en
Feedback
ኩልሲማ

ኩልሲማ

Open in Telegram

እንዲህ አልኩ "ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም" ያነበብነውን ተግባር ላይ ህይወታችን ላይ ስናመጣው ስንተገብረው ነው ሙሉ የሚያደርገን።★★★★★★★ Join @kulsima For ግጥም አስተማሪ ታሪክ እና ለመሳሰሉት ........... ለማንኛውም አስተያየቶቻቹ ደግሞ @Nejent

Show more
1 026
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-830 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+5
in 0 channels
August '26
+51
in 1 channels
Get PRO
July '26
+12
in 0 channels
Get PRO
June '26
+5
in 0 channels
Get PRO
May '26
+5
in 0 channels
Get PRO
April '26
+6
in 0 channels
Get PRO
March '26
+3
in 0 channels
Get PRO
February '26
+8
in 0 channels
Get PRO
January '26
+4
in 0 channels
Get PRO
December '25
+6
in 1 channels
Get PRO
November '25
+13
in 0 channels
Get PRO
October '25
+17
in 0 channels
Get PRO
September '25
+9
in 1 channels
Get PRO
August '25
+6
in 0 channels
Get PRO
July '25
+8
in 0 channels
Get PRO
June '25
+30
in 0 channels
Get PRO
May '25
+15
in 0 channels
Get PRO
April '25
+11
in 0 channels
Get PRO
March '25
+30
in 0 channels
Get PRO
February '25
+17
in 0 channels
Get PRO
January '25
+13
in 0 channels
Get PRO
December '24
+27
in 0 channels
Get PRO
November '24
+34
in 0 channels
Get PRO
October '24
+26
in 0 channels
Get PRO
September '24
+17
in 0 channels
Get PRO
August '24
+24
in 0 channels
Get PRO
July '24
+24
in 0 channels
Get PRO
June '24
+17
in 0 channels
Get PRO
May '24
+24
in 0 channels
Get PRO
April '24
+26
in 0 channels
Get PRO
March '24
+58
in 0 channels
Get PRO
February '24
+32
in 0 channels
Get PRO
January '24
+53
in 1 channels
Get PRO
December '23
+56
in 0 channels
Get PRO
November '23
+16
in 0 channels
Get PRO
October '23
+45
in 0 channels
Get PRO
September '23
+44
in 0 channels
Get PRO
August '23
+51
in 0 channels
Get PRO
July '23
+32
in 0 channels
Get PRO
June '23
+56
in 0 channels
Get PRO
May '23
+102
in 0 channels
Get PRO
April '23
+28
in 0 channels
Get PRO
March '23
+19
in 0 channels
Get PRO
February '23
+26
in 0 channels
Get PRO
January '23
+46
in 0 channels
Get PRO
December '22
+74
in 0 channels
Get PRO
November '22
+32
in 0 channels
Get PRO
October '22
+35
in 0 channels
Get PRO
September '22
+57
in 0 channels
Get PRO
August '22
+49
in 0 channels
Get PRO
July '22
+71
in 0 channels
Get PRO
June '22
+71
in 0 channels
Get PRO
May '22
+66
in 0 channels
Get PRO
April '22
+42
in 0 channels
Get PRO
March '22
+113
in 0 channels
Get PRO
February '22
+76
in 0 channels
Get PRO
January '22
+106
in 0 channels
Get PRO
December '21
+136
in 0 channels
Get PRO
November '21
+101
in 0 channels
Get PRO
October '21
+170
in 0 channels
Get PRO
September '21
+134
in 0 channels
Get PRO
August '21
+156
in 0 channels
Get PRO
July '21
+120
in 0 channels
Get PRO
June '21
+81
in 0 channels
Get PRO
May '21
+276
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
20 September0
19 September0
18 September0
17 September0
16 September0
15 September0
14 September0
13 September+1
12 September0
11 September0
10 September0
09 September0
08 September0
07 September+4
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
የቀኑ መልዕክት💌 የአንዳንድ ሰው ጠላቱ ጭንቅላቱ ነው! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
የአንዳንድ ሰው ጠላቱ ጭንቅላቱ ነው!
🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima

2
የቀኑ መልዕክት💌 በይቅርታ የታለፈ በጥርጣሬ ይቀጥላል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 በይቅርታ የታለፈ በጥርጣሬ ይቀጥላል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
124
3
የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች ስለገባቸው ነገር ብቻ ቢያወሩ ኖሮ ምድር በፀጥታ ትሞላ ነበር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች ስለገባቸው ነገር ብቻ ቢያወሩ ኖሮ ምድር በፀጥታ ትሞላ ነበር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
153
4
የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ሳናውቀው ከስንት ነገር እንደጠበቀን ብናውቅ በየምሽቱ የምናለቅሰው ለምስጋና ብቻ ነበር! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ሳናውቀው ከስንት ነገር እንደጠበቀን ብናውቅ በየምሽቱ የምናለቅሰው ለምስጋና ብቻ ነበር! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
254
5
የቀኑ መልዕክት💌 ከራስ ጋር ማውራት ብልህ እንጂ እብድ አያደርግም! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ከራስ ጋር ማውራት ብልህ እንጂ እብድ አያደርግም! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
222
6
የቀኑ መልዕክት💌 በደንብ ያልገባህ እውቀት ግራ መጋባት ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 በደንብ ያልገባህ እውቀት ግራ መጋባት ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE @kulsima
233
7
የቀኑ መልዕክት💌 ትልቅ ነገር ጊዜ ይፈልጋል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ትልቅ ነገር ጊዜ ይፈልጋል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
245
8
የቀኑ መልዕክት💌 ኖራቹ እስካላያቹ ድረስ የማታውቁት ህይወት አለ! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ኖራቹ እስካላያቹ ድረስ የማታውቁት ህይወት አለ! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
442
9
🕊 ሞት (Mortality) ሞት የሁሉም ሰው እርግጠኛ መዳረሻ ነው ነገር ግን ስለ ሞት ማሰብ ህይወትን ጨለማ ያደርገዋል ማለት አይደለም። ይልቁንም የጊዜያችንን ዋጋ ያስገነዝበናል። ሞትን እንደ ጠላት ሳይሆን ህይወትን እንድንወድና እያንዳንዱን ሰከንድ በጥንቃቄ እንድንጠቀምበት የሚያስታውሰን ታላቅ አስተማሪ አድርገን መመልከት እንችላለን። 💡 • አንድ ቀን የያዝናቸው ነገሮች ሁሉ እንደሚያልፉ ማወቃችን ዛሬ ላይ ይቅርታ እንድንባባል እንድንዋደድ እና እውነተኛ ነገሮች ላይ ብቻ እንድናተኩር ያደርገናል። ዛሬን በጥልቀት እንድንኖር የተሰጠ ጥሪ ነው! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ☀️ ዛሬ የተሰጠንን አዲስ ቀን በምስጋና እና በፍቅር እናሳልፍ። 🔗 Join Us : @kulsima📲 @Ethiol3
252
10
የቀኑ መልዕክት💌 በሰዎች አስተያየት የምትኖር ከሆነ የሰዎች እስረኛ መሆንህን እወቅ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 በሰዎች አስተያየት የምትኖር ከሆነ የሰዎች እስረኛ መሆንህን እወቅ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
273
11
የቀኑ መልዕክት💌 የዛሬ ማጣት ለዘላለም አይደለም! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 የዛሬ ማጣት ለዘላለም አይደለም! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
281
12
የቀኑ መልዕክት💌 አላዋቂ በንግግር የማይገባውን አዋቂ በምልክት ይረዳዋል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 አላዋቂ በንግግር የማይገባውን አዋቂ በምልክት ይረዳዋል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
269
13
ድሃ አስተሳሰብ፦ ሀብታም ለመሆን ብዙ ገንዘብ ማግኘት አለብኝ ⦁ ሀብታም አስተሳሰብ፦ እውነተኛ ሀብታም ለመሆን አስቀድሜ በባህሪ በእውቀት እና በጤና ባለሀብት መሆን አለብኝ ገንዘብ የነዚህ ውጤት ነው
ድሃ አስተሳሰብ፦ ሀብታም ለመሆን ብዙ ገንዘብ ማግኘት አለብኝ ⦁ ሀብታም አስተሳሰብ፦ እውነተኛ ሀብታም ለመሆን አስቀድሜ በባህሪ በእውቀት እና በጤና ባለሀብት መሆን አለብኝ ገንዘብ የነዚህ ውጤት ነው ዛሬ የምታዳብረው አወንታዊ ልማድ የምታነበው መጽሐፍ እና የምታስበው መልካም አስተሳሰብ የነገው እውነተኛ ሀብትህ መሰረቶች ናቸው ዛሬ ለህይወትህ የትኛውን የሀብት ማዕዘን ለመገንባት ትሰራለህ 🔗 Join Us : @kulsima📲 @Ethiol3
281
14

1
15
የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ምን እንደፃፈልን ብናውቅ ኖሮ መጠበቅ አይደክመንም ነበር! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ምን እንደፃፈልን ብናውቅ ኖሮ መጠበቅ አይደክመንም ነበር! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
256
16
የቀኑ መልዕክት💌 ምርጡን ጠብቅ ለመጥፎውም ተዘጋጅ! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ምርጡን ጠብቅ ለመጥፎውም ተዘጋጅ! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
274
17
የቀኑ መልዕክት💌 ፀጋህን የሚረሳ ችግርን የሚቆጥር ውለታን ካጅ ባርያ አታድርገን! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ፀጋህን የሚረሳ ችግርን የሚቆጥር ውለታን ካጅ ባርያ አታድርገን! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima
294
18
🌅 ትዝታ፡ የጠዋት ብርሃንህ ወይስ የኋላ ጥላህ? ደስ የሚል ጥዋት ይሁንላችሁ ቤተሰቦቼ! ☀️ ዛሬ ጠዋት ስትነሳ በአእምሮህ ውስጥ የመጣው የመጀመሪያው ትዝታ ምንድነው? ብዙዎቻችን ጠዋት እንደተነሳን
🌅 ትዝታ፡ የጠዋት ብርሃንህ ወይስ የኋላ ጥላህ? ደስ የሚል ጥዋት ይሁንላችሁ ቤተሰቦቼ! ☀️ ዛሬ ጠዋት ስትነሳ በአእምሮህ ውስጥ የመጣው የመጀመሪያው ትዝታ ምንድነው? ብዙዎቻችን ጠዋት እንደተነሳን አእምሮአችን ወደ ኋላ ይሮጣል ነገር ግን ትዝታ ያሳለፍነውን መንገድ የሚያሳይ የኋላ መነፅር እንጂ የፊታችንን መንገድ የምንመራበት መሪ አይደለም! ትላንት የተሳሳተ ነገር ቢኖር እንኳ ዛሬ አዲስ ገፅ የምንከፍትበት አዲስ እድል ተሰጥቶናል። 💡 “ከትላንት ተማር፣ ለዛሬ ኑር፣ ለነገ ደግሞ ተስፋ አድርግ። — አልበርት አንስታይን ትላንት ያለፈ ታሪክ ነው ዛሬ ግን በእጅህ ያለች ውድ ስጦታ ነች! 💬 የጠዋት ውይይት፦ ዛሬ ጠዋት ስትነሳ አእምሮህ ውስጥ ብቅ ብሎ ፈገግታ የጫረብህ መልካም ትዝታ ምንድነው? በኮሜንት አካፍሉን! 👇 🔗 Join Us : @kulsima📲 @Ethiol3
304
19
የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች የሚጋፉን በፈቀድንላቸው ልክ ነው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች የሚጋፉን በፈቀድንላቸው ልክ ነው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
278
20
የቀኑ መልዕክት💌 ዋጋህ እንዳይጠፋብህ ለሰው ሁሉ የልብህን አትንገር! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ዋጋህ እንዳይጠፋብህ ለሰው ሁሉ የልብህን አትንገር! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
313