fa
Feedback
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

رفتن به کانال در Telegram

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

کانال ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ (@ethio_chelsea) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 216 597 مشترک است و جایگاه 154 را در دسته ورزش و رتبه 73 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 216 597 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 05 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 6 095 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -88 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.87% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.14% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 6 221 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 6 804 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 161 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

216 597
مشترکین
-8824 ساعت
+977 روز
+6 09530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+818
در 16 کانال‌ها
اوت '26
+9 882
در 82 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+7 718
در 52 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+5 717
در 42 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+4 807
در 40 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+3 875
در 15 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+3 505
در 22 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+3 922
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+7 178
در 17 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+6 559
در 22 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+8 147
در 16 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+8 749
در 18 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+9 873
در 13 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+12 321
در 22 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+12 363
در 14 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+10 523
در 14 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+10 815
در 17 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+12 961
در 12 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+11 309
در 17 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+12 800
در 19 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+16 178
در 9 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+15 269
در 16 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+11 925
در 16 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+12 219
در 13 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+10 405
در 19 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+14 926
در 18 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+21 412
در 18 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+14 354
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+9 450
در 35 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+10 121
در 23 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+10 704
در 38 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+7 482
در 13 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+8 270
در 9 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+12 209
در 14 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+11 979
در 14 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+18 174
در 22 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+15 177
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+2 024
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+348
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+752
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+1 304
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+520
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+267
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+394
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+478
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+298
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+10 299
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+1 545
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+900
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+1 064
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+1 812
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+2 272
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+3 312
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+3 137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+1 644
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+1 255
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+2 598
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+2 249
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+3 416
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+3 422
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+4 635
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+1 779
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+2 353
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+2 752
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+1 205
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+1 471
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+526
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+327
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+518
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 سپتامبر+73
04 سپتامبر+298
03 سپتامبر+210
02 سپتامبر+168
01 سپتامبر+69
پست‌های کانال
🗣 የአርሰናል ሌጀንድ ኢያን ራይት ስለ ሞርጋን ሮጀርስ: “ሞርጋን ሮጀርስ ለረጅም ጊዜ ከአርሰናል ጋር የተያያዘ ተጫዋች ነበር ወደ አርሰናል መምጣትም በጣም ይፈልግ ነበር ብዬ አስባለሁ። እኔ እንደ
🗣 የአርሰናል ሌጀንድ ኢያን ራይት ስለ ሞርጋን ሮጀርስ: “ሞርጋን ሮጀርስ ለረጅም ጊዜ ከአርሰናል ጋር የተያያዘ ተጫዋች ነበር ወደ አርሰናል መምጣትም በጣም ይፈልግ ነበር ብዬ አስባለሁ። እኔ እንደማስበው ለአርሰናል ሮጀርስ ያስፈልገው ነበር። በቡድኑ ውስጥ እንደዚህ ዓይነት ተጫዋቾች አሉ ልትሉ ትችላላችሁ፤ ግን ሚኬል አርቴታ የፈለገው በተለይ ይህንን ዓይነት ተጫዋች ነበር።” እንኳን ቀረብን ብለው አልነበር እንዴ? 🤡

2
🗣አርቴታ: " ቼልሲ ለሊጉ ዋንጫ ይፎካከራል። ለሊጉ ዋንጫ ለመፎካከር ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮች ይዘዋል። የያዙት አሰልጣኝ ፣ የክለቡ ታሪክ ፣ ያሏቸው የተጨዋች ጥራት ለሊጉ እንዲፎካከር ያደርጋቸዋል
🗣አርቴታ: " ቼልሲ ለሊጉ ዋንጫ ይፎካከራል። ለሊጉ ዋንጫ ለመፎካከር ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮች ይዘዋል። የያዙት አሰልጣኝ ፣ የክለቡ ታሪክ ፣ ያሏቸው የተጨዋች ጥራት ለሊጉ እንዲፎካከር ያደርጋቸዋል። ያላቸው መርሐ ግብር ከሌሎች ያነሰ መሆኑ ይረዳቸዋል።"
544
3
🍿የጨዋታ ቀን | Matchday 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ! #ለንደን_ደርቢ⚔ አርሰናል ከ ቼልሲ💙 ⏰ ዛሬ አመሻሽ 12:30 🏟️ ኤምሬትስ መልካም
🍿የጨዋታ ቀን | Matchday 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ! #ለንደን_ደርቢ⚔ አርሰናል ከ ቼልሲ💙 ⏰ ዛሬ አመሻሽ 12:30 🏟️ ኤምሬትስ መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ!💙 (GFX By - @CHERUBB_12) @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
1 481
4
ሰላም ያዋለን ሰላም ያሳድረን ደህና ዕደሩ 💙 ነገ በትልቅ ጨዋታ እንመለሳለን የነገ ሰው ይበለን 🤗+5
ሰላም ያዋለን ሰላም ያሳድረን ደህና ዕደሩ 💙 ነገ በትልቅ ጨዋታ እንመለሳለን የነገ ሰው ይበለን 🤗
4 269
5
​🔵 አርሰናል ሞርጋን ሮጀርስን ለቼልሲ ካጣው በተጨማሪ፣ ጆአዎ ፔድሮንም በክረምቱ የዝውውር ኢላማቸው ዝርዝር ውስጥ አስገብተውት ነበር። ❌ ​መድፈኞቹ የቼልሲውን አጥቂ ጆአዎ ፔድሮን አቅም ሲያደንቁ
​🔵 አርሰናል ሞርጋን ሮጀርስን ለቼልሲ ካጣው በተጨማሪ፣ ጆአዎ ፔድሮንም በክረምቱ የዝውውር ኢላማቸው ዝርዝር ውስጥ አስገብተውት ነበር። ❌ ​መድፈኞቹ የቼልሲውን አጥቂ ጆአዎ ፔድሮን አቅም ሲያደንቁ ቆይተዋል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቼልሲ ተጫዋቹን "ለሽያጭ አይቀርብም" ብሎ የዘጋው ቢሆንም፤ በአርሰናል በኩልም ቢሆን ልጁ በሚኬል አርቴታ የጨዋታ ስልት (ታክቲክ) ውስጥ እንዴት ሊዋሃድ ይችላል በሚለው ላይ የተወሰኑ ስጋቶች ነበሯቸው። ​🔗 ምንጭ፦ ሳሚ ሞክቤል - ቢቢሲ ስፖርት ደግሞ ስለታክቲክም አስበዋል 😂🤣 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4 184
6
🚨 አሌክስ ስኮት በኮንትራቱ ላይ ሁለት ዓመታት ይቀሩታል። ቼልሲዎችም በጥር ወር የዝውውር መስኮት የተጫዋቹን ለማስፈረም እንደገና ሊመለከቱ ይችላሉ። 🔗 David Ornstein – The Athlet
🚨 አሌክስ ስኮት በኮንትራቱ ላይ ሁለት ዓመታት ይቀሩታል። ቼልሲዎችም በጥር ወር የዝውውር መስኮት የተጫዋቹን ለማስፈረም እንደገና ሊመለከቱ ይችላሉ። 🔗 David Ornstein – The Athletic ኧረ ዣቢ አስጨንቀህም ቢሆን እንዲመጣ ማድረግ አለብህ ይሄ ተጫዋች ። የካማራ ዝውውር የተጨናገፈው ለበጎ ነው እንላለን ያኔ!
4 165
7
ቼልሲ ሊገባ የነበረው ቴል ስታቱ 🤓 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቼልሲ ሊገባ የነበረው ቴል ስታቱ 🤓 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5 113
8
ሌላው በኢንተር እና ናፖሊው የጁሴፔሚያዛ ጨዋታ ለክለባችን ቼልሲ የተመኘውት ተጫዋች ኒኮሎ ባሬላ ነው ዋነኛ የአማካይ ክፍላችንን የሰሞኑን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ሙሉ ብቃት አለው በተለይ 84 ተኛ
ሌላው በኢንተር እና ናፖሊው የጁሴፔሚያዛ ጨዋታ ለክለባችን ቼልሲ የተመኘውት ተጫዋች ኒኮሎ ባሬላ ነው ዋነኛ የአማካይ ክፍላችንን የሰሞኑን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ሙሉ ብቃት አለው በተለይ 84 ተኛው ደቂቃ ላይ ያየውትን ቁጥራዊ መረጃ ማመን አትችሉም ገና ጨዋታው ሊያልቅ መደመበኛ 6 ደቂቃ + ደሞ ገና ጭማሪው 6 ደቂቃ ሳይጨመር በ84 ደቂቃ ብቻ 12 ኪ.ሜትር ገደማ ሩጧል እድሜው እንደ አሌክስ ስኮት እና ፓብሎ ባርዮስ ብሎም ማኑ ኮኔ እና ላሚን ካማራ ወጣት አይደለም ሪሴል ቫልዩ የለውም ግን አሎንሶ እና የዳታ እና የምልመላ አናሊሲስ የሚሰሩት የክለባችን ሰዎች ይሄንን ልጅ አላዩትም ማለት አይቻልም ምናልባት በእኔ እይታ ከአለም ምርጥ 5 አማካዮች መካከል ውስጥ አንዱ ነው ብዬ አምናለው ምንም እንኳን አምና በክለብ እና በሀገሩ ጣልያን ያሳየው ብቃት አመርቂ ባይሆንም ጣልያን እና ኢንተር ላይ የሚነሱ ብዙ ጥያቄዎች አሉ እንደዛ በቻምፒዮንስሊጉ በግዜ በቦዶ ግሊምት ተዋርዶ በተሸነፈው ኢንተር እና በአለም ዋንጫ ማጣሪያ በቦስኒያ እና ሄርዞጎቬንያ ተዋርዶ በተሸነፈው የጣልያን ብሄራዊ ቡድን ውስጥ የየቡድኖቹ አካል ቢሆንም በሁለቱም ቡድኖች ውስጥ ነጠል ብሎ የሚታየው ኮከብ ለእኔ ኒኮሎ ባሬላ ነበር እና ይሄን ልጅ ክለባችን ቢፈልገው እና ኢንተር ሚላን ቢሸጥልን ምን ይመስላችዋል ሀሳብ ስጡበት👇👇👇 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6 251
9
የትሮል ቻናላችን ይቀላቀሉ። https://t.me/troll_chelsea
የትሮል ቻናላችን ይቀላቀሉ። https://t.me/troll_chelsea
6 062
10
👀💵 በባዶ መውጣት አይታሰብም 💵👀 🛫 ብትሸነፍ እንኳን እኛ ቤት መልስ አለህ ያውም 15%🛫 ❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ✈️Betna.bet 💬Telegram
👀💵 በባዶ መውጣት አይታሰብም 💵👀 🛫 ብትሸነፍ እንኳን እኛ ቤት መልስ አለህ ያውም 15%🛫 ❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል :  ተወዳጅ ✈️Betna.bet       💬Telegram
866
11
አሁን በተጠናቀቀው የጣልያን ሴሪኤ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ ናፖሊ 2-0 ከመምራት ተነስቶ 3-2 ተሸንፏል እና ላነሳ የፈለኩት ሀሳብ ስለጨዋታው ሳይሆን ስለ እዚህ ሰውዬ ነው ባድያሺል ተቀይሮ ሲገባ ናፖ
አሁን በተጠናቀቀው የጣልያን ሴሪኤ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ ናፖሊ 2-0 ከመምራት ተነስቶ 3-2 ተሸንፏል እና ላነሳ የፈለኩት ሀሳብ ስለጨዋታው ሳይሆን ስለ እዚህ ሰውዬ ነው ባድያሺል ተቀይሮ ሲገባ ናፖሊ 2-1 እየመራ ነበር እና የናፖሊው አሰልጣኝ ማሲሚላኖ አሌግሪ እቅድ የነበረው የክንፍ ተጫዋቻቸውን አሊሰን ሳንቶስን በባዲያሺል አስገብተው የበለጠ መከላከላቸውን ለማጠናከር ነበር ነገር ግን ባድያሺል ጉድ ሰራቸው 😂 ተቀይሮ በገባ በ5 ደቂቃ ውስጥ ሳጥን ውስጥ ሲንከረፈፍ የአየር ላይ ክሮስ የተደረገውን ኳስ ከአናቱ ላይ ማርከስ ቱራም ገጭቶ አስቆጥሮ ኢንተርን ወደ 2-2 አቻ ውጤት አመጣው የባድያሺል ጉድ በዚህ አላበቃም 😭😭😭 ሌላ ወደ ናፖሊ ሳጥን ክሮስ የተደረገ ኳስ በስነስረአት ማውጣት ሳይችል አየር ላይ ድጋሚ ማርከስ ቱራም እና ከርትስ ጆንስ አሸነፉት ከዛ ያ ኳስ ተገጫጭቶ ላውታሮ ማርቲኔዝ እግር ስር ገባች ላውታሮም ጎሉን በ90ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሮ ኢንተርን አሸናፊ አደረገ ይሄ ሰውዬ በውሰት ሄዶ እንኳን ከስህተት መታቀብ አልቻለም ታድያ ናፖሊ የተጫዋቹ ውል ውስጥ ያለውን የመግዛት አማራጭ ተጠቅሞ ይሄንን ተጫዋች የሚገዛ ይመስላችዋል??? እኔ እንጃ አይመስለኝም 😭😭😭 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6 685
12
ጨዋታ ቢጀመርም እኛ ቤት ውርርድህን ታስተካክላለህ 💵💵 በ ❗️❗️❗️❗️ ብቻ 💵💵 ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ 👉 Kemerbet
ጨዋታ ቢጀመርም እኛ ቤት ውርርድህን ታስተካክላለህ 💵💵 በ ❗️❗️❗️❗️ ብቻ 💵💵 ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ 👉  Kemerbet
6 078
13
🔵🗣️ Xabi Alonso ስለ Morgan Rogers፦ “እሱ ለእኛ ቁጥር 1 የዝውውር ዒላማችን ነበር። የቡድኑን እቅድ ስናወጣ ትልቅ ውሳኔዎችን መወሰን ነበረብን ሞርጋንን ማስፈረማችን ትልቅ ውሳኔ
🔵🗣️ Xabi Alonso ስለ Morgan Rogers፦ “እሱ ለእኛ ቁጥር 1 የዝውውር ዒላማችን ነበር። የቡድኑን እቅድ ስናወጣ ትልቅ ውሳኔዎችን መወሰን ነበረብን ሞርጋንን ማስፈረማችን ትልቅ ውሳኔ ነበር፤ አሁንም ለወደፊቱም ትልቅ ደረጃ ያለውን ተጫዋች ስላገኘን ነው።” 🔥💙
6 732
14
😂🔵 Ben Chilwell ለFulham ደጋፊ የሰጠው ምላሽ! 🗣️ የFulham ደጋፊው Chilwellን “Chelsea reject” ብሎ ከጎሉ በኋላ ሲያሾፍበት፦ 🗣️ Chilwell፦ “ያንን ሽንፈ
😂🔵 Ben Chilwell ለFulham ደጋፊ የሰጠው ምላሽ! 🗣️ የFulham ደጋፊው Chilwellን “Chelsea reject” ብሎ ከጎሉ በኋላ ሲያሾፍበት፦ 🗣️ Chilwell፦ “ያንን ሽንፈት ተቀበል!” 😂🔥 💀 የቀድሞ Chelsea ተጫዋች መልሱን በሜዳ ላይ አሳይቷል! 😂💙
6 685
15
🗣️ ማሬስካ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ለሲቲ ላለ “ትልቅ ክለብ” የመጫወት ህልም እንዳለው ስለመናገሩ፡- “ምን ማለቱ እንደሆነ ተረድቻለሁ። ግን እውነቱን ለመናገር፣ ቀደም ሲል የነበረበት ክለብም ትልቅ ክለ
🗣️ ማሬስካ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ለሲቲ ላለ “ትልቅ ክለብ” የመጫወት ህልም እንዳለው ስለመናገሩ፡- “ምን ማለቱ እንደሆነ ተረድቻለሁ። ግን እውነቱን ለመናገር፣ ቀደም ሲል የነበረበት ክለብም ትልቅ ክለብ ይመስለኛል። ሁለቱም ትላልቅ ክለቦች ናቸው።”
6 788
16
ፓኤዝ በዚ አመት ከቼልሲ እንደማይወጣ ተረጋግጧል።
ፓኤዝ በዚ አመት ከቼልሲ እንደማይወጣ ተረጋግጧል።
7 210
17
ኔቶ ለፍቅረኛው 💍አስሯል።😍 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA+1
ኔቶ ለፍቅረኛው 💍አስሯል።😍 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7 400
18
በ2007/8 ከሜዳ ውጪ ስንጠቀምበት የነበረ ማልያ ነው። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በ2007/8 ከሜዳ ውጪ ስንጠቀምበት የነበረ ማልያ ነው። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7 373
19
በቀጣይ የውድድር አመት ማለትም በ2027/28 ማልያ ይሄ ነው እያለን ነው FOOTY HEADLINES 💚 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በቀጣይ የውድድር አመት ማለትም በ2027/28 ማልያ ይሄ ነው እያለን ነው FOOTY HEADLINES 💚 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7 467
20
ቼልሲዎች በበጋው የዝውውር መስኮት መጀመሪያ ላይ የአውሮፓ ውድድሮች ተሳትፎ ስለ አልነበራቸው፣ ሞርጋን ሮጀርስን የማስፈረም እድላቸው ሙሉ በሙሉ የተዘጋ መስሏቸው ነበር! ​እንዲያውም ተጫዋቹ አርሰናል
ቼልሲዎች በበጋው የዝውውር መስኮት መጀመሪያ ላይ የአውሮፓ ውድድሮች ተሳትፎ ስለ አልነበራቸው፣ ሞርጋን ሮጀርስን  የማስፈረም እድላቸው ሙሉ በሙሉ የተዘጋ መስሏቸው ነበር! ​እንዲያውም ተጫዋቹ አርሰናልን እንደሚቀላቀል ሙሉ በሙሉ እርግጠኞች ነበሩ። ​ነገር ግን ተጫዋቹን ለማስፈረም እድሉ እንዳለና እንደሚቻል በተረዱበት ቅጽበት፣ ሙሉ አቅማቸውን አውጥተው ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ገፉ! ​ Jacob Steinberg - Guardian
7 467