fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 798 مشترک است و جایگاه 6 307 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 577 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 798 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -198 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 26.86% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.46% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 707 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 891 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 نوامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 798
مشترکین
-124 ساعت
-467 روز
-19830 روز
آرشیو پست ها
"ከሁሉም መብለጥ ከፈለግሽ ምርጥ ሰራተኛ ሁኚ በሁሉም ፈን ጠንካራ ሰራተኛ ሁኚ። ራስሽ ከማንም አታወዳድሪ ትኩረትሽ የያዝሺዉ ነገር ላይ ብቻ አድርጊ። ያኔ ሁሉንም በልጠሽ ትሄጃለሽ ።" =

መጥፎ ለሆኑብን እኛም መጥፉ ሳይሆን መሆን ያለብን መልካም መሆን ነዉ። መልካምነት ዋጋ ይከፍላል። =

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ተቀርቶ ያለቀ የኡሱሉ_ሰላሳ ደርስ በኢብኑ ሙነወር ፒዲኤፍ t.me/IbnuMunewor/6486 ክፍል 1↓↓ t.me/IbnuMunewor/6473 ክፍል 2↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6474 ክፍል 3↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6488 ክፍል 4 ↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6497 ክፍል 5↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6504 ክፍል 6↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6524 ክፍል 7 ↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6534 ክፍል 8↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6541 ክፍል 9 ↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6550 ክፍል 10↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6559 ክፍል 11↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6585

ረጅም ፎቅ 🏢 መሥራት የሚያስብ ሰው ወደታች ረጅም መሠረት መሥራት አለበት ። እኛም በህይወታችን ትልቅ ነገር መሥራት ሥናስብ ልክ ፎቅ ወደ ላይ ለማቆም ወደ ታች አንቆፍርም አንደማንለው ሁሉ  በህይታችንም ፈተና ሲያጋጥመን ወደ ላይ ነጥረን ለመውጣት ጠንካራ መሠረት እየሰራን አንደሆነ አስበን በደስታ እና በምስጋና ከስህታችንም አየተማርን እንጠብቅ። መልካም ቀን ! =

➭ለሚስትህ ምን አይነት ሰው ነህ!? በቤትህ ምን አይነት ሰው ነህ? ደዩ፞ስ ወይስ ሃላፊነት የሚሰማው? አልጋ ወይስ ቀጋ? ለሚስትህ ማነህ? ምንድን ነህ? ☆ ባል ወይስ ደባል? ☆ ቅን ወይስ ቅንቅን?
☆ በቤትህ ምን ስም አለህ? ምን ቦታ አለህ? ☆ የምትከበር ነህ ወይስ የምትናቅ? የምትወደድ ነህ ወይስ የምትጠላ? ☆ የምትደሰትብህ ነህ ወይስ የምትሳቀቅብህ? ስላንተ ሚስትህ ትመስክር።
➩በቤት ውስጥ ያለህ ቦታ አላህ ያለህን ደረጃ እንደሚወስን አስተውለሃል? እየውልህ ነብዩ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም እንዲህ ይላሉ "خِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ" "ከናንተ ምርጦች ማለት ለሚስቶቻቸው ምርጦች የሆኑት ናቸው።" [ኢብኑ ማጀህ: 1978] ➭ስለዚህ ምርጫው በእጅህ ነው። የሚመችህን ደረጃ መምረጥ ደግሞ ያንተ ፋንታ ነው። 👉ማሳሰቢያ: – ለሚስት ምርጥ መሆን ማለት ከሸሪዐ ያፈነገጠ አያያዝ መያዝ፣ ልቅ የሆነ ህይወት መምራት ማለት አይደለም። እንዲህ አይነቱ ሃላፊነቱን የማይወጣ ባል ደግሞ የራሱ ቦታ የራሱ ስም አለው። ደዩሥ የሚባል! ደዩሥ ደግሞ በሐዲሥ እንደተገለፀው ጀነት አይገባም። 👉አዎ! በቤቱ የሚያየው ልቅነት፣ ስድነት፣ መረን መልቀቅ የማይሞቀው የማይበርደው ሰው ከእንስሳት አምሳያ ቢፈለግለት አሳማን ይመስላል።ርካሽና ቆሻሻ ፍጡር ማለት አሳማ ነው። ስለዚህ የከረረውን ማርገብ ስትሻ የላላውን በልክ ማጥበቅ ስለሚያስፈልግ ግራ ቀኝ ተመልከት። ➾ሚዛንህን ጠብቅ። ✍ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር http://t.me/https_Asselefya1

