💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 800 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 309-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 575-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 800 obunachiga ega bo‘ldi.
01 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -208 ga, so‘nggi 24 soatda esa -5 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.31% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 631 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 839 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 02 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
መጥፎ ለሆኑብን እኛም መጥፉ ሳይሆን መሆን ያለብን መልካም መሆን ነዉ።
መልካምነት ዋጋ ይከፍላል።
=እኛም በህይወታችን ትልቅ ነገር መሥራት ሥናስብ ልክ ፎቅ ወደ ላይ ለማቆም ወደ ታች አንቆፍርም አንደማንለው ሁሉ በህይታችንም ፈተና ሲያጋጥመን ወደ ላይ ነጥረን ለመውጣት ጠንካራ መሠረት እየሰራን አንደሆነ አስበን በደስታ እና በምስጋና ከስህታችንም አየተማርን እንጠብቅ።
መልካም ቀን !
=በቤትህ ምን አይነት ሰው ነህ? ደዩ፞ስ ወይስ ሃላፊነት የሚሰማው? አልጋ ወይስ ቀጋ? ለሚስትህ ማነህ? ምንድን ነህ?
☆ ባል ወይስ ደባል?
☆ ቅን ወይስ ቅንቅን?
☆ በቤትህ ምን ስም አለህ? ምን ቦታ አለህ? ☆ የምትከበር ነህ ወይስ የምትናቅ? የምትወደድ ነህ ወይስ የምትጠላ? ☆ የምትደሰትብህ ነህ ወይስ የምትሳቀቅብህ? ስላንተ ሚስትህ ትመስክር።➩በቤት ውስጥ ያለህ ቦታ አላህ ያለህን ደረጃ እንደሚወስን አስተውለሃል? እየውልህ ነብዩ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም እንዲህ ይላሉ "خِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ" "ከናንተ ምርጦች ማለት ለሚስቶቻቸው ምርጦች የሆኑት ናቸው።" [ኢብኑ ማጀህ: 1978] ➭ስለዚህ ምርጫው በእጅህ ነው። የሚመችህን ደረጃ መምረጥ ደግሞ ያንተ ፋንታ ነው። 👉ማሳሰቢያ: – ለሚስት ምርጥ መሆን ማለት ከሸሪዐ ያፈነገጠ አያያዝ መያዝ፣ ልቅ የሆነ ህይወት መምራት ማለት አይደለም። እንዲህ አይነቱ ሃላፊነቱን የማይወጣ ባል ደግሞ የራሱ ቦታ የራሱ ስም አለው።
ደዩሥ የሚባል! ደዩሥ ደግሞ በሐዲሥ እንደተገለፀው ጀነት አይገባም።
👉አዎ! በቤቱ የሚያየው ልቅነት፣ ስድነት፣ መረን መልቀቅ የማይሞቀው የማይበርደው ሰው ከእንስሳት አምሳያ ቢፈለግለት አሳማን ይመስላል።ርካሽና ቆሻሻ ፍጡር ማለት አሳማ ነው። ስለዚህ የከረረውን ማርገብ ስትሻ የላላውን በልክ ማጥበቅ ስለሚያስፈልግ ግራ ቀኝ ተመልከት።
➾ሚዛንህን ጠብቅ።
✍ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
http://t.me/https_Asselefya1አበባ ውሃ እያጠጣ የሚንክባክባት ስው
ሲታገኝ እንደምታለመልመው ሁሉ እኛ ሴቶችም የሚንክባክበን የሚያስብልን የሚያዝንልን ስው ስናገኝ በተስፍ በደስታ እየለመለምን እንሄዳለን።
⎇ በቃ ተንከባከቡን አስቡልን ወንዶች ለእናንተ ነዉ መልእክቶ አንብቦ ባላየ ማለፍ ይቅር ወደ ተግባር ግቡ።
t.me/https_Asselefya1ውድ ባልተቤትሽን ከስራ ሲመጣ በፍቅር አስቂው እንጂ በነገር አታስጨንቂው!!
=➾ያረብ ቀልባችንን ካንተ በሆነ ሰኪና አረጋጋልን!ኢላሂ! ጠፊና ጊዜያዊ በሆነችው አለም ዘላቂና ዘውታሪ የሆነውን አለም አትጋርድብን።
በዲናችን ትዳር የተደነገገበትን አላማ ምንም ሳይገባሽ #እንዳታገቢ
«በትዳር ላይ ያለብሽን ግዴታና የባልን ቦታና ደረጃ ከማወቅሽ በፊይት #እንዳታገቢ
⎷ ባልሽን እንዴት ማክበርና መንከባከብ እንዳለብሽ እንዲሆም ልጆችሽን እንዴት ማነፅ እንዳለብሽ ሳትረጂ #እንዳታገቢ
⎷ በየተረትተረቱ የሚወራውን የፍቅር ታሪክ {በሙሰልሰል}የተመለከትሽውን አፍቃሪ የሚመሰለውን የውሸት ሰው ባልሽ የሚሆንልሽ መስሎሽ የምትጠብቂ ከሆነ
【احسن لك لا تتزوجي】
⎷ እውነተኛው ትዳር ደስታም ችግርም እንዳለውና መሳቅም፣ማልቀስም እንዳለበት ካለወቅሽ #እንዳታገቢ
√ ትዳርን ለሙከራ ካሳበሺውና ባልሽ አንቺን የመቆጣጠር ሙሉ መብት እንዳለው በይ እንደውም ስትገቢ፣ ስትወጪ የግድ ፍቃድ መጠየቅ እንዳለብሽ ካልተዋጠልሽ #እንዳታገቢ
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed