fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 051 مشترک است و جایگاه 6 102 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 444 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 051 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -110 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.82% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.65% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 347 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 075 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 051
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-397 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
በአያመ ተሽሪቅ ወቅት ኮርስ እና መሰል የደዕዋ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት እንዴት ይታያል?

• የተሽሪቅ ቀናት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَيّامُ التَّشْرِيقِ أَيّامُ أَكْلٍ وَشُرْبٍ وذكرٍ لله﴾ “የተሽሪቅ ቀናት የምግብ፣ የመጠጥና አላህን የመዘከሪያ ቀናቶች ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1141 =

 ‏الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَات •

አልሃምዱሊላህ በሰላም ሰግደን ተመልሰናል

አላህ እድል ሰጥቶን ከቤት ወጥቶ ለመስገድ ሄደን ልንሰግድ ነዉ በሉ መልካም ዒድ ይሁንላችሁ🌸👈

👉ተክቢራ ኢድህ ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታህ ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ ጠንክር ! 《تقبل الله مني ومنكم 》 =

ምንኛ የምታስደስት መልእክት ያዘለች ስጦታ ነች🌹🎀
ምንኛ የምታስደስት መልእክት ያዘለች ስጦታ ነች🌹🎀

የመጀመሪያ የዘንድሮ አረፋ ስጦታ የተበረከተልኝ ከዉዷ እህቴ Zዬ ኡሙ ሩመይሳ
የመጀመሪያ የዘንድሮ አረፋ ስጦታ የተበረከተልኝ ከዉዷ እህቴ Zዬ ኡሙ ሩመይሳ

እኔ እና እህቴ የኢድ ቀን ጧት.....🤭

« ኢላሂ የሰዉ ቤት መሮናል ከአለንበት የተሻለ የራሳችን ሂወት ስጠን 🤲 =

"يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أسْتَغِيثُ، أصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ، وَلاَ تَكِلْنِي إلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ".  =

🛑👉አስታዉስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለችና!
{فَذَكِرْ فَإِنَ الذِّكْرَى تَنفَعْ المُؤْمِنِينْ}
«የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።»
【من دل على خير فله مثل أجر فاعله】
«ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።»ሙስሊም ዘግቦታል። «በዚህ መሰረት የነገውን የአረፋ ቀን ፃም እኛም በመፃም አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችንና ሌሎችን በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች እንዲፃሙ በማስታወስ ወደ ኸይር አመላካች እንሁን። በተለይ ገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችን ስለዚህ ፃም ብዙም አያውቁምና የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር በመንገር ወደ ኸይር ማመላከት ይጠበቅብናል። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

