en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 025 subscribers, ranking 6 112 in the Religion & Spirituality category and 2 446 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 025 subscribers.

According to the latest data from 28 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -113 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.88%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.06% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 492 views. Within the first day, a publication typically gains 851 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 29 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 025
Subscribers
-424 hours
-267 days
-11330 days
Posts Archive
اللَّهُمَّ ارْحَمْنِي بالقُرْءَانِ وَاجْعَلهُ لِي إِمَاماً وَنُوراً وَهُدًى وَرَحْمَةً  اللَّهُمَّ ذَكِّرْنِي مِنْهُ مَانَسِيتُ وَعَلِّمْنِي مِنْهُ مَاجَهِلْتُ وَارْزُقْنِي تِلاَوَتَهُ آنَاءَ اللَّيْلِ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ وَاجْعَلْهُ لِي حُجَّةً يَارَبَّ العَالَمِينَ  اللَّهُمَّ أَصْلِحْ لِي دِينِي الَّذِي هُوَ عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لِي دُنْيَايَ الَّتِي فِيهَا مَعَاشِي، وَأَصْلِحْ لِي آخِرَتِي الَّتِي فِيهَا مَعَادِي، وَاجْعَلِ الحَيَاةَ زِيَادَةً لِي فِي كُلِّ خَيْرٍ وَاجْعَلِ المَوْتَ رَاحَةً لِي مِنْ كُلِّ شَرٍّ 

 ‏الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَاتُ =

07-وصايا لقمان الحكيم لابنه .mp310.00 MB

• አንዳንድ ሰዎች ግን እንደልባችን ናችሁ. ያለምንም ስጋት  እርፍ የምንልባችሁ ! =

~ ማንም ሰው “በረመዳን ብቻ?” እያለ ሞራልህን እንዲሰርቀው አትፍቀድ። ሰዎች ላዩን አይተው ሲፈርዱብህ፣ አላህ ግን በውስጥህ ያለውን ጥረትና ጉልበት ያውቃል። የሰዎች ትችት በ አንተና በ አላህ መካከል እንዲገባ አትፍቀድ። አንተ የምትኖረው ለሰው ሳይሆን ለጌታህ ነው። ይህ ወር የታደልከው የለውጥ እድልህ ነው። እያንዳንዱ ኢባዳህ ስግደትህ፣ ዚክርህና ዱዓህ ያንተ ስንቅ ናቸው። ዋናው ቁምነገር የት እንደነበርክ ሳይሆን፣ አሁን ወዴት እየተጓዝክ እንዳለህ ነው!” ሰዎች ድክመትህን ሲቆጥሩ፣ አላህ ግን ጥረትህን ይመዘግባል። منقول =

አላህ ፆማችንን ይቀበለን፣ድካማችንን ይመዝግብልን፣ክፍተታችንን ይጠግንልን፣ ጉድለታችንን ይሙላልን! ወንድም አቡ ሱፍያን ➡️ t.me/AbuSufiyan_Albenan

አላህ ፆማችንን ይቀበለን፣ድካማችንን ይመዝግብልን፣ክፍተታችንን ይጠግንልን፣ ጉድለታችንን ይሙላልን! ወንድም አቡ ሱፍያን ➡️ t.me/AbuSufiyan_Albenan

وهكذا وصلنا لجزء عم اخر جزء في القرآن وآخر يوم من رمضان . اللهم لك الحمد أن بلغتنا شهر رمضان، اللهم تقبل منا الصيام والقيام، وأحسن لنا الختام، =

•አንድ ቀን ተጨምሮልሀል! የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት ! =

ጨረቃዋ አልታየችም! የሸዋል ጨረቃ ስላልታየች ነገ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኗል። ኢድ አል ፊጥር  ጁሙዓ የሚውል ይሆናል።

وصايا لقمان الحكيم لابنه - 06 (1).mp310.34 MB

• ከእስላማዊ ስነ-ምግባሮች አንዱ፦ አንድ ሰው ከአንተ የደበቀውን ነገር አለመጠየቅ ነው። ያልነገረህ ነገር አንተን አይመለከትህምና።” የሰዎችን የግል ጉዳይ ካልነገሩን በቀር አለመጠየቅ እና የሌሎችን ሚስጥር አለመጎርጎር የመልካም ስነ-ምግባር መገለጫ ነው። = t.me/https_Asselefya1

الجزء_التاسع_و_العشرون_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp312.65 MB