fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 292 مشترک است و جایگاه 6 167 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 369 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 292 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -52 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.86% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.12% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 410 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 160 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 292
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
-5230 روز
آرشیو پست ها
«በረመዷን ከፈርድ ተግባራት በኋላ አራት በላጭ የሆኑ ተግባራቶች፦ 1.ሌሊቱ መቆም(ሶላተ ተራዊህ) 2. ቁርአን መቅራት 3. መስጅድ መቀመጥ 4. ሶደቃን መስጠት በላጩ ምግብ መመገብ። = t.me/https_Asselefya1

~ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ " በረመዷን ወር ሲገባ የሰማይ(የጀነት) በሮች ይከፈታሉ። የእሳት በሮች ይዘጋሉ። እጅግ አመፀኛ የሆኑ ሰይጣናት ተጠፍረው ይታሰራሉ። = t.me/https_Asselefya
~ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ " በረመዷን ወር ሲገባ  የሰማይ(የጀነት) በሮች ይከፈታሉ። የእሳት በሮች ይዘጋሉ። እጅግ አመፀኛ የሆኑ ሰይጣናት ተጠፍረው ይታሰራሉ። = t.me/https_Asselefya1

«ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “የረመዳንን ፆም ግዴታ መሆኑን አውቆ (በኢማን) ምንዳም አገኝበታለሁ ብሎ (በኢሕቲሳብ) የፆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ሁሉ ይማርለታል። = t.me/https_Asselefy
«ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “የረመዳንን ፆም ግዴታ መሆኑን አውቆ (በኢማን) ምንዳም አገኝበታለሁ ብሎ (በኢሕቲሳብ) የፆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ሁሉ ይማርለታል። = t.me/https_Asselefya1

ሊባኖስ ነገ ረቡዕ ረመዷን የረመዷን የመጀመሪያ ቀን እንደሆነ አውጃለች። እንኳን አደረሰን። =
ሊባኖስ ነገ ረቡዕ ረመዷን የረመዷን የመጀመሪያ ቀን እንደሆነ አውጃለች። እንኳን አደረሰን። =

‏عاجل: ‏رؤية هلال رمضان في تمير.. ‏وغدا الأربعاء أول أيام رمضان بالسعودية .

~ ለረመዷን ቁርአን ደጋግሞ ለማክተም....
~ ለረመዷን ቁርአን ደጋግሞ ለማክተም....

∙ ኡስታዝ ባል መላኢካ አይደለም። ይሳሳታል፣ ትክክል ይሆናል። እና ኡስታዝ ነዉ መናገር አልችልም እያልሽ ተጨቁነሽ አትኑሪ ለሌሎች ኡስታዝ ቢሆን ለአንች የትዳር አጋርሽ ነዉ። እንዴ ሚስትነት ሲሳሳት ማረም ጥሩ ሲሰራ ማበረታታት ነዉ ያለብሽ እንጅ። ሁሉንም እሺ አንተ እንዳልክ እያልሽ አትጨቆኚ! የማይመችሽ ነገር ተናገሪ! ስሜትሽ እየተጎዳ ዉስጥሽ አፍነሽ አትኑሪ! ተናገሪ ስልሺ በሶሻል ሚድያ አይደለም እዛዉ እቤትሽ ለብቻዉ ቁጭ አድርገሽ አስረጅዉ! ከሰማሺ እሺ ካልሆነ መንገድሽ ቀይሪ! ለማን ብለሽ ራስሽ የምትጎጅ ! ሂወት ይቀጥላል እኮ! ዋጋሺን እወቂ! የራስሽ ቀይ መስመር ይኑርሽ ‼️ = t.me/https_Asselefya1

አልሐምዱሊላህ! አልሐምዱሊላህ! አልሐምዱሊላህ! በአላህ ፍቃድ ከአላህ በታች ደግሞ በእህት ወንድሞች እርብርብ ይሄው መስጅዳችን ውቡና የዐይናችን ማረፊያ መስጅደል ፈትሕ በዚህ ደረጃ ደረሰ አልሐምዱሊላህ! አትደሰቱምን? ኢላሂ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከሺርክ ከኩራፋት አፅዳልን🤲 እንኳን ደስ አለን ጀሚዓን ¤t.me/+XRMFcP-j6_E3ZGU0 ¤t.me/+XRMFcP-j6_E3ZGU0

....ለማንኛውም... ያልተማረ ሰው የሰውን ስም ማጥፋት እንጂ የራሱን ስም መፃፍ አይችልም። http://t.me/nuredinal_arebi

" ብዙ ሰዉ ስለ "ፍትህ" ያወራል  ግን ፍትህ የምትፈለገዉ እኛ ስንበደል ብቻ ሆኗል ! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ለአንዲት ሙስሊማ ሴት የእንጀራ አባቷ አጅነቢይ ይሆናልን? ~ አንድ ሰው አንዲትን ሴት ካገባ እና ኒካሑ ግንኙነት የተፈፀመበት ከሆነ ከሌላ ለወለደቻቸው የሷ ልጆች መሐረም ይሆናል። ማለትም እሱ ለነሱ አጅነቢይ አይደለም። ስለዚህ በዚህ ሁኔታ ላይ የእንጀራ አባት ለሴቶቹ አጅነቢይ አይደለም። ፊትና የሚያሰጋ እስካልሆነ ድረስ እንደማንኛውም ቅርብ ቤተሰብ የሆነ ወንድ በሰላምታ መጨባበጥ፣ መተያየት፣ ለብቻ አብሮ መቀመጥ የሚፈቀድ ነው። መልክቱን ከሱረቱ ኒሳእ አንቀጽ ቁጥር 23 ላይ ማግኘት ይቻላል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ኢህሳን jobs Advertising በቻናላችን ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል  አሸናፊዎች 1ኛ ለወጣ በብር 1500 ወይንም ለሴት አባያና ኺማር ለወንድ ጀለቢያ 2ኛ  ለወጣ በብር 1300 ወይንም 1200Min + 30GB 3ኛ ለወጣ በብር 1000 ወይንም 1608 Min + 10.8GB ስለውድድሩ ማብራሪያ እና የመወዳደሪያ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ 👇👇☝️👇👇👇 https://t.me/ihsan_jobs/425 https://t.me/ihsan_jobs/425