fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 972 مشترک است و جایگاه 6 115 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 462 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 972 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -127 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -12 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.15% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.78% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 955 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 807 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 972
مشترکین
-1224 ساعت
-517 روز
-12730 روز
آرشیو پست ها
~ ከሚወዱን ይልቅ የሚያከብሩን ነዉ የበለጠ ትልቅ ቦታ የምንሰጥ። ምክንያቱም ክብር ዉስጥ ዉደታ አለ። = t.me/https_Asselefya1

جعلني الله و إياڪم ممن يقال لهم ﴿و أبشروا بالجنَّة التي ڪنتم توعدون ﴾ "አላህ እኔንም እናንተንም “ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ጀነት ተበሰሩ» ከተባሉት ያድርገን። =

العَاقل مَن تَركَ الدُّنيَا قَبلَ أن تَترُكهُ، وعمَّر قبْرهُ قَبلَ أن يَدخُلهُ، وأَرضَى مَولاهُ قَبلَ أن يَلقَاهَ . 🔖 ብልህ ሰው
العَاقل مَن تَركَ الدُّنيَا قَبلَ أن تَترُكهُ، وعمَّر قبْرهُ قَبلَ أن يَدخُلهُ، وأَرضَى مَولاهُ قَبلَ أن يَلقَاهَ . 🔖 ብልህ ሰው ዱኒያን እሷ ከመተዋ በፊት የተዋት ነዉ፣ ቀብሩን የገነባ ነዉ እሱ ከመግባቱ በፊት   እና ጌታውን ከማግኘቱ በፊት የሚያስደስት ነው። = t.me/https_Asselefya1                         

•• وَيَجِبُّ أن يَعلَـمَ العَبـدُّ أنَّ عَمَلَـهُ مِن الحَسَنَاتِ هُـوَ بِفَضلِ اللَّهِ وَرَحمَتِه ، « አንድ ባሪያ መልካም ስራው በአላህ
•• وَيَجِبُّ أن يَعلَـمَ العَبـدُّ أنَّ عَمَلَـهُ مِن الحَسَنَاتِ هُـوَ بِفَضلِ اللَّهِ وَرَحمَتِه ،   « አንድ ባሪያ መልካም ስራው በአላህ ችሮታ እና እዝነት መሆኑን ማወቅ አለበት።» «ومِن نِعمَتِهِ ، كَمَا قَالَ أهلُ الجَنَّةِ : « ከፀጋዉም፦ የጀነት ሰዎች እንደሚሉት፦ ﴿ الحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي هَدَانَا لِهَذَا وَمَا كُنَّا لِنَهتَدِيَّ لَولَا أَن هَـدَانَا اللَّهُ ﴾ . «ለዚያም ወደዚህ (ላደረሰን ሥራ) ለመራን አላህ ምስጋና ይገባው፡፡ አላህ ባልመራንም ኖሮ አንመራም ነበር፡፡
ابـنُ تَيميَّة - رَحِمَـهُ اللَّهِ -. [ مَجمُـوع الفَتِـاوى || ٨ / ٤٤٢ ]
= t.me/https_Asselefya1

حُسْنُ الرجَـالِ شجَـاعةٌ وشهَـامةٌ أمَّا النّسَـاءُ فحُسْنُهنَّ حيَـاءُ . «የወንዶች ውበት ጀግንነት እና ጨዋነት ነው። ሴቶችን በተመለከተ ውበታቸው ጨዋነ
حُسْنُ الرجَـالِ شجَـاعةٌ وشهَـامةٌ أمَّا النّسَـاءُ فحُسْنُهنَّ حيَـاءُ . «የወንዶች ውበት ጀግንነት እና ጨዋነት ነው። ሴቶችን በተመለከተ ውበታቸው ጨዋነት«ዓይን አፋርነት»ነው።  =     t.me/https_Asselefya1             

🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦ المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم . «ሴቶች ወደ አላህ
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦ المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم . «ሴቶች ወደ አላህ በመጣራት ትልቅ ግዴታ አለባቸው ስለዚህ እውቀትን የታጠቁ መሆን አለባቸው።»
📚 المحاضرات ٥٥٨/٥.
= t.me/https_Asselefya1                             

💎የኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ መደራረጊያ ግሩፕ💎 ያማረ እና የተባረከ ምሺት....🎀 አላህ ሁሌ በመልካም ላይ ይሰብስበን👌 #ጁሙአ =
+4
💎የኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ መደራረጊያ ግሩፕ💎 ያማረ እና የተባረከ ምሺት....🎀 አላህ ሁሌ በመልካም ላይ ይሰብስበን👌 #ጁሙአ =

ነፍስያን መተሳሰብ በሚል ርእስ ቀጥሏል 🫵

የምላስ መዘዝ በሚል ርእስ ተጀምሯል ኑ ግሩፕ ያላችሁ👌

ልንጀምር ነዉ ግሩፑ ያላችሁ ግቡ🙌

ሼር አድርጉት እናፋልጋቸዉ....👆

👀 ተረጋጉ እስኪመለስላችሁ ድረስ ወዳዉ ለመመለስ ስራ ላይ ስለምንሆን ነዉ በተመቸን ስአት ልናስገባ ስንል ብሎክ ተደረጓል ይላል .. ሀ እንዴት ነዉ ነገሩ

#_አፋልጉን_ሪያድ_መንፉሃ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ወጣት ሙጃብ መሀመድ ኦርማኖ ይባላል ተወልዶ ያደገው በምስራቅ ጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ኢሌ ቀበሌ ነው ሙጂብ እንደማንኛው ሠው ቤተሠቤ እረዳ
#_አፋልጉን_ሪያድ_መንፉሃ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ወጣት ሙጃብ መሀመድ ኦርማኖ ይባላል ተወልዶ ያደገው በምስራቅ ጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ኢሌ ቀበሌ ነው ሙጂብ እንደማንኛው ሠው ቤተሠቤ እረዳለሁ እራሤም ሰርቼ እለወጣለሁ ብልሎ ሳውድ አረቢያ ከገባ ቅርብ ጊዜ ነበረ ሙጂብ ያላሠበው የአእምሮ ህመም ገጠመው በቀን 4/10/2025 በሚኖርበት በሪያድ በመንፉሀ አካባቢ ከቤት እንደወጣ አልተመለሠም ቤተሠቡ ጭቀት ላይ ነው ያሉት ሙጂብን ያየ ወይም ያለበትን እሚያቀ 0509250722 በመደወልና ሼር በማድረግ ትብብራቹ እንፈልጋለን ወረታው እንከፈላለን ይላሉ ቤተሠዎቹ

«ተሰውረህ እደግ» ከሰወች አይን ተሰውረህ እድግ እድገትህ ስውር ከሆነ ግልፅ የወጣህ ሰዓት ማንም አይቋቋምህም። ለጠላቶችህ ዱብዳ ሁንባቸው Background ሳታሳውቅ ድንገት የምትጋፈጥ ክስተት ሁን ያኔ ታሪክህ ሙሉ አሸናፊነት ይሆናል። .....ኑር t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ግሩፕ የሌላችሁ በቦት በሪከርድ ግቡልኝ አድ ትደረጋላችሁ 👌 @Ass_Selefyaa1bot

« ‏لَا النِّقاب ولا الخِمار سَيمنَع زواجك ! ∙ ኒቃብም ሆነ ኺማር ትዳርን አይከለክልም! « ولا تَبرُجكِ سَيُعجِّله ! ∙ መገላለጥም ትዳር አፍጥኖ አያመጣም!
« ‏لَا النِّقاب ولا الخِمار سَيمنَع زواجك ! ∙ ኒቃብም ሆነ ኺማር ትዳርን አይከለክልም! « ولا تَبرُجكِ سَيُعجِّله ! ∙ መገላለጥም ትዳር አፍጥኖ አያመጣም! « تاللّٰهِ لو ڪنتِ في حُصونٍ مُشيَّدة لأتاكِ رزقكِ لا محالة !  «በአላህ እምላለሁ በተመሸጉ ግንቦች ዉስጥ ብትሆኚ  የአንች ሲሳይሽ ከመምጣት ምንም ቅሮት የለዉም።      𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed