ.ሆ) የ13'ኛው ዙር አገር ዓቀፍ የጥራት ሽልማት ውድድርን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ገምጋሚዎች በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ውስጥ ተገኝተው የመስክ ግምገማ አካሄደዋል። በግምገማው ላይ የሆስፒታሉ የህክምና መስጫና የአስተዳደር ክፍሎች እንዲሁም የተለያዩ ሰነዶች ላይ ጥልቅ የመስክ ምልከታ ተደርጓል። በተጨማሪም የማጣራትና የማረጋገጥ ስራዎች በጥራት ሽልማት ድርጅቱ የቴክኒክ ባለሙያዎች አማካኝነት ተከናውኗል። ሆስፒታሉ ከዚህ ቀደም በተካሄደው የ11'ኛው አገር ዓቀፍ የጥራት ሽልማት ላይ ተወዳድሮ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የ3'ኛ ደረጃ የልህቀት ዋንጫ ተሸላሚ እንደነበር የሚታወስ ነው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
1 235
8
+4
بدون متن...
1 147
9
+9
بدون متن...
1 130
10
+2
بدون متن...
1
11
+9
بدون متن...
1
12
የጤና መረጃ በሆስፒታላችን የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪም የሆኑት ዶ/ር አብርሃም ፋሲል የህፃናት የሳምባ ምቺ (ኒሞንያ) ህመምን በተመለከተ በ Fana Broadcasting Corporate (FBC) ላይ የሰጡትን ሙያዊ ማብራሪያ ይከታተሉ! ሙሉ ማብራሪያውን ለማግኘት ከታች የተያያዘውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ! እናመሰግናለን! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ህመሙ እንዴት ይከሰታል? https://youtube.com/watch?v=g1NMnJN4wgE&si=0nZ9AWsE3iIl1_XM
1 255
13
ጤና ይስጥልን በሆስፒታላችን ላፕሮስኮፒ ሰርጅን የሆኑት ዶ/ር አለምነህ ምትኩ የጡት ካንሰር ምንነት ፣ የአደጋ መንስኤዎች ፣ ምልክቶች ፣ ቀድሞ የማወቅ አስፈላጊነት ፣ የመከላከያና የመቆጣጠሪያ መንገ
ጤና ይስጥልን በሆስፒታላችን ላፕሮስኮፒ ሰርጅን የሆኑት ዶ/ር አለምነህ ምትኩ የጡት ካንሰር ምንነት ፣ የአደጋ መንስኤዎች ፣ ምልክቶች ፣ ቀድሞ የማወቅ አስፈላጊነት ፣ የመከላከያና የመቆጣጠሪያ መንገዶችን በተመለከተ በኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ በቀጥታ ስርጭት የሚሰጡትን ሙያዊ ማብራሪያ እንዲከታተሉ ከወዲሁ ጋብዘንዎታል። 🔹ቀን ➪ እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. 🔹ሰዓት ➪ ከቀኑ 8:00 ሰዓት - 10:00 ሰዓት እናመሰግናለን! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬           "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
1 173
14
ባሉበት ቦታ ሆነው የግል ህክምና (Private Wing) ቀጠሮ ለማስያዝ 8939 ላይ ይደውሉ። እናመሰግናለን! ▬▬▬▬▬▬▬▬ "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
ባሉበት ቦታ ሆነው የግል ህክምና (Private Wing) ቀጠሮ ለማስያዝ 8939 ላይ ይደውሉ። እናመሰግናለን! ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
1 216
15
Message From the Deputy CEO Of Federal MESOB Service Thank you very much to the dedicated team at St. Petros Hospital for the+1
Message From the Deputy CEO Of Federal MESOB Service Thank you very much to the dedicated team at St. Petros Hospital for the warm welcome and hospitality. I am truly impressed by the outstanding work you are doing to serve the community. During my visit, I witnessed what patriotism in action truly looks like through your commitment, professionalism, and selfless service. I look forward to collaborating closely to strengthen St. Petros Hospital's digital transformation initiatives through the MESOB platform and together improve access to quality public services. Thank you once again for your generous welcome. Wishing the entire team continued success in your important mission. ✍️  Anteneh Mamo Deputy CEO - Federal MESOB Service ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
1 349
16
New Publication Alert! I'm pleased to share that our multicentre prospective observational study has been published in BMJ Open. Title: Incidence and Predictors of Immediate Postoperative Haemodynamic Instability Among Adult Surgical Patients in Ethiopia, 2024: A Multicentre Prospective Observational Study. Our study identified a high incidence of immediate postoperative haemodynamic instability and key predictors associated with this complication, highlighting the need for strengthened postoperative monitoring and improved perioperative care. Many thanks to all co-authors, collaborators, participating hospitals, and study participants for making this work possible. Read the full article: https://bmjopen.bmj.com/content/16/7/e114658.full Citation: Deress GM, Seid Mohammed A, Tegegne SS, et al. Incidence and predictors of immediate postoperative haemodynamic instability among adult surgical patients in Ethiopia, 2024: a multicentre prospective observational study. BMJ Open. 2026;16:e114658. Congratulations to the entire Kidus petros Hospital team! 👏 ✍️ Abdurehman Seid        BSC,MPH,PMAE ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
1 229
17
بدون متن...
1 123
18
ጥቂት ስለ ሆስፒታላችን 🔹ተልዕኮ ❝በተላላፊ በሽታዎች ፣ በጤና ትምህርት እንዲሁም በማህበረሰብ ባለቤትነት ላይ አፅንዖት በመስጠት በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ታካሚን ያማከለ ተደራሽ የህክምና አገልግሎ+4
ጥቂት ስለ ሆስፒታላችን 🔹ተልዕኮ ❝በተላላፊ በሽታዎች ፣ በጤና ትምህርት እንዲሁም በማህበረሰብ ባለቤትነት ላይ አፅንዖት በመስጠት በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ታካሚን ያማከለ ተደራሽ የህክምና አገልግሎትና እንክብካቤን ከተቀላጠፈ መስተንግዶ ጋር መስጠት!❞ 🔹ራዕይ ❝በ2022 ዓ.ም. ሆስፒታሉን በምርምር ፣ በህክምና ትምህርት እና ጥራት ባለው አገልግሎት በኢትዮጵያ ቀዳሚ የተላላፊ ህመሞች ህክምና ማዕከል ሆኖ ማየት!❞ 🔹እሴቶችና እምነቶች     ▪️ተገልጋይን ያማከለ አገልግሎት     ▪️ጥራት     ▪️የማህበረሰብ ተሳትፎ     ▪️ለሙያዊ ስነ-ምግባር መገዛት     ▪️መልካም አስተዳደር ማስፈን     ▪️ግልፅነትና ተጠያቂነት ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
1 306
19
የፌደራል መሶብ አገልግሎት ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆስፒታሉን ጎበኙ አዲስ አበባ - ሰኔ 25 - 2018 (ቅ.ጴ.ስ.ሆ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመሶብ አገልግሎት ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አንተነህ ማሞ የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው ወቅት የሆስፒታሉን የልብ ህክምና ማዕከል ፣ የዲያሊሲስ ማዕከል ፣ የጥሪ ማዕከል ፣ እና ሌሎች የህክምና አገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚው ሆስፒታሉ የሚሰጣቸውን  አገልግሎቶች ከማስፋት ፣ ከማዘመንና ዲጂታላይዝ ከማድረግ አኳያ እያከናወናቸው ያሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት አበረታች ናቸው ብለዋል። በቀጣይም ተቋማቸው በሰው ሃብት ልማት ፣ በቴክኖሎጂ እንዲሁም በቀጠሮ አያያዝ ዙሪያ ለሆስፒታሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልፀዋል። ሆስፒታሉ በፌደራል መሶብ አገልግሎት ኢምፔርያል ቅርንጫፍ ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና ማዕከል ከፍቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ የሚታወስ ነው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"
1 430
20
+9
بدون متن...
1 436