ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 291 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 173,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 363

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 291 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -68,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.84%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.14% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 407 次浏览,首日通常累积 1 164 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 291
订阅者
+524 小时
+347
-6830
帖子存档
ፋሚሊዎች አጨናነኳችሁ አይደል አብሽሩ በቃ ሌላ አለጥፍም በዱአ አትርሱን ጦርነቱ ከቀን ወደ ቀን እየከፋ ነዉ። አላህ ከተራፊዎች ያድርገን! =

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና ለመጠናቀ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች  አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው  የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና   ለመጠናቀቅ የቀረው 150.000 ብር ገደማ  ነው ያ አህለል ኸይር   እርዳታችሁን  እያለን ነው   ቦታው እነሞር ይባላል ስልጤ  ውስጥ ይመስለኛል የደቡብ ልጆች ታውቁታላችሁ    የሱና ሰው ነው አብሽሩ የበለጠ መረጃ የፈለጋችሀ በግል አናግሩኝ አገናኛችሁዋለሁ አካውንቱ  ይህ ነው 1000069980167 ጀማል ነጋሽ አቢሲኒያ ባንክ   36128313 ‎አዋሽ ባንክ   013200184583900 ‎

በትላንትናው የአየር ድብደባ 203 ሰዎች ሲሞቱ ከ1,000 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። 💦💦💦

ለእናንተ ነዉ ጥሪዉ በቦት የተላከልኝ መልእክት ነዉ አድርሻለሁ ሄዳችሁ ታደሙ🙌

​🚨 የመጨረሻ ጥሪ፦ ነገ ትልቅ ቀጠሮ አለን! ⏳ቢስሚላሂር ረሕማኒር ረሒም ​«በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው።» ​📖 ታላቅ የቁርኣን የምስራች 📖 ​አላህ (ሱ.ወ) በቅዱስ ቁርኣኑ እንዲህ ይላል፦
وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
“ከነፍሶቻችሁም (ከጎናችሁ) ወደእርሷ ትረኩ ዘንድ ለእናንተ ጥንዶችን መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ህዝቦች በእርግጥ ምልክቶች አሉ።” (ሱረቱ አር-ሩም፡ 21)
​🌹 የደስታና የነሲሃ ልዩ ምሽት 🌹 ​ነገ ሐሙስ፣ በአላህ ፈቃድ፣ የሁለት ውድ ቤተሰቦቻችንን የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ ታላቅ የመንፈስ እርካታ የሚገኝበት ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ​ ሙሽሮች፦ ​የውድ እህታችን (ኢኽላስ ግሩፕ ኦነር) #ሀያት መሐመድ ​እና የውድ ወንድማችን #ጃቢር አሊ ​ይህንን አስደሳች አጋጣሚ ለመታደም እና ለሙሽሮች ዱዓ ለማድረግ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። መቅረት አይቻልም! ​🎙️ የፕሮግራሙ ድምቀቶች 🎙️ ​በእለቱ ታላላቅ ኡስታዞቻችን እና መሻይኾቻችን በመገኘት ልብ የሚነኩ ነሲሃዎችን እና ዳዕዋዎችን ያቀርባሉ። ​✍️ ተጋባዥ መሻይኾችና ኡስታዞች፦ ​✨ #ሼህ አህመድ ሙሀመድ ​✨ #ኡስታዝ አቡ ኑኽባ ​✨ #ኡስታዝ ኢማም ​✨ #ኡስታዝ ኑሩዲን አህመድ ​...እና ሌሎችም ታላላቅ መሻይኾች። ​🎤 የፕሮግራም መሪዎች፦ ​✨ በወንድም አቡ መርዋን፣ በወንድም መነወር እና በወንድም ኢብራሂም መሪነት። ​⏰ የቀጠሮ ዝርዝር (ነገ ሐሙስ!) ⏰ ​⏳ ቀን፦ ነገ ሐሙስ ሸዋል 21 ​🕘 ሰዓት፦ ​🇪🇹 በኢትዮጵያ፦ 2:30 PM (ከምሽቱ) ​🇸🇦 በሳውዲ፦ 8:30 PM ​🇦🇪 በዱባይ፦ 9:30 PM ​📍 ቦታ፦ በቀጥታ በኢሞ (Imo) ግሩፕ ጥሪ ላይ። ​🔗 እንዴት መቀላቀል ይቻላል? 🔗 ​ወደ ኸይር ፕሮግራሙ ለመቀላቀል እና የደስታው ተካፋይ ለመሆን ይህንን ሊንክ አሁኑኑ ይጫኑ 👇👇👇 ​👉 [ወደ ኢሞ ግሩፑ ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ] 👈 https://s.imoim.net/QMUE36?from=copy_link(ሊንኩን ለሌሎች በማጋራት የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ።)ዱዓ፦ አላህ ትዳራቸውን የተባረከ፣ የፍቅር፣ የእዝነት እና የሰላም ያድርግላቸው። ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመዐ በይነኩማ ፊል ኸይር።

መስፈርት ስታበዛ፣ የምርጫህ ጥራትና ብዛት ይቀንሳል! منقول =

ሚደውልልሽ ስለበዛ ውድነትሽ የጨመረ እንዳይመስልሽ ምንም አይነት ብትሆኚ ሴት ስለሆንሽ ብቻ ፈላጊሽ ብዙ ነው። ግን ሊዝናኑብሽ ነው።!ግዜሽን ሊቀሙሽ ነው ሊደበሩብሽ ነው ንቂ እህቴ አትጃጃይ t.me/qdemiy_letwuhide     

القارئ_ظفر_القليب_إنما_السبيل_5.50 MB

• በፊት ወንዶች ነበሩ ያችንም ያችንም ጀነጀኑ እየተባለ ኡኡኡ የሚባል! ወገን ሚዛን ተገለበጠ እንዴ አንዳንድ ወስላታ ሴቶችም ጀመሩ አሉ ያንንም ያንንም አለሁ የሚሉ! እ እቱ ሴት የአንድ ወንድ ብቻ ነች ወንድ እንኳን ለ4ቱ ይበቃል እና ምን ሁነሽ ነዉ ከሁሉም የተነካካሺዉ ለወደፊት ለምትኖሪወ ሂወት አያሰጋሺም ?! ለማንኛዉም በዚህ ሁኔታ የምትጃጃሉ ሴቶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ! =

ጤናን  የመሰለ ትልቅ ሀብት የለም! የታመመውን ሁሉ አላህ ያሽረዉ ጤና ካለህ እንደ ልብህ ወጥተህ ትገባለህ ጤና ካለህ ሰርተህ ትበላለህ፣ ጤና ካለህ የሰው እጅ አትመለከትም! ጤና ካለህ ሁሉም ነገር ያምርብሀል። ¤t.me/Nisau_As_Selefiya

ተጣድፎ አጓጉል ትዳር ውስጥ ከመዘፈቅ፤ ዘግይቶም ቢሆን የሚበጀውን ማግባት እንደሚሻል አስባችሁበት ታውቃላችሁ? ካላሰባችሁ አሁን በደንብ አስቡበት!። ምክንያቱም... የችኮላ መጨረሻው ፀፀት ነው። የማታ የማታ እንዳትፀፀቱ ዛሬውኑ ቆም ብላችሁ አስተውሉ! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman