💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 800 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 800 名订阅者。
根据 01 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -208,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 631 次浏览,首日通常累积 839 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 800
订阅者
-524 小时
-577 天
-20830 天
帖子存档
"ከሁሉም መብለጥ ከፈለግሽ ምርጥ ሰራተኛ ሁኚ በሁሉም ፈን ጠንካራ ሰራተኛ ሁኚ። ራስሽ ከማንም አታወዳድሪ ትኩረትሽ የያዝሺዉ ነገር ላይ ብቻ አድርጊ። ያኔ ሁሉንም በልጠሽ ትሄጃለሽ ።"
=
መጥፎ ለሆኑብን እኛም መጥፉ ሳይሆን መሆን ያለብን መልካም መሆን ነዉ።
መልካምነት ዋጋ ይከፍላል።
=Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
ተቀርቶ ያለቀ የኡሱሉ_ሰላሳ ደርስ በኢብኑ ሙነወር
ፒዲኤፍ t.me/IbnuMunewor/6486
ክፍል 1↓↓
t.me/IbnuMunewor/6473
ክፍል 2↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6474
ክፍል 3↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6488
ክፍል 4 ↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6497
ክፍል 5↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6504
ክፍል 6↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6524
ክፍል 7 ↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6534
ክፍል 8↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6541
ክፍል 9 ↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6550
ክፍል 10↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6559
ክፍል 11↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/6585
ረጅም ፎቅ 🏢 መሥራት የሚያስብ ሰው ወደታች ረጅም መሠረት መሥራት አለበት ።
እኛም በህይወታችን ትልቅ ነገር መሥራት ሥናስብ ልክ ፎቅ ወደ ላይ ለማቆም ወደ ታች አንቆፍርም አንደማንለው ሁሉ በህይታችንም ፈተና ሲያጋጥመን ወደ ላይ ነጥረን ለመውጣት ጠንካራ መሠረት እየሰራን አንደሆነ አስበን በደስታ እና በምስጋና ከስህታችንም አየተማርን እንጠብቅ።
መልካም ቀን !
=➭ለሚስትህ ምን አይነት ሰው ነህ!?
በቤትህ ምን አይነት ሰው ነህ? ደዩ፞ስ ወይስ ሃላፊነት የሚሰማው? አልጋ ወይስ ቀጋ? ለሚስትህ ማነህ? ምንድን ነህ?
☆ ባል ወይስ ደባል?
☆ ቅን ወይስ ቅንቅን?
☆ በቤትህ ምን ስም አለህ? ምን ቦታ አለህ? ☆ የምትከበር ነህ ወይስ የምትናቅ? የምትወደድ ነህ ወይስ የምትጠላ? ☆ የምትደሰትብህ ነህ ወይስ የምትሳቀቅብህ? ስላንተ ሚስትህ ትመስክር።➩በቤት ውስጥ ያለህ ቦታ አላህ ያለህን ደረጃ እንደሚወስን አስተውለሃል? እየውልህ ነብዩ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም እንዲህ ይላሉ "خِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ" "ከናንተ ምርጦች ማለት ለሚስቶቻቸው ምርጦች የሆኑት ናቸው።" [ኢብኑ ማጀህ: 1978] ➭ስለዚህ ምርጫው በእጅህ ነው። የሚመችህን ደረጃ መምረጥ ደግሞ ያንተ ፋንታ ነው። 👉ማሳሰቢያ: – ለሚስት ምርጥ መሆን ማለት ከሸሪዐ ያፈነገጠ አያያዝ መያዝ፣ ልቅ የሆነ ህይወት መምራት ማለት አይደለም። እንዲህ አይነቱ ሃላፊነቱን የማይወጣ ባል ደግሞ የራሱ ቦታ የራሱ ስም አለው።
ደዩሥ የሚባል! ደዩሥ ደግሞ በሐዲሥ እንደተገለፀው ጀነት አይገባም።
👉አዎ! በቤቱ የሚያየው ልቅነት፣ ስድነት፣ መረን መልቀቅ የማይሞቀው የማይበርደው ሰው ከእንስሳት አምሳያ ቢፈለግለት አሳማን ይመስላል።ርካሽና ቆሻሻ ፍጡር ማለት አሳማ ነው። ስለዚህ የከረረውን ማርገብ ስትሻ የላላውን በልክ ማጥበቅ ስለሚያስፈልግ ግራ ቀኝ ተመልከት።
➾ሚዛንህን ጠብቅ።
✍ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
http://t.me/https_Asselefya1⎷
አበባ ውሃ እያጠጣ የሚንክባክባት ስው
ሲታገኝ እንደምታለመልመው ሁሉ እኛ ሴቶችም የሚንክባክበን የሚያስብልን የሚያዝንልን ስው ስናገኝ በተስፍ በደስታ እየለመለምን እንሄዳለን።
⎇ በቃ ተንከባከቡን አስቡልን ወንዶች ለእናንተ ነዉ መልእክቶ አንብቦ ባላየ ማለፍ ይቅር ወደ ተግባር ግቡ።
t.me/https_Asselefya1ለአንች ነዉ ጥጉ ላይ...👀
ውድ ባልተቤትሽን ከስራ ሲመጣ በፍቅር አስቂው እንጂ በነገር አታስጨንቂው!!
=➾ያረብ ቀልባችንን ካንተ በሆነ ሰኪና አረጋጋልን!ኢላሂ! ጠፊና ጊዜያዊ በሆነችው አለም ዘላቂና ዘውታሪ የሆነውን አለም አትጋርድብን።
⁌እንዳታገቢ…!
«የትዳርን ትርጉም ከመረዳትሽና ከመገንዘብሽ በፊይት
በዲናችን ትዳር የተደነገገበትን አላማ ምንም ሳይገባሽ #እንዳታገቢ
«በትዳር ላይ ያለብሽን ግዴታና የባልን ቦታና ደረጃ ከማወቅሽ በፊይት #እንዳታገቢ
⎷ ባልሽን እንዴት ማክበርና መንከባከብ እንዳለብሽ እንዲሆም ልጆችሽን እንዴት ማነፅ እንዳለብሽ ሳትረጂ #እንዳታገቢ
⎷ በየተረትተረቱ የሚወራውን የፍቅር ታሪክ {በሙሰልሰል}የተመለከትሽውን አፍቃሪ የሚመሰለውን የውሸት ሰው ባልሽ የሚሆንልሽ መስሎሽ የምትጠብቂ ከሆነ
【احسن لك لا تتزوجي】
⎷ እውነተኛው ትዳር ደስታም ችግርም እንዳለውና መሳቅም፣ማልቀስም እንዳለበት ካለወቅሽ #እንዳታገቢ
√ ትዳርን ለሙከራ ካሳበሺውና ባልሽ አንቺን የመቆጣጠር ሙሉ መብት እንዳለው በይ እንደውም ስትገቢ፣ ስትወጪ የግድ ፍቃድ መጠየቅ እንዳለብሽ ካልተዋጠልሽ #እንዳታገቢ
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maedአባታችን ተገኚተዋል አልሃምዱሊላህ ሼር በማድረግ ስትተባሩ የነበራችሁ በሙሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር !
=
«ለሚስትህ ንገራት»
------------------
የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡
ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡
ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡
ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡
አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡
ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡
አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡
ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡
የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡
ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡
ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡
አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡
የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡
....✍️በኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
