💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 986 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 460 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 986 名订阅者。
根据 04 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 793 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 986
订阅者
-524 小时
-467 天
-12130 天
帖子存档
~ ሀራም
ReLationship ላይ ሆናችሁ ያማረን መጨረሻ የምትጠብቁ ልባችሁ ለማከም ተዘጋጁ......!
=Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ አልዐቂደቱል ዋሲጢያህ
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯
Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ የብርሀን-ጮራ
│------- የግጥም መድብል
╰────────────────╯
╭──⟢
│ከ180 በላይ የኑረዲን አል አረብ
│የግጥም ድምፆችን ስብስቦ የያዘ አፕ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯
ياربّ أقِم قُلوبنا على كل دربٍ تحبّهُ وترضاه»
-
ያረብ ልባችንንበምትወደውናበምትደሰትበት መንገድ ሁሉ ቀጥ አድርግልን።
=~አንዳንዴ እኮ " ነገሮች ብዝት ይሉና ዉልክፍክፍ ብለዉ እንዴት ነዉ የማስተካከል እንዴትስ ነዉ የምሆን ብለን ግራ እንጋባለን " ነገር ግን ሁሉንም ለሚያስተካክለዉ አላህ ያረብ ብንለዉ እንዲህ ይሆናል ብለን ባላሰብንበት መልኩ ያስተካክላቸዋል ። "አልሃምዱሊላህ"
=
የምር ጫማ እየጠረክም ቢሆን ኢልም ቅራ ሀቂቃ እስከመቸ ደረሳ ነኝ በሚል የሰዉ እጅ ትጠብቃለህ?! ወጣት ሆነህ ያዉም? የወጣትነት ወኔ ተጠቀምበት ራስህን ቻል! ወጥረህ ስራ ወጥረህ ተማር ! ጠንካራ ከሆንክ አላህ ይረዳሀል አይዞህ ! ልፍስፍስ አትሁን !
🔖 ኢብኑል ሶላህ፣ አላህ ይዘንለት፣ እንዲህ ብሏል፡-
"
ቁርዓንን ማንበብ ለሰው ልጅ ከአላህ የተሰጠ ጸጋ ነው፤ መላእክት ይህንን በረከት አልተሰጣቸውም፤ ነገር ግን ከሰዎች ለመስማት ጓጉተዋል።"
📒 [الإتقان للسيوطي ٢٧٥/١]በጊዜ እተኛለሁ ያልን ቀን ነዉ እንደዉም አፍጠን የምናድር... ጧት መነጫነጭ ቃል መግባት ማታ ማፍረስ አይ የኛ ነገር..... አሁንማ ማምሸት ለምደን እንተኛ ብለን በጊዜ ልክ ትራሱ ስንጠጋ እንቅልፍ ቀበሌዉ ለቆ ይጠፋል.....ቸግሮናል 🙌
በአላህ እምላለሁ እኛ ሁሌም ከእንቅልፍ ስንነሳ ለነፍሳችን ለነገ አላመሺም ብለን ቃል አንገባለን.. ነገር ግን የማን ሂወት እያወራህ እንደሁ አታቅም ልክ ግድግዳ እንደምናናግር .......
ፈገግ በሉ የሁላችንም ችግር ነዉ
