fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 920 مشترک است و جایگاه 6 261 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 551 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 920 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 15 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -148 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.90% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 16 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 920
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-357 روز
-14830 روز
آرشیو پست ها
🛑👉ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

🛑ቀጥታ ስርጭት በፈለጋችሁት ገብታችሁ ተከታተሉ፣ 🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 🎙ሸይኽ አወል አቡ ዐማር👇 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=d4438a510e1c39fcb5 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር👇 https://t.me/IbnuMunewor?livestream 🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም👇 https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream

በርቱልን ጀግኖቻችን 👏👏👏👏👏 ~

قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ «ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡ [ ሱረቱ ዩሱፍ 12፥108 ] የማኅበራዊ ሚድያዎቻችን አካውንቶች :- ➨ ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/@daio_YT07 ➤ ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/daioFB07 ➤ ቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@daio07?_t=ZM-8vO1tFRaZ2E&_r=1 ➤ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/daio_in07?igsh=Yno5MWs5OGt2dWpl ➤ ቴሌግራም :- https://t.me/daio_TG07 #ዳዕወቱል_አንቢያ #Dawatul_Anbiya #የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ

_ወደ_አሏህ_መጣራት_በኡሥታዝ_አቡል_ዐባስM4A_128K_1.mp37.09 MB

~ አንዳድ ሰዎች ነበር እንዲሆኑ ፍቀጅላቸዉ። =

- وقَالون باللغة الرُّومية تَعني: جيِّد.

﴿وَ مَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾ «قال الإمام ابن تيمية -رحمه الله-: فأخبر أنه لا يُعذّب مُستغفرًا، لأن الإستغفار يمحو الذَّنب الذي هو سبب العذاب؛ فَيندفع العذاب»..
.مجموع الفتاوى | لابن تيمية.
=

አንዳንድ እህቶች ግን ኒካህ እስከምትታሰሩ ድረስ ስልምልም ትሉና ልክ ኒካህ እንደታሰራችሁ አንገራጥጥ የምትሆኑት ለምን ነው? ኒካሁን ማዉረድ ይችላል እኮ ሕይወቴ ብለሽ ለትዳርሽ ትኩረት ሰጥተሽ ካልኖርሽ። ሐቂቃ፣ መጀመሪያ ተይ ያለዉን ሁሉ አንተ እንዳልክ ብላ ትተዋለች ማድረግ የፈለገችዉን ነገር እሱን አስፈቅዳ ነው። በቃ ሁነኛየን አገኘሁ ተሳካልኝ ሕይወቴ ሰመረ ብሎ ኒካህ ሲያስር ቀለሙ እንደሚገፍ ልብስ ያ! ከኒካሁ በፊት ያለው ፀባዩዋ ግፍፍ ብሎ ይሄዳ ይሄ አግባብ አይደለም። ልቡን አቁስላ ኒካሁን ዱብ ሲያደርግላት ይሄን አድርጎኝ እንዲህ ብሎኝ ልቤን ሰብሮኝ ምናምን። አንችን በመታገስ ልቡ የቆሰለዉስ ማን ያዉራለት!? ¤t.me/Nisau_As_Selefiya

~ እኔ የምለዉ በሆነች ሰበብ አጅነብይ ሴት ጋር ረጅም ስአት እያወራህ ከዛ ሴቶች አስቸገሩኝ ትላለህ !? ማነዉ በሩ የከፈተ ? ሴት ፍቅር በጆሮዋ እንደሚገባ እያወቅክ እህትህ ለምን ፊትና ላይ ትጥላታለህ ወይ ላትሆናት ? እኮ ለምን? "አሁንም ያለ ሀጃ ከአጅ ነብይ ሴት ጋር የምትደዋወሉ የምትፃፃፉ ወንዶች እረፉ ! ክብራችሁ ጠብቁ ! " = t.me/https_Asselefya1

ወንድ ሲሰራ እንጅ ሲያወራ አያምርበትም! ያ ሸባብ ወጥራችሁ ስሩ እንጅ ወጥራችሁ ወሬ አታዉሩ! ወሬ ለወሬኞች ተዉት ወንድ የስራ ሰዉ ሲሆን የሚከበር ! =

~የግድ ቅጥያ ስሙ ኡስታዝ የሚባል ካልሆነ አላገባም የምትሉ ሴቶች ምናችሁን ነዉ የሚያማችሁ ¿¿ ተዉ እንጅ መነሀጅ የገባዉ ኢልም ለመማር ታጥቆ የተነሳ ኡለማዎች አብባሪ ወዳጅ አንችንም ቤተሰብሺንም የሚወድ የሚንከባከብሽ ወንድ አግቢ ጠንክረሽ ከያዝሺዉ እሱንም ኡስታዝነት ደረጃ ታደርሺዋለሺ እናቱ ሆድ ኡስታዝ ሁኑ የተወለዴ የለም። ከአንድ ጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ያች ሴት ለመሆን ታጠቂ ! እንጅ ኡስታዝ ካልሆነ እያልሺ የወጣትነት ጊዜሽ በከንቱ አይለፍሽ ተጠቀሚበት ሲስቱ ! ጨርሻለሁ ╭┈─────── ╰┈➤ t.me/https_Asselefya1

~ መተባበር ባህላችን ነዉ አይደል ኑ እስኪ ሳኡድ አረቢያ ማንኛዉም ከተማ ኢቃማ ያላችሁ እህት ወይም ወንድም አንድት ነገር እንድትተባበሩኝ እፈልጋለሑ ! ╭┈─────── ╰┈➤  @Ass_selefyaa_bot

ዉሳኔ ከመወሰንሽ በፊት ከራስሽ ጋር በደንብ ተነጋገሪ ልብሽ አድምጪ! ልብሽ አድምጠሺ በወሰንሺዉ ዉሳኔ ማንንም አትስሚ ! መቆረጥ ያለበት ነገር ቁረጭ ! በቃ የዉሳኔ ሴት ሁኚ ሰዉን አትለማመጪ ያንች ሂወት ያንች ብቻ ነዉ ። አቅጣጫ አመለካከትሽ ቀይረሽ ሂወትሽ ቀይሪ ! "ድንቅ ፍጡር ነሽ እኮ! ብዙ መስራት ብዙ መቀየር የምትችይ ለምን ራስሽ ዝቅ ታደርጊያለሽ በተለይ ዝቅታ ለማይገባዉ አካል ? ከፍ ብለሽ ብረሪ! የምን ወደ ኋላ..! አይዞሽ አላህ ከአንች ጋር ነዉ...! = t.me/https_Asselefya1

ከስልክ Block የልብ Block አስቀድሚ ማለቴ ከልብ Block ካልሆነ የስልኩ Block መልሰሽ ትፈችዋለሽ ! ከልብ Block ካደረግሽ ግን በስልክ Block ብታደርጊም ብትተይዉም ደንታ አይሰጥሺም እና ምን ልልሽ ነዉ የመቦለኪያ ቦታዉ በትክክል ተጠቀሚበት ራስሺን አታድክሚ ነዉ! መቸም ተግባብተናል አይደል ¿ መልካም ጊዜ! =

لا تغتر || الشيخ : د . صالح العصيمي

‏قال الإمام القرطبي رحمه الله: "وإذا رأيت متكبراً فاعلم أنه قليل الصلاة أو عديمها ؛ لا يجتمع كبر مع كثرة سجود". [الجامع لأحكام القرآن ٦٩/١] =