" ዘመቻዉ በይፋ ተጀምሯል ...ክክ በሉ ጠንክሩና ዱአ አድርጉ በቃ አብሽሩ ላጢያንስ¡ =

📝የወንዶች ጉዳይና ዒድ 📍 “አይንን መስበር” ወይስ “አይንን ማሽከርከር”? 👁️🔄 ​“አይንን መስበር ግዴታ ነው” ተብሎ የተማረው ትምህርት፣ ዒድ መስገጃ ቦታ ላይ ሲደርስ በሲስተም ስህተት (System Error) ምክንያት ወደ “አይንን ማሽከርከር” ይቀየራል። “ኧረ ለመሆኑ ይቺ ማናት?”፣ “የእገሌ እህት አደገች እንዴ?” እያለ አይኑን እንደ ሳተላይት ዲሽ ወዲህና ወዲያ ሲያዞር ይውልና፣ መጨረሻ ላይ ወደ ቤት ሲመለስ “የዘንድሮ ሴቶች ግን አደብ አጡ፣ ዝንጥ ብለው ነው የሚወጡት” ይላል። (አይኑን ሰብሮ ቢሆን እኮ ማንም ዝንጥ ማለቱን አያውቅም ነበር!) 📍የሽቶ “ቦምብ” መሆን 🧴💨 ​የወንዶች የዒድ ቀን ሱና “ሽቶ መቀባት” ነው ተብሏል። እነሱ ግን “መቀባት” የሚለውን ቃል “መዋኘት” ብለው ነው የሚረዱት። አንድ ወንድ ከቤት ሲወጣ የተቀባው ሽቶ ማይክሮፎን የተገጠመለት ይመስል ሰፈሩን በሙሉ ይጮኻል። አጠገቡ የቆመ ሰው በሱናው ሰበብ ኦክሲጅን አጥቶ ሊያልፍ ይችላል። 📍የ“ፎቶ ሞዴል” ድንገተኛ መነሳት 📸🕺 ​የዒድ ቀን ሰላት ተሰግዶ እንዳለቀ፣ ወንዶች ወደ “ሆሊውድ ተዋናይነት” ይለወጣሉ። ስልካቸውን ይዘው የዒድ ሰላት የተሰገደበት ሜዳ ላይ ወይም መስጊድ ግቢ ውስጥ ሳርና ቅጠሉ ሳይቀር ፎቶ ውስጥ እንዲገባ ይፈልጋሉ። ​“እስኪ አንዴ ወደ ሰማይ አሻቅቤ ሳስብ ፎቶ አንሳኝ... አሊያም ጀለቢያዬን በትከሻዬ እያስተካከልኩ ድንገት የዞርኩ አስመስለኝ” ይባባላሉ። ፌስቡክና ኢንስታግራም ላይ “ዒድ ሙባረክ” ብለው የሚለጥፉት ፎቶ፣ ከዒድ ሰላቱ ይልቅ የፋሽን መጽሔት ሽፋን ይመስላል። 📍የ“ምግብ ተቺ” (Food Critic) ሚና 🍽️🧐 ​ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ደግሞ በቀጥታ ወደ “ታዋቂ የሆቴል ባለሙያነት” ይለወጣሉ። “የዘንድሮው ዶሮ ወጥ ግን እንደ አምናው አልቀላም... ስጋውም ትንሽ መብሰል ነበረበት... የበዓል ቀን ምግብ እኮ ፍቅር ሊኖረው ይገባል” እያሉ የሙሉ ቀን የሴቶችን ድካም በአንድ ማኪያቶ ፍልስፍና ያፈርሱታል። እራሳቸው ግን ጠዋት መስጊድ ሄደው ከመመለስ ውጪ እንጨት እንኳ አልሰበሩም! 📍የ“ኢንተርኔት” ሸይክ 📱👳‍♂️ ​በዒድ ቀን ወንዶች በፌስቡክ፣ቴሌግራምና በዋትስአፕ ግሩፖች ላይ ድንገት ትልቅ ሙፍቲና መካሪ ይሆናሉ። ​“ወገኖቼ! ዒድ ማለት እንዲህ ነው... ሴቶች ሆይ ተሸፈኑ፣ ወንዶች ሆይ ወደ መስጊድ ግሰግሱ” የሚሉ ረዣዥም የዳዕዋ ፅሁፎችን (Copy-Paste) እያደረጉ ይለጥፋሉ። ይህንን ሁሉ ሲያደርጉ ግን ሶፋ ላይ ተኝተው፣ በግራ እጃቸው የዒድ ቸኮሌት እየቃሙ፣ እናታቸው ወይም ሚስታቸው ኩሽና ውስጥ በጭስ ስትታፈን እያዩ ነው። ዋናው ነገር ግን ሶሻል ሚዲያ ላይ “አደብ አስተማሪ” መምሰሉ ነው። منقول

☞ አንቺ ያላከበርሽውን ሴትነት አትከበሪበትምና ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ! = t.me/https_Asselefya1

የነገው የዐረፋ ቀን ፆም የሁለት ዓመታትን ወንጀል ያብሳል ችላ አትበሉ።

رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا .