ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 253 подписчиков, занимая 6 136 место в категории Религия и духовность и 2 378 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 253 подписчиков.

Согласно последним данным от 11 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 33, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.42%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.36% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 342 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 193 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 12 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 253
Подписчики
Нет данных24 часа
-127 дней
+3330 день
Архив постов
☑️ እነዚህ ሶስት ነገሮች ካሉህ አንተ ሀብታም ነህ። 📍وعن عُبَيداللَّه بِن مِحْصَنٍ الأَنْصارِيِّ الخَطْمِيِّ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّه ﷺ: مَنْ أَصبح مِنكُمْ آمِنًا في سِرْبِهِ، مُعَافًى في جَسدِه، عِندهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنْيَا بِحذافِيرِها  📗رواه الترمذي وقال: حديثٌ حسنٌ. http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ከአንድ በላይ ያገባ ሰው በሚስቶቹ አያያዝ ላይ ፍትሃዊ ሊሆን ይገባል። ይሄ ምርጫና ፍላጎት ሳይሆን ግዴታ ነው። ብዙዎች ላይ የሚታየው ግን ሁለተኛ ሲያገቡ የመጀመሪያዋን ይበድላሉ። እንዲያውም ከሷም አልፎ ልጆቿን ጭምር የሚበድል ብዙ ሰው አለ። እንዲህ አይነቱ አቀራረብ 1- ከአላህ ጋር ያጣላል። ኣኺራን ያበላሻል። 2- ልጆች አባታቸውን እንዲጠሉ፣ ከዚህም አልፎ ከተለያዩ ሴቶች የተገኙ ልጆች በመሀላቸው ጥላቻ እንዲነግስ ያደርጋል። ስለዚህ በፍትህ ለማስተዳደር ቆፍጠን ያለ አቋም ይኑርህ። ይህንን ለማድረግ የምትልፈሰፈስ እና ወኔ የሚያጥርህ ከሆነ ይቅርብህ። ብዙ አስተዋይና ኃይለኛ የሚባል ወንድ ሳይቀር በአዲሷ ሚስቱ ጤነኛ ያልሆነ አቀራረብ በመረታት ዱንያ ኣኺራውን ሲያጠፋ ማየት በብዙ አካባቢ የተለመደ ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

القارئ_عبدالله_الجهني_ويوم_نبعث_من_كل_أمة_.mp36.38 MB

ከተኛህ ሌሊቱ ያልቃል ! ካልተኛህ አንተ ታልቃለህ ! መልካም ለይል ተመኘሁ =

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

تلاوةٌ أخّاذة للقارئ عبدالرحمن ابن الشيخ عبدالرزاق البدر -وفقهما الله- 🌱 ما تيسر من سورة الفرقان - صلاة العشاء 16-8-1446هـ #تلاوات_البدر =

የሮቦት ፀዳት አይ መዳም በሮቦት ተማምነሽ ሰራተኛ ያባረርሽ እንዴት ነሽ ¿¿

በነገራችን ላይ ባላቸዉ የዳሩ ሴቶች ወሬ አያወሩም ሀቂቃ ይኖሩታል በተግባር ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላሁመ ባሪክ! ግን የራሳቸዉ የማይድሩ ወይም ገና ላጤ የሆኑ አንዳድ እህቶች ሰዉ ዳሩ እያሉ ያስቸግራሉ አሃ ¡ ተዉና እንኑርበት ! አታሳስቱና ! እረፉ ¡ =

የራስሽ የግልሽ ባል ይዘሺ ግን ሌሎች ዳሩ አትከልክሉ የምትይ እህት ሆይ ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል ላስታዉስሺ ብዬ ነዉ¡¡ =

በሩቅ ሁናችሁ በቃላት #ተኩስ የምትወራወሩ ባለትዳሮች ተገናኙና ችግራችሁን ፍቱ¡

ከሰው ገለል ሲባል ስንት የሚፈፀም ጥፋት አለ?! ~ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሣቸው : "የቂያማ ቀን እንደ ቲሃማ ተራሮች የነጡ በጎ ስራዎችን ይዘው ነገር ግን አላህ የተበተነ ትቢያ የሚያደርግባቸው ሰዎችን በእርግጥም አውቃለሁ" አሉ። “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ይንገሩን። ሳናውቀው ከነሱ እንዳንሆን ሁኔታቸውን ይግለጡልን” በማለት ሠውባን ረዲየላሁ ዐንሁ ሲጠይቋቸው : "እነሱማ የናንተው አይነቶች የናንተው ወንድሞች ናቸው። በሌሊት እንደምትሰግዱት ይሰግዳሉ። ነገር ግን ብቻቸውን ሲሆኑ የአላህ ክልከላዎችን የሚዳፈሩ ናቸው" አሉ። [አሶሒሐህ: 505] = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor

የመኖር ምክንያት ትሆነኛለህ ብዬ  ብመርጥህ የበሽታዬ ምክንያት ሆነህ አረፍከዉ። የብዙ እህቶች ብሶት በተለይ በኦላይ ጋብቻ የፈፀሙ ሳይገናኙ ገና በርቀት በህመም የተጠቁ ቤት ይቁጠራቸዉ። አላህ በተሻለ ይተካችሁ ልባየቸዉ ይጠግናቸዉ ያረብ! =

🎧 تلاوة رائعة من سورة آل عمران للشيخ محمد رسلان -حفظه الله-. =

" አላህ ሰዎችን ከእኛ ያርቃል ከሱ ዉጭ ማንም አብሮን እንደማይኖር ሊያሳየን ! =

‏قال الشَّيخ ابن العُثيمين رحمَه الله: « يَنبغِي للإنسَان أن يُراعِي قُلوبَ النَّاس؛ فإذا انكَسَر قَلب شَخص فَليحرِص على جَبرِه بما استَطَاع؛ لأنَّ في هذا فَضلاً عَظيمًا »   شرح بلوغ المرام( 333/11)   =