ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 277 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 138,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 373

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 277 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -27,过去 24 小时变化为 13,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.17%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 308 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 277
订阅者
+1324 小时
-147
-2730
帖子存档
የትኞቹ_ኡለማ_ናቸው_እውቀት_የሚወሰድባቸው_9.14 MB

💡 ታላቅ የምስራች ለ ሐበሻ ጧሊበል ዒልሞች! ከየመን ምድር፣ የኢልም መፍለቂያ ከሆነችበት  ቀዬ፣ ታላቁ ዓሊም እና የተከበሩት ሸይኽ ዐሊይ ብኑ አሕመድ አራ'ዚሒ فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي በቴሌ ግራም በቀጥታ ስርጭት የዳዕዋ ፕሮግራም ቀጠሮ ይዘዋል! ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው። ታድያ ፕሮግራሙ መቼ ነው!? 🗓️ ቀን: ጁሙዐ፤መስከረም 2/2018 ⏰ ሰዓት: ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 💡ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል። 🔗 ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል፦⇓⇓ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor 💡 بشرى سارة لطلاب العلم في الحبشة! من أرض اليمن، منبع العلم وموطن الدعوة، يطل علينا فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله تعالى – عبر برنامج دعوي مباشر على تليجرام 📚 الشيخ من كبار علماء اليمن، عُرف بعلمه الغزير ومؤلفاته القيمة ودروسه النّافعة، نسأل الله أن ينفع به الجميع. 🗓️ اليوم: الجمعة 📅 التاريخ: 20 ربيع الأول ⏰ الوقت: 9:00 مساءً بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦 | 3:00 مساءً بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹 🌍 سيصاحب البرنامج ترجمة فورية إلى اللغة الأمهرية 📡 يُبث مباشرة عبر قناة “ابن منور” على تليجرام https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! ☞በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ! ወደ
የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ! ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ በvoice ያናግሩን↓↓ @Ass_Selefyaa1bot                 & @Asabiqunabilekeyrati44_bot & @Nisau_Aslefiyat_Bot ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የሱንዮች መድረክ

👉በግድቡ መጠናቀቅ ተደስቻለሁ ሀቂቃ!! «ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ» ---------------------- መከራ እና ችግር በደል ቢያልፍበትም፡ የሰው ልጅ ነው እንጂ ለካ ሀገር አይሞትም፡ አባይ ተገድቦ ይህን አስመስክሯል፡ በውብ ቁመናው ልክ ደስታችን ተሰፍሯል፡ ወዳጅ በኛ ስቆ ጠላታችን አፍሯል፡ በስደት በሀገር ቤት ልጆችሽ ታድመው፡ የቆሰለው ሳይቀር በአልጋ የታመመው፡ ስቀዋል ሰሞኑን ላንች ክብር ቆመው፡ የነፃነት አርማ ሁኝልን፤ እኔ በስደት ብሆንም ስመጣ ደምቀሽ ላግኝሽ፡ ልጂሽ ነው ስባል ስጠራ፤              ደስ ይለኛል አንችን ስመኝሽ፡ ከፍ በይ ዘላለምሽን፤ ህመም አይፈታተንሽ ችግር ሁሌ አያግኝሽ፡ አደገች ይበልሽ አለም፤           ከድህነት ወጥተሽ እንይሽ፡ ልጆችሽ ይሰባሰቡ፤           ከእንግድህ ስኬት ይታይሽ፡ ከነ-ችግርሽም ቢሆን ሀገሬ ይብዛ ሰላምሽ፡ ከትላንት ዛሬ ተሻይ ለነገ ይግዘፍ አቋምሽ፡ ብቻ ግን ስላንች ሁሌም፤                    የደስታ ዜና ይሰማኝ፡ ይሄ ነው ዋናው ዱዓዬ፤              እንዳንድ ወጣት እንደ አማኝ፡ ሀገሬ ሰላም ሁኝልኝ፤                    ሁሌም ደስታሽን ልስማ፡ ከእንግድህ ሀብት ይፍሰስብሽ፤                           ይነቀል የችግር ካስማ፡ አባይ በረከት ይሁነን ሀብት ይሙላ ደጃችን፡ እኛም እንደ ሌሎቹ እንኑር በሀገራችን፡ ከእንግድህ በሀገር እንኑር፤                    የስደት መከራ ይብቃን፡ አባይ ደወል ይሁነን፤                  ከጥላቻ እንቅልፍም ያንቃን፡ ለካ ለኸይር ነው፤ ስንቱን ተቋቁመሽ እስከ አሁን የቆየሽ፡ በፅናትሽ ብቻ፤ ዛሬ በልጆችሽ ይህን ብስራት አየሽ፡ የድህነት ጫንቃሽ፤ በየዘመናቱ ቡዙ ግፍ ቢቀበል፡ ጌታችን አግዞሽ፤ የሀገር ማንነትሽ እንዳይዘነበል፡ ተወዳጅ ልጆችሽ ላንች ቢሰለፉም፡ ስላንች መክተው ስንቶቹ ቢረግፉም፡ ዛሬም ጀግኖች አሉሽ ጨርሰው አልጠፉም፡ ...እናም ሀገሬ ሆይ... ልክ እንደ ናይል ወንዝ ዘረኛ ይገደብ ለሁሉ እኩል ሁነሽ እንኑር በአደብ፡ ይጥፋ ከምድራችን ጭቆናና በደል፡ በሴራ በተንኮል ማንም አይገደል፡ ደስታ እዝነትና እድገት ይሙላ በእፍኝሽ፡ የፍትህ መፍለቂያ ይሁን ሁሌ እልፍኝሽ፡ ለዜጎችሽ ሰላም ሆነሽ እናግኝሽ፡ ....ሀገሬ...!! ከስደት እኔ ስመለስ፤           በለውጥሽ ላቅርብ ምስጋና፡ ሁሉም ልጆችሽ ይምጡልሽ፤             ከሰው ሀገር ከየትም ዳና፡ እድገትሽ በግልፅ ይታወጂ፤              ኢትዮጲያዬ ባንች እንፅናና፡ ዜጎችሽን ሰብስበሽ ያዥ፤                   እምዬ ሁኝ ገናና፡ እኛም ልጆችሽ እንሁን፤                 አንችም እናት ሁኝና‼️ ከአሁን በኋላ ይታደስ፤            የጎበጠው ወገብ ይቃና፡ ለቅርብ ለሩቁ ያውድ፤               የፍቅርሽ ሽቶና ቃና፡ ግሩም ጠቢባን ይውጣብሽ፤                ይወገድ የጫት ምርቃና፡ .....ኢትዮጲያዬ.....‼️ ልክ እንደ-ግድቡ፤ ተስፋ ሳትቆርጭ ወድቀሽ ሳትቀሪ፡ በተደጋጋሚ እንድታስደምሚን፤ ከዘር ቅርቃር ወጥተሽ ጨዋታ ቀይሪ፡ በፍጥነት ለማደግ፤ ለሁሉም ዜጎችሽ እናት ሆነሽ ኑሪ፡ በግድቡ ምክንያት፤         ማናችሁም አትወራጩ፡ መነሻው ሀበሻ ሆኖ፤                አባይ ጀነት ነው ምንጩ፡ .....ግንኮ ...ሀገሬ...!! በስምሽ ግፍ ተፈፅሞ፤ የማህፀንሽ ፍሬ ስንቱ ደሙ ፈሰሰ፡ በተራ የዘር ከረጢት፤ እናቴ ብሎ ያመነሽ በልጅሽ ስንቱ አለቀሰ፡ የአንድ እናት ልጆች ተብለን፤ አስታራቂ ቢጠፋም እንኳን ስንቱ ስንቱን ወቀሰ፡ አሁንስ ቢሆን በምድርሽ፤ በጎራ መከፋፈሉ ጥላቻው መቼ ፈረሰ፡ እኩል የምንታይበት፤ ታማኝ ዳኛ ውብ ዘመን መቼ ደረሰ!!? ብቻ ምንም ቢፈጠር፤               አንችን እኛ አንክድም፡ የባንዳነት አመለካከት፤               በታሪክ የለንም አንድም፡ የእንጀራ ልጆች ተደርገን፤               ለዘመናት ምን ብንጨቆን፡ አያውቅም የሀገር ፍቅር፤                  ለቅፅበት እንኳን ርቆን፡ አወ ጠባሳ አለብን፤             ቦሩ ሜዳ ላይ ታርደናል፡ ግና ክብርሽ ሲነካ፤            አደዋ ዘምተን ሞተናል፡ ዛሬም አባይ ሲገደብ፤           እጂጉን ደስ ብሎናል፡ ሀገሬ ግን ልንገርሽ፤              እኩልነትኮ ናፍቆናል!? .......ኢትዮጲያዬ... አንዳንዴ እየከፋኝ ነው፤                  የውስጤን መናገሬ፡ እንጂማ ፍቅርሽ አለብኝ፤                  ከፍ በይ እናት ሀገሬ፡ ሀገር ነው ምንም ቢፈጠር፤                   የሰው ልጅ ትዝታ ስንቁ፡ ሀገር ነው የዘወትር ቃል፤                  የሰው ልጅ ሀዘንም ሳቁ፡ ከፍታሽን በዜና ልስማው፤                   ክብርሽን ልየው በሩቁ፡ .....እማማዬ..... ልጅሽ ነኝ እናት ነሽና፤          ልመርቅሽ ዱዓየን እንኪ ተቀበይ፡ ናይልን መነሻ አድርገሽ፤                 ድመቂ ሁሌም ከፍ በይ፡     «በኑረዲን አል-ዓረብ» t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

{ وَمَا لَنَا أَلَّا نَتَوَكَّلَ عَلَى اللَّهِ وَقَدْ هَدَانَا سُبُلَنَا وَلَنَصْبِرَنَّ عَلَى مَا آذَيْتُمُونَا وَعَلَى اللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْمُتَوَكِّلُونَ } ከቁርአን ጋር እንኑር መልካም ለይል ! =

~ የወደድካትን ስላጣህ  ያልወደድካትን ጊዜ ማሳለፊያ አታድርጋት ❗️ 🫵

~ ከተናገርነዉ ይልቅ ታዝበን ዝም ያልነዉ ብዙ ነዉ። =

~ የኢልም ሰዉ ሀላፊነት አለበት (ከባድ ሀላፊነት) አለበት‼️ ስሙንክብሩን መጠበቅ አለበት። = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

القارئ_بندر_بليلة_وكذلك_فتنا_بعضهم_ببعض.mp35.58 MB

አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል፡ ሲባል ያደገ ትውልድ አባይን ሲይዝ ያኮራል፡ .....ኑር... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

አልሐምዱ ሊላህ! ~ ከሶስት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥታ መሬት ላይ ሱጁድ አደረግኩ። ከሶስት ወር በኋላም መስጂድ ገባሁ። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!! ባለፉት አምስት፣ ስድስት ቀ
አልሐምዱ ሊላህ! ~ ከሶስት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥታ መሬት ላይ ሱጁድ አደረግኩ። ከሶስት ወር በኋላም መስጂድ ገባሁ። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!! ባለፉት አምስት፣ ስድስት ቀናት ህመሜ ከወትሮው ተባብሶ በጣም ከበድ ብሎኝ ነበር። ሌሊቱንም እንቅልፍ እየወሰደኝ አልነበረም። የሆነ ቀን ተቀምጬ መስገድ እንኳን አቅቶኝ ተኝቼ ነበር የሰገድኩት። አንዳንዴ በኢንተርኔት ተሳትፎ ስናደርግ ደህና የሆን ይመስላል። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለምናየው ደህና የሚመስለን፣ ግን ከባድ ሁኔታ ላይ ያለ ስንት ሰው በየቤቱ ይኖራል?! ዛሬ የMRI ውጤት ይዤ ሃኪም ዘንድ ቀርቤ ነበር። ውጤቱ ጥሩ ሁኔታ እንዳለው ጠቁሞኝ ሱጁድ ማድረግ፣ መስጂድም መሄድ እንደምችል፣ ደጋፊ ቀበቶውን መጠቀምም እንደሚበቃ ነግሮኛል፣ ጀዛሁላሁ ኸይራ። አሁን ላይ ድካምና የተወሰነ ህመም ቢኖረኝም ኢንሻአላህ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ። በማንኛውም መንገድ ከጎኔ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን በመልካም ይመንዳችሁ እላለሁ። በአላህ ፈቃድ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ጀምሮ ደርሳችንን እንጀምራለን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor