fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 923 مشترک است و جایگاه 6 261 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 551 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 923 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 15 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -148 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.90% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 16 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 923
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-357 روز
-14830 روز
آرشیو پست ها
ቴክኖሎጅ ህእ ¡ በፈገግታ አምሹልኝ ...!

ተሳካልኝ የአመታት ናፍቆት ሊወጣ ነዉ ልላችሁ ነበረ ለካ በሕልሜ ነበር .....! ተስፋ አንቆርጥም አንድ ቀን...... =

ጌታዬ ሆይ! ነፍሴን የሚያጠፉ ከባድ ሰሜቶችን ሁሉ በእዝነትህ አስወግድልኝ፣ከአቅሜ በላይ የሆነን ነገርም አትጫንብኝ። 💫 መልካም ለይል ፋሚሊ የነገ ሰዉ ይበለን !

በሀሳቡ እስማማለሁ! ሲጀመር ባለ ትዳር ሴት ከሌላ ወንድ እንደዉ ግደታ ካልሆነ በስተቀር ልትገናኝ አይገባም አደብ አይደለማ። ግን አሁን ላይ ከባሏበላይ ከሌላ ወንድ የምታወራ የምትገለፍጥ ሴት ቤት ይ
በሀሳቡ እስማማለሁ! ሲጀመር ባለ ትዳር ሴት ከሌላ ወንድ እንደዉ ግደታ ካልሆነ በስተቀር ልትገናኝ አይገባም አደብ አይደለማ። ግን አሁን ላይ ከባሏበላይ ከሌላ ወንድ የምታወራ የምትገለፍጥ ሴት ቤት ይቁጠራቸዉ ሀቂቃ ! አንዳንድ ሴቶች እረፉ ካገባችሁ በኋላ በባላችሁ ተብቃቁ አለቀ ! እንኳን ያገባችሁ ያላገባችሁ ራሱ ከወንድ ያላችሁ ግንኙነት አስተካክሉ ለሀጃ ካልሆነ በስተቀር አትቀራረቡ አትገልፍጡ ! ችግር የለዉም በሚል መቀራረብ መገልፈጥ ኋላ ዋጋ ያስከፍላል እና ተጠንቀቁ ! ወንዱም ሆይ ባለ ትዳር እንደሆነች እያወቅክ አትልከስከስ የራስህ ሚስት ሌላ ቢያወራት እንደማትወደዉ ሁሉ አንተም የሰዉ ሚስት አታዉራ ድንበህ ጠብቅ !! =

እኔ የምላችሁ ያለ ስልኬ ብቻየን ስራ ልሰራ ስንተየ ሞከርኩ ግን አይሳካልኝም ተመልሼ ስልኬ እይዛለሁ "ትቼ ከሄድኩም የሆነ የረሳሁት ነገር እንዳለ የሚሰማኝ ስራዬ አላተኩርም ህእ ¡ ምን አይነት ሱስ ቢሆን ነዉ እ ? እኔ ብቻ ወይስ እናንተም ናችሁ ? #ቸግሮናል =

"በወንዶች በሆነ ነገራቸዉ የምቀና ብሆን ኖሮ ወደ መስጅድ በሚያደርጉት ጉዞ እቀናባቸዉ ነበር። = t.me/https_Asselefya1

🔖 የምናዝነዉ ስላጣናቸዉ ትተዉን ስለሄዱ ብቻ ብለን አይደለም ይሆኑናል ብለን ጊዜችንን፣ ልባችንን ስሜታችንን እና ቆይታችንን ከማይሆኑ ሰዎች ጋር በማቃጠላችን ጭምር እንጅ! = t.me/https_Asselefya1

🛑👉በጣም ታዋቂ ከሆንክ በጣም ጥንቁቅ መሆን ይጠበቅብሃል።ምክንያቱም ሰዎች እንቅስቃሴዎችህን ሁሉ ሸሪዓዊ  ዋጋ ይሰጧቸዋል። ለዚህም ነው ምናለ ታዋቂ ባልሆንኩ ኖሮ የሚሉ ሰለፎች ያለፉት። 🔖 አቡ ደርዳእም «እውቀቱ የበዛ ሰው ስቃዩ በዛ!» የሚል መልእክት ማስተላለፋቸው፤ ብዙ ያወቀ ብዙ መስራት ይጠበቅበታል። ብዙ ያወቀ ብዙዎች ዘንድ ይታወቃልና  ብዙ መጠንቀቅም አለበት ማለታቸው ነው። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

" የኔ ልባም ሴት ዛሬ ማለት እኮ ትናንት ፈርተሺዉ የነበረዉ ነገ ነዉ። ሁሉም በአላህ ፍቃድ ያልፋል። አብሽሪልኝ 🌺 =

📚ተይሲር  አህካመ ተጅዊድ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  04      ጀ          መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

تـفــسيــر الــقـ📖ـرآن الكـــريــــم #الدرس_الجديد   #سورتا المعوقين ( # انتهي ) 🎙 للشيخ أبي عمار أول بن أحمد الخميسي  «حفظه الله»

የሴቶች ፀባይ ሸህ ሙሀመድ ወሌ رحمه الله