fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 986 مشترک است و جایگاه 6 118 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 460 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 986 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -121 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 19.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 793 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 851 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 986
مشترکین
-524 ساعت
-467 روز
-12130 روز
آرشیو پست ها
እንዴ አላህ ስለሆነ እንጅ እንዴ ሰዉ በሆነማ ተሰብረን በቀረን ነበር። =

ኡሙ ዑሰይሚንችዬ ሀዲያ ዉሰዱ👌
ኡሙ ዑሰይሚንችዬ ሀዲያ ዉሰዱ👌

~ ሀራም  ReLationship ላይ ሆናችሁ  ያማረን መጨረሻ የምትጠብቁ  ልባችሁ ለማከም ተዘጋጁ......! =

Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ አልዐቂደቱል ዋሲጢያህ ╰─────────────────╯     ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! ╰─────────── ╭╼────────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────────╯

Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ የብርሀን-ጮራ │------- የግጥም መድብል ╰────────────────╯ ╭──⟢ │ከ180 በላይ የኑረዲን አል አረብ │የግጥም ድምፆችን ስብስቦ የያዘ አፕ ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! ╰─────────── ╭╼────────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────────╯

ياربّ أقِم قُلوبنا على كل دربٍ تحبّهُ وترضاه» - ያረብ ልባችንንበምትወደውናበምትደሰትበት መንገድ ሁሉ ቀጥ አድርግልን።  =

~አንዳንዴ እኮ " ነገሮች ብዝት ይሉና ዉልክፍክፍ ብለዉ እንዴት ነዉ የማስተካከል እንዴትስ ነዉ የምሆን ብለን ግራ እንጋባለን " ነገር ግን ሁሉንም ለሚያስተካክለዉ አላህ ያረብ ብንለዉ እንዲህ ይሆናል ብለን ባላሰብንበት መልኩ ያስተካክላቸዋል ። "አልሃምዱሊላህ" =

በሉ መልካም ዋሉ መለጠፍ ከጀመርኩ ገፋ ገፋ ያደርገኛል ስላችሁ¡¿ ~

የምር ጫማ እየጠረክም ቢሆን ኢልም ቅራ ሀቂቃ እስከመቸ ደረሳ ነኝ በሚል የሰዉ እጅ ትጠብቃለህ?! ወጣት ሆነህ ያዉም? የወጣትነት ወኔ ተጠቀምበት ራስህን ቻል! ወጥረህ ስራ ወጥረህ ተማር ! ጠንካራ ከሆንክ አላህ ይረዳሀል አይዞህ ! ልፍስፍስ አትሁን !

🔖 ኢብኑል ሶላህ፣ አላህ ይዘንለት፣ እንዲህ ብሏል፡- "ቁርዓንን ማንበብ ለሰው ልጅ ከአላህ የተሰጠ ጸጋ ነው፤ መላእክት ይህንን በረከት አልተሰጣቸውም፤ ነገር ግን ከሰዎች ለመስማት ጓጉተዋል።" 📒
🔖 ኢብኑል ሶላህ፣ አላህ ይዘንለት፣ እንዲህ ብሏል፡- "ቁርዓንን ማንበብ ለሰው ልጅ ከአላህ የተሰጠ ጸጋ ነው፤ መላእክት ይህንን በረከት አልተሰጣቸውም፤ ነገር ግን ከሰዎች ለመስማት ጓጉተዋል።" 📒 [الإتقان للسيوطي ٢٧٥/١]

እውቀት ፍለጋ እና ስራ .mp37.78 KB

በጊዜ እተኛለሁ ያልን ቀን ነዉ እንደዉም አፍጠን የምናድር... ጧት መነጫነጭ ቃል መግባት ማታ ማፍረስ አይ የኛ ነገር..... አሁንማ ማምሸት ለምደን እንተኛ ብለን በጊዜ ልክ ትራሱ ስንጠጋ እንቅልፍ ቀበሌዉ ለቆ ይጠፋል.....ቸግሮናል 🙌

በአላህ እምላለሁ እኛ ሁሌም ከእንቅልፍ ስንነሳ ለነፍሳችን ለነገ አላመሺም ብለን ቃል አንገባለን.. ነገር ግን የማን ሂወት እያወራህ እንደሁ አታቅም ልክ ግድግዳ እንደምናናግር ....... ፈገግ በሉ የሁላችንም ችግር ነዉ