fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 854 مشترک است و جایگاه 6 286 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 565 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 854 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 24 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -197 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.03% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.06% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 329 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 840 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 854
مشترکین
-824 ساعت
-437 روز
-19730 روز
آرشیو پست ها
وَجَاءُوا عَلَى قَمِيصِهِ بِدَمٍ كَذِبٍ قَالَ بَلْ سَوَّلَتْ لَكُمْ أَنْفُسُكُمْ أَمْرًا فَصَبْرٌ جَمِيلٌ وَاللَّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَى مَا تَصِفُونَ 🎙أحمد النفيس =

#مقطع_مهم_جدا 🎙الشيخ عبدالعزيز ابن باز رحمه الله =

🌹🌹🌹 ረመዷን ሙባረክ🌙 እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ። ልብ ይበሉ ወደ መኪያ ጂልባብ ሲመጡ እነዚህን ውብ የሆኑ አበባዎችን በስጦታ መልክ ይበረከትልዎታል ይህ ስ
+2
🌹🌹🌹 ረመዷን ሙባረክ🌙 እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።          ልብ ይበሉ ወደ መኪያ ጂልባብ  ሲመጡ እነዚህን ውብ የሆኑ አበባዎችን በስጦታ መልክ ይበረከትልዎታል ይህ ስጦታችን ለተከበራችሁ ከስተመሮቻችን ነው ! ዛሬ የሚወጡ  ኦርደራችን ላይ ጀምረናል እርስዎም ተካፋይ ይሁኑ መልካም የኢባዳ ጊዜ ይሁንልን ከመልካሙ ዱአችሁ እንዳትረሱን ✍  አድራሻ ቤተል ተቅዋ መስጂዲ አጠገብ ኤጄ ሞል 1ኛ ፎቅ የሱቅ ቁጥር 105 ያገኙናል 📲09 29 51 45 35 ይደውሉ @mekiajilbab = https://t.me/mekiajlbab

ደስተኛ እንዲሆን ብዙ ዋጋ የከፈልክለት ሰው ያንተ መከፋት ምክኒያት ሲሆን በጣም ያማል!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

- تقول حكم تزيين البيوت استعداداً لشهر رمضان؟ - الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

ليس من الأدب 👉ከስርዓት አይደለም.....!! لا تَسأل المَرأة عن عُمرها والرَّجل عن راتبهِ ሴትን ስለ እድሜዋ ወንድን ስለ ደመወዙ መጠየቅ አደብ አይደለም። الأعزَب عن متىٰ يتزوّج والأعزَب عن متىٰ يتزوّج والأعزَب عن متىٰ يتزوَّج ላጤን መቼ እንደሚያገባ ላጤን መቼ እንደሚያገባ ላጤን መቼ እንደሚያገባ መጠየቅ አደብ አይደለም። t.me/nuredinal_arebi

ረመዷንን በማስመልከት የፊታችን ሐሙስ ምሽት ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን ። ተጋባዥ እንግዶቻችን 1️⃣ ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ (حفظة الله) ር
ረመዷንን በማስመልከት የፊታችን ሐሙስ ምሽት ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን ።                 ተጋባዥ እንግዶቻችን 1️⃣ ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ (حفظة الله)        ርዕስ የረመዷን አቀባበል 2️⃣ ኡስታዝ አሚር ሙሀመድ  (حفظة الله)     ርዕስ ረመዷን ኸይር የበዛበት ወር 3️⃣ ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ (حفظة الله)    ርዕስ ረመዷንን እንደት እናሳልፍ 4️⃣ ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም (حفظة الله)            ርዕስ በስአቱ ይነገራል መድረኩ በኡስታዝ አቡ ፋሩቅ ኑረዲን አል-ዐረብ የሚመራ ይሆናል በዛውም "ረመዷን እና ህዝባችን" በሚል ርዕስ ያስታውሰናል ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል ሊንኩን ሼር በማረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ https://t.me/Achachir_mkroch https://t.me/Achachir_mkroch

«ሐያት online »ኢስላማዊይ አልባሳቾችና ኪታቦች መሸጫ! « ኪታቦች፣  «ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  «የሶላት፣ ሸርሸፎችን ። «አርማ ያላቼዉ ኩቦች። ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ ↳@Hayat_Bint_Seid_Aselefly↲ +966532934803 👉ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦  t.me/Online_Eslamawiy_Market

መኪያ በዉስ ጥ ግቢልኝ ቦት አስሮኝ ነዉ እፈልግሻለሁ 👆

ከብዙዎች በላይ ትልቅ ፀጋ እንደተሠጣችሁ አውቃችሁ ደግ ሠርታችሁ የምትውሉበት ቀን ይሁን ።ተመርቃችሁ ዋሉ።

➲ማራኪ ቲላዋ ➛ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!! ቀናችሁን አላህን በማውሳት ጀምሩት صباح الخير ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ http://t.me/https_Asselefya1

☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም 🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል ✅ ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 የረመዳን ዝግ
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም 🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል ✅ ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 የረመዳን ዝግጅት አስመልክቶ ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ⚙️አቡ ሂበቱላህ ⚙️አብዱረዛቅ አል ባጂ ⚙️አብደሽኩር አቡ ፈውዛን ⚙️አቡ ሁዘይፋ ⚙️አቡ አይመን ☹️🙁😭🥳🙁🤩😭🙁 🏠ቀን እና ሰዓት  ነገ/ ሰኞ ማታ 😓ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ🔋 0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል✨ 😋 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣

አንድ ስራ አለ ብዬ በመለጠፌ ስንት ሰው እንደመጣ ብታዩ ትገረማላችሁ። ይህ ሁሉ ሰው ያለስራ መቀመጡ አሳሳቢ ነው። ስለዚህ ማንኛውም ስራ መኖሩን ከሰማችሁ በውስጥ አሳውቁኝ። 👇👇👇👇 @Ibnu_turabb123 @Ibnu_turabb123

ተምረን ነበር   physics, chemistry, maths ንም ጭምር እንድሁም  biology.  ሰደት መጣንና ሆን እንጅ ሩዝ ሰሪ! አል-ሐምዱሊላህ አትሉም ወይ ይሄንንስ ማን አየበት የፈለገ ሰቃይ ተማሪ ብትሆኝ ትምህርት ብቻ ምን ጥቅም አለው መጀመሪያ ሸሪዓውይ እውቀት ከሌለ ሁሉም ከንቱ ነው ። መጀመሪያ አላህን ማወቅ ድንን ማወቅ ይቀድማል ስደት ደግሞ አላህ ለወፈቀው ለተጠቀመበት ድንን ያስተምራል አል-ሐምዱሊላህ በይ ሩዝ እየቀቀልሺ ድንሺን ተማሪማ  እህቴዋ!! ስደት ኒዕመቱሏህ ነው ለተማረበት ላወቀበት።

ለቤት ዉበት ያማሩ እቃዎች የምን በፌስታል እየቆጣጠሩ ቤት ማዝረክረክ ነዉ እ
ለቤት ዉበት ያማሩ እቃዎች የምን በፌስታል እየቆጣጠሩ ቤት ማዝረክረክ ነዉ እ