⎷ አበባ ውሃ እያጠጣ የሚንክባክባት ስው ሲታገኝ እንደምታለመልመው ሁሉ እኛ ሴቶችም የሚንክባክበን የሚያስብልን የሚያዝንልን ስው ስናገኝ በተስፍ በደስታ እየለመለምን እንሄዳለን። ⎇ በቃ ተንከባከቡን አስቡልን ወንዶች ለእናንተ ነዉ መልእክቶ አንብቦ ባላየ ማለፍ ይቅር ወደ ተግባር ግቡ። t.me/https_Asselefya1

ለአንች ነዉ ጥጉ ላይ...👀 ውድ ባልተቤትሽን ከስራ ሲመጣ በፍቅር አስቂው እንጂ በነገር አታስጨንቂው!! =

➾ያረብ  ቀልባችንን ካንተ በሆነ ሰኪና አረጋጋልን!
                                                                                                                ኢላሂ! ጠፊና ጊዜያዊ በሆነችው አለም ዘላቂና ዘውታሪ የሆነውን አለም አትጋርድብን።

⁌እንዳታገቢ…! «የትዳርን ትርጉም ከመረዳትሽና ከመገንዘብሽ በፊይት በዲናችን ትዳር የተደነገገበትን አላማ ምንም ሳይገባሽ #እንዳታገቢ «በትዳር ላይ ያለብሽን ግዴታና የባልን ቦታና ደረጃ ከማወቅሽ በ
⁌እንዳታገቢ…! «የትዳርን ትርጉም ከመረዳትሽና ከመገንዘብሽ በፊይት በዲናችን ትዳር የተደነገገበትን አላማ ምንም ሳይገባሽ  #እንዳታገቢ «በትዳር ላይ ያለብሽን ግዴታና የባልን ቦታና ደረጃ  ከማወቅሽ በፊይት #እንዳታገቢ ⎷ ባልሽን እንዴት ማክበርና መንከባከብ እንዳለብሽ እንዲሆም ልጆችሽን እንዴት ማነፅ እንዳለብሽ ሳትረጂ  #እንዳታገቢ ⎷ በየተረትተረቱ  የሚወራውን የፍቅር ታሪክ {በሙሰልሰል}የተመለከትሽውን አፍቃሪ የሚመሰለውን  የውሸት ሰው  ባልሽ የሚሆንልሽ መስሎሽ የምትጠብቂ ከሆነ 【احسن لك لا تتزوجي】 ⎷ እውነተኛው ትዳር ደስታም ችግርም እንዳለውና  መሳቅም፣ማልቀስም   እንዳለበት ካለወቅሽ #እንዳታገቢ √ ትዳርን ለሙከራ ካሳበሺውና ባልሽ አንቺን የመቆጣጠር ሙሉ መብት እንዳለው በይ እንደውም  ስትገቢ፣ ስትወጪ የግድ ፍቃድ መጠየቅ እንዳለብሽ ካልተዋጠልሽ #እንዳታገቢ = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

አባታችን ተገኚተዋል አልሃምዱሊላህ ሼር በማድረግ ስትተባሩ የነበራችሁ በሙሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ! =

ብዙ ነገሮች ዝም እንድል ያስገድዱሀል ችሎ ማለፍ ግን ሞኝነት ሳይሆን ጥበብ ነዉ። =

«ለሚስትህ ንገራት» ------------------ የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡ ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡ ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡ ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡ አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡ ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡ አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡ ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡ የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡ ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡ ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡ አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡ የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡ ....✍️በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

√ ደስተኛ መሆን ከፈለግሺ ጥቂት ተናግሮ ብዙ ማለፍ ልመጅ ። =